Natnael Mekonnen (@natnaelmekonne7) 's Twitter Profile
Natnael Mekonnen

@natnaelmekonne7

No one can Judge me only God can Judge me ! Facebook.com/natnaelmekonne… t.me/NatnaelMekonne…

ID: 4342049897

linkhttps://youtube.com/channel/UCpytA_4Nfjaf-8bMUcNgruA calendar_today01-12-2015 17:39:51

42,42K Tweet

368,368K Followers

1,1K Following

Natnael Mekonnen (@natnaelmekonne7) 's Twitter Profile Photo

ኢትዮጵያዊ L 39 ተዋጊ ጀት አብራሪ እህቶታችን 🙌 ሰማዩ የኛ ነው THE SKY IS OURS ✈️ #EthiopiaPrevails #MEGA

ኢትዮጵያዊ L 39 ተዋጊ ጀት አብራሪ እህቶታችን 🙌

ሰማዩ የኛ ነው THE SKY IS OURS  ✈️

#EthiopiaPrevails #MEGA
Natnael Mekonnen (@natnaelmekonne7) 's Twitter Profile Photo

የዩቲዩብ ፖለቲከኞች “ብሎኝ ነበር” የሚል ቻሌንጅ ጀምረዋል። ጃዋር፣ ገዱ፣ ታዬ፣ አብይ ይሄን አለኝ ያን አለኝ አሉን። የሰሞኑ ተረኛ ደግሞ ዶክተር ሚልኬሳ የሚባለው ሰውዬ ነው። የሱ ደግሞ የጉድ ነው። “አብይ ከሰባት አመት በፊት የተናገረኝ ነገር

በሚቀጥሉት 40 ወራት ውስጥ አፍሪካ የአፈር ማደባሪያ ከውጭ ማስገባት ታቆማለች አሉ ናይጀሪያዊው ባለሃብት አሊኮ ዳንጎቴ፡፡ ባለሃብቱ በናይጀሪያ አቡጃ በተካሄደው አፍሪኤክሲም ባንክ ስብሰባ ላይ እንደተናገሩት÷ አፍሪካውያን የአፈር ማዳበሪያ ከውጭ

በሚቀጥሉት 40 ወራት ውስጥ አፍሪካ የአፈር ማደባሪያ ከውጭ ማስገባት ታቆማለች አሉ ናይጀሪያዊው ባለሃብት አሊኮ ዳንጎቴ፡፡
ባለሃብቱ በናይጀሪያ አቡጃ በተካሄደው አፍሪኤክሲም ባንክ ስብሰባ ላይ እንደተናገሩት÷ አፍሪካውያን የአፈር ማዳበሪያ ከውጭ
Arega Kebede Legas (@aregakebede_l) 's Twitter Profile Photo

በዛሬው ዕለት የክልላችን ሕዝብ ለሰላም መስፈን ያለውን ጽኑ አቋም በተግባር አረጋግጧል።በአደባባይ ፍላጎቱን አንጸባርቋል።ባህልና እሴቱን የሚያዋርዱ፣ ጥቅምና መብቶቹን የሚሸረሽሩ እኩይ ተግባራትን አውግዟል። ሕግ እንዲከበርለት ጠይቋል። 1/1

በዛሬው ዕለት የክልላችን ሕዝብ ለሰላም መስፈን ያለውን ጽኑ አቋም በተግባር አረጋግጧል።በአደባባይ ፍላጎቱን አንጸባርቋል።ባህልና እሴቱን የሚያዋርዱ፣ ጥቅምና  መብቶቹን የሚሸረሽሩ እኩይ ተግባራትን አውግዟል። ሕግ እንዲከበርለት  ጠይቋል። 
1/1
Natnael Mekonnen (@natnaelmekonne7) 's Twitter Profile Photo

ቃል በተግባር !! Adanech Abiebie የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በኮሪደር ልማት እና በእርጅና ምክንያት በፈረሰዉ ህንፃ ምትክ ያስገነባውን ሁለገብ ህንጻ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ

