Moccollo Dura (@moccollo) 's Twitter Profile
Moccollo Dura

@moccollo

ID: 1563864624356810752

calendar_today28-08-2022 12:25:02

63 Tweet

39 Followers

843 Following

Moccollo Dura (@moccollo) 's Twitter Profile Photo

የሰራዊቱ ድካም ከንቱ እንዳይሆን ሽንፈቱን ላለማስነቃት እደራደራለሁ? አፍርካ ህብረት አናምንም ትጥቃችን ጨምሯል የሰላም መንገድ ዝግ ነው ወራሪውን እንደመስሳለን ያለው ህወሀት ቢያሸንፍ አጋሮ ከተማን እንደት ያወድም ነበር

Moccollo Dura (@moccollo) 's Twitter Profile Photo

ከድርድሩ ጀርባ :- አመሪካ ፣አውሮፖ ህብረት ፣ግብፅ ፣ሱዳን፣የህወሀቱ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ና ህወሃት በምቀጥሉት ቀናት የአደንዝዝ ውጤቱን በተግባር ስያሳዩን ታዩታላችሁ

Moccollo Dura (@moccollo) 's Twitter Profile Photo

ሴይጣን/dark matter/፡አመሪካ፡ አውሮፓ ህብረትና ህወሃት ኢትዮጵያንና ሩስያን አብዝተው የሚጠሉት ማን እንደሆኑ በደንብ ስለሚያውቁ ነው

Moccollo Dura (@moccollo) 's Twitter Profile Photo

#All are #evil #US ይፈርሳል #UN ይፈርሳል #EU ይፈርሳል #TPLF ይፈርሳል #NATO ይፈርሳል እንጅ #ኢትዮጵያ #አትፈርስም ። #NOMORE

Moccollo Dura (@moccollo) 's Twitter Profile Photo

በኢትዮጵያ ላይ ያለ አቅማቸው ዘለው ግፍ ፈጽመው በቀልን ፈርተው አመሪካ አውሮፓ ዓድኑን ይላሉ የምያድናችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ስማ በደንብ

Moccollo Dura (@moccollo) 's Twitter Profile Photo

በድርድር ስም እስትንፋስ ስበው ህወሃትና አመሪካ ከወደቁበት ከተነሱ በ4ተኛ ዙር ጦርነት አሸንፈው የዐብይን ጭንቅላት ለአክሱም ህዝብ ማሳየታቸው እሩቅ አይሆንም ጠንቀቅ

Moccollo Dura (@moccollo) 's Twitter Profile Photo

ፈረንሳይ በአፍሪካውያን እና በሩሲያ በዓለም ላይ ስትሸነፍ ሩስያንና አመርካን አስታርቁልን ትላለች ፖፕ ፕራንስን

Moccollo Dura (@moccollo) 's Twitter Profile Photo

ኢትዮጵያን እናጠፋለን የምሉት አመሪካና ተከታዮቿ በቅርብ ጊዜ ከምድር ላይ ይመታሉ የምያድናቸውም የለም ልቦናቸው እስከአሁን እነሱጋአይደለም

Moccollo Dura (@moccollo) 's Twitter Profile Photo

ጠ/ም አብይ አህመድ በሰፍዉ እየተጠሉ ያሉት ሌቦችን በቀበሌ, በወረዳና በዞን በማስቀመጡ ነው ችግር አለ ግን ሀሳቡ ለአፍሪካ ጥሩ ነው ነጮች በህወሓት በኩል ብይዙት ዕጣው እንደእነዝህ ጀግኖች ነበር አመሪካን ስንጠላ ምክንያት አለ

አመሪካና አውሮፓ ጠላታችን ለመጨረሻ ብለው ኢትዮጵያን የወጉት የመዝረፍያ በር ያደረጉት ህወሃት አሻንጉሊት መንግሥት ስለተሸነፈና የሀገርቷ የማዕድናት ዘረፋ ስለደረቀ ነው ሌቦች🐍🐍🐍🐍

Moccollo Dura (@moccollo) 's Twitter Profile Photo

መንግስት ሌቦቹን ለህግ አቀርባለሁ ስላለ ሸሽቶ ወደ ህፈዝቡ ገብቶ ጦርነት ሊቀሰቅሱና በየሥልጣኖቻቸው የመሣሪያ ፍተሻ እያሉ የገንዘብ ዘረፋ ሊፈጽሙ ይችላሉ ሌቦቹ መንግስት ጊዜ ባይሰጣቸው ወደ ታች ይፍጠን