Melkamu Alemayehu (@melkamualemay17) 's Twitter Profile
Melkamu Alemayehu

@melkamualemay17

ID: 1510295354960449552

calendar_today02-04-2022 16:37:58

315 Tweet

15 Takipçi

61 Takip Edilen

Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 (@abiyahmedali) 's Twitter Profile Photo

I’m pleased to come back again and be amidst the wise and vibrant people of Sudan. My appreciation to General Abdel Fattah al-Burhan for the warm welcome. #Ethiopia continues to stand in solidarity with Sudan in their current self-led political process.

Dr Eng Seleshi Bekele (@seleshi_b_a) 's Twitter Profile Photo

Last evening, I gave short lecture & had discussion with staff & students of GWU on conflict, peace, dev’t & #GERD. I stressed commitment of #Ethiopia for sustainable peace & equitable use of Nile waters. I also reaffirm #Ethiopia’s keen interest for stronger ties with the USA.

Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹 (@derejegerefa) 's Twitter Profile Photo

📢 ያልሰማህ ስማ!! አዲስ አበባ ስቴዲየም አጠገብ የቀይ መስቀል ግቢ ውስጥ ለቦረና ወገኖቻችንን ድጋፍ እየተደረገ ነው። አቅማችን የፈቀደውን እናድርግ! 1ኪሎ መኮሮኒም ሆነ አንድ ፍሬ ሳሙና ዋጋ አላት! ስንደጋገፍና ስንተባበር የማንፈታው ችግር የለም!

📢
ያልሰማህ ስማ!!
አዲስ አበባ ስቴዲየም አጠገብ የቀይ መስቀል ግቢ ውስጥ ለቦረና ወገኖቻችንን ድጋፍ እየተደረገ ነው።
አቅማችን የፈቀደውን እናድርግ!
1ኪሎ መኮሮኒም ሆነ አንድ ፍሬ ሳሙና ዋጋ አላት!
ስንደጋገፍና ስንተባበር የማንፈታው ችግር የለም!
𝐒𝔞ሮን 🇪🇹🕊 (@saronsaricho) 's Twitter Profile Photo

"አድዋ ሠፊ ታሪክ አለው...የኢትዮጵያ መሪዎች እነ አፄ ምኒልክና እቴጌ ጣይቱ እልህ አስጨራሽ ትግል አድርገዋል።" ኦቦ ቀጀላ መርዳሳ እኔ ይሄን ስሰማ ደንግጫለው✍🇪🇹

"አድዋ ሠፊ ታሪክ አለው...የኢትዮጵያ መሪዎች እነ አፄ ምኒልክና እቴጌ ጣይቱ እልህ አስጨራሽ ትግል አድርገዋል።"

ኦቦ ቀጀላ መርዳሳ
                     እኔ ይሄን ስሰማ ደንግጫለው✍🇪🇹
Melkamu Alemayehu (@melkamualemay17) 's Twitter Profile Photo

የሱዳን ተፋላሚዎች ለ24 ሰአት እንዲቆይ የደረሱት የተኩስ አቁም ስምምነት ተጣሰ am.al-ain.com/article/sudan-…

Melkamu Alemayehu (@melkamualemay17) 's Twitter Profile Photo

መንግሥት በፍትህ ጉድለት እየተሰቃዩ ያሉትን ወገኖቻችንን እምባ በማበስ ኦዳሞችን የእጃቸውን እየሰጠ የጀመረውን የብልፅግና ጉዞ እውን ካላደረገ በስተቀር አገራችን የጉልበተኞችና የኦዳሞች መፈንጫ ሆና ትቀራለች !!

Melkamu Alemayehu (@melkamualemay17) 's Twitter Profile Photo

ቤተሰብ፤ አዲሱን ዓመት ለመቀበል ሽርጉዱ፣ ገበያው እንዴት ነው? በአስደሳቹ የገበያ ድባብ የግብይት ምርጥ መላ ቴሌብር በሁሉም ስፍራ አለ! መልካም የበዓል መዳረሻ! #በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_ወደ_አዲስ_ዓመት!!