ቃል በተግባር !! <a href="/AdanechAbiebie/">Adanech Abiebie</a> 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በኮሪደር ልማት እና በእርጅና ምክንያት በፈረሰዉ ህንፃ ምትክ ያስገነባውን ሁለገብ ህንጻ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ
Berhanu Tsegaye (@berhanutsegaye) 's Twitter Profile Photo

ኢትዮጵያ በቀጣይ ወራቶች በሺዎች የሚቆጠሩ እንግዶች የሚሳተፉበትን የተመድ የምግብ ስርዓት እና የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባኤዎችን ለማስተናገድ እየተዘጋጀች ነው። አገራችን ጉባኤዎቹን ስታስተናግድ ያላትን የዳበረ መስተንግዶ እና ልዩ የእንግዳ

ኢትዮጵያ በቀጣይ ወራቶች በሺዎች የሚቆጠሩ እንግዶች የሚሳተፉበትን የተመድ የምግብ ስርዓት እና የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባኤዎችን ለማስተናገድ እየተዘጋጀች ነው። አገራችን ጉባኤዎቹን ስታስተናግድ ያላትን የዳበረ መስተንግዶ እና ልዩ የእንግዳ
Natnael Mekonnen (@natnaelmekonne7) 's Twitter Profile Photo

የአሸናፊዎች አረማመድ! አሜሪካኖች ሽልማት ልትቀበል ከመቀመጫህ ተነስተህ ወደመድረክ የምትራመደውን የጥቂት ሰከንዶች እርምጃ “Winner’s Walk” ይሉታል። “የአሸናፊዎች እርምጃ” እንደማለት ነው። ይሄ የጠቅላይ ሚንስትሩ እርምጃ Winner’s Walk የሚሉት

Natnael Mekonnen (@natnaelmekonne7) 's Twitter Profile Photo

"ኤርትራ ሉአላዊ አገር ናት፣ በግድ የኢትዮጵያ አካል እንድትሆን እኛ አንፈልግም። ጅቡቲ ሉአላዊ ሀገር ናት፣ መከበር አለባት። ሶማሌያ ሉአላዊ ሀገር ናት፣ መከበር አለባት። ጥያቄ የለንም። ኢትዮጵያ ሉአላዊ አገር ናት የባህር አክሰስ ካላገኘች ግን

በትግራይ ኃይሎች እና በ’ነጻ መሬት’ ታጣቂዎች መካከል የተፈጠረው ምንድን ነው? በትግራይ ክልል ወጀራት በተባለው ወረዳ በትግራይ ኃይሎች እና በሌሎች ታጣቂዎች መካከል ግጭት መፈጠሩን ቢቢሲ አረጋገጠ።ግጭቱ የተከሰተው በትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን

በትግራይ ኃይሎች እና በ’ነጻ መሬት’ ታጣቂዎች መካከል የተፈጠረው ምንድን ነው?

በትግራይ ክልል ወጀራት በተባለው ወረዳ በትግራይ ኃይሎች እና በሌሎች ታጣቂዎች መካከል ግጭት መፈጠሩን ቢቢሲ አረጋገጠ።ግጭቱ የተከሰተው በትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን
Natnael Mekonnen (@natnaelmekonne7) 's Twitter Profile Photo

“ባንዳዎች እንዳያበላሹት ደብቀን የሰራነው የ ጋዝ ፕላንት ተጠናቋል። በቅርቡ ሶማሌ ክልል ሄጄ ስንዴና ግድብ ሳስመርቅ ያያችሁኝ በዋነኝነት የሄድኩት ለስንዴው ሳይሆን ለጋዙ ስራ ነው። ለምን ሄደ እንዳትሉ ነው ስንዴ ሳይ የነበረው” ጠቅላይ

“ባንዳዎች እንዳያበላሹት ደብቀን የሰራነው የ ጋዝ ፕላንት ተጠናቋል። በቅርቡ ሶማሌ ክልል ሄጄ ስንዴና ግድብ ሳስመርቅ ያያችሁኝ በዋነኝነት የሄድኩት ለስንዴው ሳይሆን ለጋዙ ስራ ነው። ለምን ሄደ እንዳትሉ ነው ስንዴ ሳይ የነበረው” 

