Mohammed Bore (@mohammed_borri) 's Twitter Profile
Mohammed Bore

@mohammed_borri

👉🙏🇪🇹🇪🇷🇩🇯

ID: 1286540171652018176

linkhttp://www.mohammedbore.com calendar_today24-07-2020 05:56:13

397 Tweet

1,1K Followers

795 Following

Mohammed Bore (@mohammed_borri) 's Twitter Profile Photo

ይህ ደግሞ ከወደ ግብፅ የተገኘ ምስል... ሳዑዲ : 600 ቢሊየን ዶላር ኤምሬት : 1.4 ትሪሊየን ዶላር ኳታር : የ400 ሚሊየን ዶላር አውሮፕላን የዓሪፎቹ ሀገር ግብጥ :- ካልከፈልክ በስዊዝ ካናል በኩል ማለፍ አትችልም::

ይህ ደግሞ ከወደ ግብፅ የተገኘ ምስል...

ሳዑዲ : 600 ቢሊየን ዶላር
ኤምሬት : 1.4 ትሪሊየን ዶላር
ኳታር : የ400 ሚሊየን ዶላር አውሮፕላን

የዓሪፎቹ ሀገር ግብጥ :- ካልከፈልክ በስዊዝ ካናል በኩል ማለፍ አትችልም::
Mohammed Bore (@mohammed_borri) 's Twitter Profile Photo

The King of #Morocco presented a special 'gift of friendship' to the commander of the Israeli Air Force, who carried out daily bombings in the Gaza Strip, killing innocent people.

"ኢትዮጵያ ዘመናዊና ብቃት ያለው ሰራዊት በመገንባት ወደ ፈጣን እድገት በመገስገስ ላይ ትገኛለች" Eng'r Aisha Mohammed Mussa #Ethiopia 🇪🇹

"ኢትዮጵያ ዘመናዊና ብቃት ያለው ሰራዊት በመገንባት ወደ ፈጣን እድገት በመገስገስ ላይ ትገኛለች"

Eng'r <a href="/AishaMo_Mussa/">Aisha Mohammed Mussa</a> 
#Ethiopia 🇪🇹
Mohammed Bore (@mohammed_borri) 's Twitter Profile Photo

የ ኤርትሪያ የቀይ ባህር አፋሮች ዛሬ #በሰመራ_ሎጊያ ከአፋር ህዝቦች ጋር ህዝባዊ ውይይት አድርጓል ። ከአሰብ እስካ ምጽዋ በኤርትራ አፋሮች እጅ ይገባል ኢንሻአላህ ። ይህ በዘፈቀደ አይደለም ለ 30 ዓመታት ትግል ላይ ነን።💪👊

የ ኤርትሪያ የቀይ ባህር አፋሮች ዛሬ #በሰመራ_ሎጊያ ከአፋር ህዝቦች ጋር ህዝባዊ ውይይት አድርጓል ።
ከአሰብ እስካ ምጽዋ በኤርትራ አፋሮች እጅ ይገባል ኢንሻአላህ ።
ይህ በዘፈቀደ አይደለም ለ 30 ዓመታት ትግል ላይ ነን።💪👊
Mohammed Bore (@mohammed_borri) 's Twitter Profile Photo

ግንኙነታችን #ቀይባህር ቤታችን #ቀይባህር ማንነታችን #ቀይባህር #አፋሮች_ነን_የቀይባህር_ባለቤቶች 💪👊

ግንኙነታችን #ቀይባህር 
ቤታችን #ቀይባህር 
ማንነታችን #ቀይባህር 
#አፋሮች_ነን_የቀይባህር_ባለቤቶች 💪👊
Mohammed Bore (@mohammed_borri) 's Twitter Profile Photo

#ሰበር_ዜና 📢 ዛሬ ሐምሌ 9 #ኤርታሌ በአድስ መፈንዳት ጀምሯል ። እስካሁን የወጣው Photo 🏔️ ከታች ይመልከቱ ።👇

#ሰበር_ዜና 📢

ዛሬ ሐምሌ 9 #ኤርታሌ በአድስ መፈንዳት ጀምሯል ። 
እስካሁን የወጣው Photo 🏔️ ከታች ይመልከቱ ።👇
Mohammed Bore (@mohammed_borri) 's Twitter Profile Photo

የአሰብ ባለቤት የአሰብ ባለበት ; የአሰብ ብልጽግና የአሰብ ዘላቂነት የአሰብ ጉዞ በአፋርና በአፋሮች ብቻ ነው። ⚔️⚔️⚔️

የአሰብ ባለቤት 
የአሰብ ባለበት ;

የአሰብ ብልጽግና 
የአሰብ ዘላቂነት 
የአሰብ ጉዞ 

በአፋርና በአፋሮች ብቻ ነው። ⚔️⚔️⚔️
Mohammed Bore (@mohammed_borri) 's Twitter Profile Photo

A picture is worth a million words. Engineer Aisha Mohammed Mussa, daughter of Sultan Alimirah Hanfare, shares her photo at the ocean shore. All #Afar communities across the world are Ethiopians and #Assab is the homeland of the Afar people. #Afar

A picture is worth a million words.

Engineer Aisha Mohammed Mussa, daughter of Sultan Alimirah Hanfare, shares her photo at the ocean shore.

All #Afar communities across the world are Ethiopians and #Assab is the homeland of the Afar people.
#Afar
Mohammed Bore (@mohammed_borri) 's Twitter Profile Photo

የሕዳሴ ግድብ ላይ የትኛዉ ሐዉልት መቆም አለበት ብለዉ ያስባሉ? ሃሳቡን በ Comment

የሕዳሴ ግድብ ላይ የትኛዉ ሐዉልት መቆም አለበት ብለዉ ያስባሉ?

ሃሳቡን በ Comment
Mohammed Bore (@mohammed_borri) 's Twitter Profile Photo

እንኳን ደስ አለዎት ክቡር ፕረዚዳንት ሃጂ አወል አርባ ኡንዴ Awel Arba እንኳን ደስ አለን ሽልማትህ ሽልማታችን ነውና። " በትጋት በቅንነት እና በሀገር ፍቅር መሰራት ተምሳሌት ዘርፍ ተሸላሚ" በመሆን አሸንፏል። My president ይገባሃል ❤🙏

እንኳን ደስ አለዎት ክቡር ፕረዚዳንት ሃጂ አወል አርባ ኡንዴ 
<a href="/awolarba/">Awel Arba</a>  እንኳን ደስ አለን ሽልማትህ ሽልማታችን ነውና።

" በትጋት በቅንነት እና በሀገር ፍቅር መሰራት ተምሳሌት ዘርፍ ተሸላሚ" በመሆን አሸንፏል። 

 My president ይገባሃል ❤🙏