multi national party in benishangul ethiopia (@multinationalpa) 's Twitter Profile
multi national party in benishangul ethiopia

@multinationalpa

we are parties established for freedom, equality and justice 4 our peopel

ID: 1586046410197196803

calendar_today28-10-2022 17:26:05

20 Tweet

630 Followers

1,1K Following

multi national party in benishangul ethiopia (@multinationalpa) 's Twitter Profile Photo

የሕግ የበላይነትን የሚያቋቁሙ ሦስት ነገሮች . 👍ሕጋዊነት፣ 👍ዲሞክራሲ እና 👍ሰብአዊ መብት ናቸው። የፍትህ ተቋማትና የህግ የበላይነት ላይ ስለሚያተኩር ነው። ድል ለጭቁኑ ህዝባችን !!! ፓርቲያችን ብሶት የወለደው የህዝብ ፓርቲ ነው።

የሕግ የበላይነትን የሚያቋቁሙ ሦስት ነገሮች .
👍ሕጋዊነት፣ 
👍ዲሞክራሲ እና 
👍ሰብአዊ መብት ናቸው።
የፍትህ ተቋማትና የህግ የበላይነት ላይ ስለሚያተኩር ነው።
ድል ለጭቁኑ ህዝባችን !!!
ፓርቲያችን ብሶት የወለደው የህዝብ ፓርቲ ነው።
multi national party in benishangul ethiopia (@multinationalpa) 's Twitter Profile Photo

Dear gentle folk, we are werestling for equality freedom & social justice. please follow our telegram, facebook and twitter accounts crated # the new multi national poletical party on process to be established # in benishangul gumuz region.t.me/multinationalp…

multi national party in benishangul ethiopia (@multinationalpa) 's Twitter Profile Photo

ምሁርነት መገለጫው ምንድን ነው? 1ኛ  ዲግሪ ? 2ኛ ዲግሪ 3ኛ ዲግሪ (Phd) All kind of Degree is just apiece of paper unless real function is seen in practice.let support multi national party in benishangul gumuz region of ethiopia is loading to be established.

ምሁርነት መገለጫው ምንድን ነው?
1ኛ  ዲግሪ ? 
2ኛ ዲግሪ
3ኛ ዲግሪ (Phd) 
All kind of Degree is just apiece of paper unless real function is seen in practice.let support multi national party in benishangul gumuz region of ethiopia is loading to be established.
multi national party in benishangul ethiopia (@multinationalpa) 's Twitter Profile Photo

ለደጋፊዎቻችን እንደሚታወቀው በእኛ እምነት ከክልላችን አልፎም በኢትዮጵያ ደረጃ የመጀመሪያው ህብረ ብሄራዊ ክልላዊ ፓርቲ ሊመሰረት በሂደት ላይ ነን። ፓርቲው ከተመሰረተ በክልላችን ብቻ ሳይሆን በሃገር አቀፍ ደረጃ አዲስ የራሱን አሻራ ያሳርፋል።

multi national party in benishangul ethiopia (@multinationalpa) 's Twitter Profile Photo

የክልሉ ሰላም ከመደፍረሱ የተነሳ ኢትዮጵያ ውስጥ 6ኛውን ሃገራዊ ምርጫ ማድረግ የተሳነው ብቸኛው ክልል የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መሆኑ ይታወሳል። የዚህ ሰላም መደፍረስ በተለይ የመተከልና የካማሽ ዞን ነዋሪዎችን በልዩ ሁኔታ መጉዳቱ ይታወቃል።

እጃቸው ይህን እስኪመስል ድርስ ቆፍረው ያስተማሩንን ወላጆቻችንን ማሳረፍ ሲገባን በጎሳ ተከፋፍለን ማባላት እርግማን ነው

ከጎሳና ብሄር ጓሮ ወጥተን ሃገራዊ አንድነታችን ላይ ካላተኮርነ ዘላቂ ሰላም አይረጋግጥም።

ቤንሻንጉል የቤህኒን ጦር መሪ የነበረው አብዱልዋሃብ ከማረሚያ ቤት ወጥቶ ጠፍቶ አሁን ደግሞ እርቅ ብለው ካስገቡት የቤህኒንን የጦር መሪ አስለቅቀሃል በሚል የውሸት ዳቦ ስም ያሰሯቸው ፖሊሶች እጣፋንታ ምን ሊሆን ነው?

ቤንሻንጉል 
 የቤህኒን ጦር መሪ የነበረው አብዱልዋሃብ ከማረሚያ ቤት ወጥቶ ጠፍቶ አሁን ደግሞ እርቅ ብለው ካስገቡት  የቤህኒንን የጦር መሪ አስለቅቀሃል በሚል የውሸት  ዳቦ ስም ያሰሯቸው ፖሊሶች እጣፋንታ ምን ሊሆን ነው?
multi national party in benishangul ethiopia (@multinationalpa) 's Twitter Profile Photo

አባይ የሁላችን ሃብት ነው። አባይ ህልውናችን ነው! አባይ ከጎሳና ከብሄር ኪስ የወጣ ዜግነት ላይ ያተኮረ ህብረ ብሄራዊ ፓርቲ ነው። በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ውስጥ የምትገኙ ህዝቦቻችን ኑ በጋራ ፓርቲውን እንመስርት !!