ጠቅላይ
Natnael Mekonnen (@natnaelmekonne7) 's Twitter Profile Photo

ለአንዱአለም የተሰጠው ሽልማት ተነጠቀ! THANK YOU! For revoking the award and honoring Keneni. አዲስ አበባ – የሃጫሉ ሁንዴሳ ፋውንዴሽን ይቅርታ ጠይቆ ለአንዱአለም የሰጠውን ሽልማት መነጠቁን አስታወቀ። ይህ ውሳኔ የህብረተሰቡን ድምፅ ያዳመጠ እና

ለአንዱአለም የተሰጠው ሽልማት ተነጠቀ!

THANK YOU! For revoking the award and honoring Keneni. አዲስ አበባ – የሃጫሉ ሁንዴሳ ፋውንዴሽን ይቅርታ ጠይቆ ለአንዱአለም የሰጠውን ሽልማት መነጠቁን አስታወቀ። 

ይህ ውሳኔ የህብረተሰቡን ድምፅ ያዳመጠ እና
Natnael Mekonnen (@natnaelmekonne7) 's Twitter Profile Photo

እንዲህ ስራህን ስትሰራ ትከበራለህ። እነሱ መጀመሪያ ያስፈራሩሃል። ሊጥሉህ ይታገላሉ። ከዛ ተስፋ ይቆርጣሉ። በስተመጨረሻም ለምርቃት ትጠራቸዋለህ 🤣 Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

እንዲህ ስራህን ስትሰራ ትከበራለህ።  እነሱ መጀመሪያ ያስፈራሩሃል። ሊጥሉህ ይታገላሉ። ከዛ ተስፋ ይቆርጣሉ። በስተመጨረሻም ለምርቃት ትጠራቸዋለህ 🤣 

<a href="/AbiyAhmedAli/">Abiy Ahmed Ali 🇪🇹</a>
Natnael Mekonnen (@natnaelmekonne7) 's Twitter Profile Photo

ከጎበኘኋቸው የአውሮፓ ሀገራት ከተሞች በበለጠ አዲስ አበባ የተሻለች ውብ ከተማ ሆና አግኝቻታለሁ” በኢትዮጵያ ያለውን ዕድገት ሳልገልፅ ማለፍ አልፈልግም አዲስ አበባን በጎበኘሁበት ጊዜ አስደናቂ ከተማ እየሆነች መምጣቷን ለማየት ችያለሁ፡፡ ይህ

Natnael Mekonnen (@natnaelmekonne7) 's Twitter Profile Photo

የዓለም የኢኮኖሚ ሥርዓትን ሚዛናዊ ለማድረግ የተመሰረተው ብሪክስ የዓለም የኢኮናኖሚ ሥርዓት ለምዕራባውያን ያደላ እንደሆነ ይነገራል፡፡ ይህንን የኢኮኖሚ ሥርዓት ሚዛናዊ ማድረግ ይገባል በሚል ነበር ብሪክስ እኤአ በ2006 የተመሠረተው፡፡

የዓለም የኢኮኖሚ ሥርዓትን ሚዛናዊ ለማድረግ የተመሰረተው ብሪክስ 

የዓለም የኢኮናኖሚ ሥርዓት ለምዕራባውያን ያደላ እንደሆነ ይነገራል፡፡ ይህንን የኢኮኖሚ ሥርዓት ሚዛናዊ ማድረግ ይገባል በሚል ነበር ብሪክስ እኤአ በ2006 የተመሠረተው፡፡
Natnael Mekonnen (@natnaelmekonne7) 's Twitter Profile Photo

ከአንድ የኤርትራ ባለስልጣን የተገኘ ሚስጥራዊ መረጃ👇🏻 በሻዕቢያ ሰራዊት መካከል ከፍተኛ የሆነ መጠራጠር ተፈጥሯል፣ ኢሳያስ የወታደሩ ስልክ ሙሉ ለሙሉ እንዲጠረነፍ ትዕዛዝ አስተላልፏል! ከቅርብ ጊዜ በፊት በኢሳያስ አፈወርቂ አገዛዝ ላይ ተስፋ