Daniel Seifemichael Feleke (Memihir) (@memihirdaniel) 's Twitter Profile
Daniel Seifemichael Feleke (Memihir)

@memihirdaniel

Head of Foreign Affairs @EOTC, theological thinker, teacher, researcher and writer in religion, history, culture and art.

ID: 1398989215497605121

calendar_today30-05-2021 13:06:50

848 Tweet

1,1K Followers

47 Following

Daniel Seifemichael Feleke (Memihir) (@memihirdaniel) 's Twitter Profile Photo

+++ ቶማስም ጌታዬ አምላኬም ወይቤ ቶማስ እግዚእየ ወአምላኪየ ዮሐንስ 20፥28 “And Thomas answered - My Lord and my God John 20:28 እኛም ጌታችን መድኀኒታችን አምላካችን ንጉሣችን ኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤህን እናምናለን

+++

ቶማስም ጌታዬ አምላኬም

ወይቤ ቶማስ እግዚእየ ወአምላኪየ

ዮሐንስ 20፥28

“And Thomas answered -  My Lord and my God
 
John 20:28

እኛም ጌታችን መድኀኒታችን አምላካችን ንጉሣችን ኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤህን እናምናለን
Daniel Seifemichael Feleke (Memihir) (@memihirdaniel) 's Twitter Profile Photo

+++ ፍጡን ረድኤት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤሩታዊትን ከዘንዶና ከርኩስ መንፈሱ እንዳዳንክ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን ጠብቅልን #Megalomartyr, Wonderworker Saint #George, Patron of #Ethiopia, Save us, protect #EOTC & #Ethiopian

+++

ፍጡን ረድኤት ቅዱስ ጊዮርጊስ

ቤሩታዊትን ከዘንዶና ከርኩስ መንፈሱ እንዳዳንክ  
ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን ጠብቅልን

#Megalomartyr, Wonderworker Saint #George, Patron of #Ethiopia, Save us, protect #EOTC & #Ethiopian
Russian Embassy in Ethiopia (@rusembethiopia) 's Twitter Profile Photo

The Embassy of Russia congratulates the people of Ethiopia on the Victory Day, a day of liberation from fascist Italy's occupation! We wish prosperity and peace to the people of Ethiopia!

The Embassy of Russia congratulates the people of Ethiopia on the Victory Day, a day of liberation from fascist Italy's occupation! 

We wish prosperity and peace to the people of Ethiopia!
Daniel Seifemichael Feleke (Memihir) (@memihirdaniel) 's Twitter Profile Photo

+++ ሚያዝያ 27 የቅዱሳን አበው ሰማእታት - ብፁዕ አቡነ #ጴጥሮስ - ብፁዕ አቡነ #ሚካኤል የሰማእታት ዲያቆናት፣ ቀሳውስት ፣ መነኮሳት ፣ ምእመናን ፣ ጀግኖች አርበኞች ትግል ውጤት በአባቶቻችን ተጋድሎና ቃልኪዳን ሀገራችንን ይጠብቅልን

+++

ሚያዝያ 27

የቅዱሳን አበው ሰማእታት 

- ብፁዕ አቡነ #ጴጥሮስ 
- ብፁዕ አቡነ #ሚካኤል 

የሰማእታት ዲያቆናት፣ ቀሳውስት ፣ መነኮሳት ፣ ምእመናን ፣ ጀግኖች አርበኞች ትግል ውጤት

በአባቶቻችን ተጋድሎና ቃልኪዳን
ሀገራችንን ይጠብቅልን
Daniel Seifemichael Feleke (Memihir) (@memihirdaniel) 's Twitter Profile Photo

+++ የእመቤታችን የድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ ልደት ለዓለም ደስታና አምላክ ሰውን የማዳን ዕቅድ መጀመሪያ ነው። ቅ.ዮሐንስ አፈወርቅ Mary's birth is a joyful event, the beginning of world's restoration, & the fulfillment of God's plan salvation plan.

+++

የእመቤታችን የድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ ልደት ለዓለም ደስታና አምላክ ሰውን የማዳን ዕቅድ መጀመሪያ ነው።

ቅ.ዮሐንስ አፈወርቅ

Mary's birth is a joyful event, the beginning of world's restoration, & the fulfillment of God's plan salvation plan.
Daniel Seifemichael Feleke (Memihir) (@memihirdaniel) 's Twitter Profile Photo

+++ #ቅዱስ_ያሬድ_ኢትዮጵያዊ ዝማሬና መዋሥዕት የደረሰባት፣ በተሰዐቱ ቅዱሳን የተባረከችው ደቡብ ጎንደር የምትገኝው #ዙርአባ አቡነ አረጋዊ ወቅዱስ ያሬድ ገዳም በረከቱና ጸሎቱ አገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅ #ZurAba Monastery & #St_Yared school

+++

#ቅዱስ_ያሬድ_ኢትዮጵያዊ 
ዝማሬና መዋሥዕት የደረሰባት፣
በተሰዐቱ ቅዱሳን የተባረከችው 
ደቡብ ጎንደር የምትገኝው 
#ዙርአባ አቡነ አረጋዊ ወቅዱስ ያሬድ ገዳም
በረከቱና ጸሎቱ አገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅ

#ZurAba Monastery & #St_Yared school
Daniel Seifemichael Feleke (Memihir) (@memihirdaniel) 's Twitter Profile Photo

“He hath made the earth by his power, he hath established the world by his wisdom, and hath stretched out the heaven by his understanding.” Jeremiah 51:15

“He hath made the earth by his power, he hath established the world by his wisdom, and hath stretched out the heaven by his understanding.”

Jeremiah 51:15
Kenyans.co.ke (@kenyans) 's Twitter Profile Photo

To our children, if there’s any misstep, we apologise  - President Ruto apologises to Gen Zs after Pastor Rickey Bolden's request

To our children, if there’s any misstep, we apologise  - President Ruto apologises to Gen Zs after Pastor Rickey Bolden's request
Daniel Seifemichael Feleke (Memihir) (@memihirdaniel) 's Twitter Profile Photo

+++ ማን ያውቃል? "እኛ እንዳንጠፋ እግዚአብሔር ተመልሶ ይጸጸት እንደ ሆነ፥ ከጽኑ ቍጣውም ይመለስ እንደ ሆነ ማን ያውቃል?" ዮናስ 3፥9 እግዚአብሔር ያውቃል!!

+++

ማን ያውቃል?

"እኛ እንዳንጠፋ እግዚአብሔር ተመልሶ ይጸጸት እንደ ሆነ፥ ከጽኑ ቍጣውም ይመለስ እንደ ሆነ ማን ያውቃል?"

 ዮናስ 3፥9

እግዚአብሔር ያውቃል!!
Daniel Seifemichael Feleke (Memihir) (@memihirdaniel) 's Twitter Profile Photo

+++ አይተናል እንመሰክራለን “እኛም አይተናል አባትም ልጁን የዓለም መድኃኒት ሊሆን እንደ ላከው እንመሰክራለን።” 1ኛ ዮሐንስ 4፥14 ጌታችን፣ አምላካችን፣ መድኀኒታችንና ንጉሣችን መድኀኔዓለም

+++

አይተናል እንመሰክራለን 

“እኛም አይተናል አባትም ልጁን የዓለም መድኃኒት ሊሆን እንደ ላከው እንመሰክራለን።”
 
1ኛ ዮሐንስ 4፥14

ጌታችን፣ አምላካችን፣ መድኀኒታችንና ንጉሣችን መድኀኔዓለም
Daniel Seifemichael Feleke (Memihir) (@memihirdaniel) 's Twitter Profile Photo

+++ አንድ ልብ አንሁን _ #One_Heart ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው አብረው ሳሉ በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው" የሐዋ 2:1-4 “በአንድ አሳብ ተስማሙ፥ አንድ ፍቅር አንድም ልብ አንድም አሳብ ይሁንላችሁ” ፊልጵስዩስ 2፥2 የአንድነት አምላክ አትለየን

+++

አንድ ልብ አንሁን _  #One_Heart

ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው አብረው ሳሉ
በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው"

የሐዋ 2:1-4

“በአንድ አሳብ ተስማሙ፥ አንድ ፍቅር አንድም ልብ አንድም አሳብ ይሁንላችሁ”

 ፊልጵስዩስ 2፥2

የአንድነት አምላክ አትለየን
Daniel Seifemichael Feleke (Memihir) (@memihirdaniel) 's Twitter Profile Photo

+++ Happy BirthDay Holy Orthodox Church ለቤተ ክርስቲያን ሰላምታ ሰጠ (የሐዋ 18፥22) Peace to you O my mother #Church Which has the flagrance of myrrh. I am strengthened by you since in my mother's womb. O my Church you are a crown on my head peace to you #Abba_Giorgis

+++

Happy BirthDay
Holy Orthodox Church

ለቤተ ክርስቲያን ሰላምታ ሰጠ (የሐዋ 18፥22)

Peace to you
O my mother #Church
Which has the flagrance of myrrh.
I am strengthened by you since in my mother's womb.
O my Church
you are a crown on my head
peace to you

#Abba_Giorgis
Daniel Seifemichael Feleke (Memihir) (@memihirdaniel) 's Twitter Profile Photo

+++ የእግዚአብሔር ፈቃድ እንዲህም ይሆናል ተኵላና ጠቦት በአንድነት ይሰማራሉ አንበሳም እንደ በሬ ገለባ ይበላል ይላል #እግዚአብሔር። ኢሳይያስ 65:25

+++

የእግዚአብሔር ፈቃድ

እንዲህም ይሆናል

ተኵላና ጠቦት በአንድነት ይሰማራሉ
አንበሳም እንደ በሬ ገለባ ይበላል

ይላል #እግዚአብሔር።

ኢሳይያስ 65:25
Daniel Seifemichael Feleke (Memihir) (@memihirdaniel) 's Twitter Profile Photo

+++ The #Armenian Apostolic Church Հայ Առաքելական Եկեղեցի, ሐይ አሯቀላካን አክለተሲ የ #አርማንያ ኦርቶዶክስ ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን -

+++

The #Armenian Apostolic Church

Հայ Առաքելական Եկեղեցի, ሐይ አሯቀላካን አክለተሲ

የ #አርማንያ ኦርቶዶክስ ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን

-