ቤተሰብ፤ አዲሱን ዓመት ለመቀበል ሽርጉዱ፣ ገበያው እንዴት ነው?
በአስደሳቹ የገበያ ድባብ የግብይት ምርጥ መላ ቴሌብር በሁሉም ስፍራ አለ!

መልካም የበዓል መዳረሻ!

#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_ወደ_አዲስ_ዓመት!!
Melkamu Alemayehu (@melkamualemay17) 's Twitter Profile Photo

የሱሉልታ ከተማ ወደ አ.አ የሚወስደው መንገድ በሁለት ምክንያቶች በየዕለቱ የተጨናነቀ ሆኖዋል 1ኛ.ሁለት አማራጭ መንገድ እያለ መኪኖችና ግለሰቦች በሁለቱም መውጫ በር ተፈትሸው እንዲያልፉ መደረግ ሲገባው

Melkamu Alemayehu (@melkamualemay17) 's Twitter Profile Photo

በልቀት አካዳሚ ወይ አይፈትሹ ወይ አሳልፉ ካጉላሉ በኃላ ያለፍተሻ መኪኖች እንዲያልፊ እየተደረገ በመሆኑ 2ኛ. በቂ ፈታሽ መድበው በፍጥነት እንዲሄድ ካለመደረጉ የተነሳ ፍተሻው የለብለብ ከመሆኑም ባሻገር ለረጀም የሐኪና ሰልፍ ዳርጎታል!!

Melkamu Alemayehu (@melkamualemay17) 's Twitter Profile Photo

የሚመለከተው አካል ከሚሐለከታቸው ክፍሎች ጋር ቢነጋገሩ እና መፍቴ ቢሰጡን እንጠይቃለን!!

Melkamu Alemayehu (@melkamualemay17) 's Twitter Profile Photo

ከኢትዮጵያ ውጭ ተቀምጠው የህዝቡን ረሃብ ለማባባስ ፖለተካና ማህበረሰብ ለይቶ የማያውቅ የፈረጀ ሽንት ቤት ጠራጊዎችና ተላላኪዎች እረፊ ልንላቸው ይገባል!!መንግሰት መቃወም ሌላ ረሃብ ሌላ፣ ከቻልክ ወገንን እርዳ ካልቻልህ አርፈህ ከርስህን ሙላ!!

Melkamu Alemayehu (@melkamualemay17) 's Twitter Profile Photo

በከተማው ላይ እለት ከዕለት የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት የሚተጉ ተሽከርካሪዎች ጥራት የከተማውን ጀረጃ የጠበቀ እንዲሆን የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላቶች ይህን ታሳቢ አድርገው ሊሰሩ ይገባል❗ በጋዜጠኛና ፕረሞተር:-ወንድወሰን(ማዕላፍ)

በከተማው ላይ እለት ከዕለት የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት የሚተጉ ተሽከርካሪዎች ጥራት የከተማውን ጀረጃ የጠበቀ እንዲሆን የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላቶች ይህን ታሳቢ አድርገው ሊሰሩ ይገባል❗
በጋዜጠኛና ፕረሞተር:-ወንድወሰን(ማዕላፍ)
Melkamu Alemayehu (@melkamualemay17) 's Twitter Profile Photo

ኢትዮጵያ ለዘመናት ያደረገችውን አስተዋጽኦ እና የከፈለችውን ዋጋ በማጣጣል፣ የኢትዮጵያን ጥቅም የሚፃረሩ ኃይሎችን ሶማሊያ መጋበዟን ልታቆም ይገባል።

Melkamu Alemayehu (@melkamualemay17) 's Twitter Profile Photo

በሶማሊያ በኩል የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ያደረገውን ተጋድሎ በማንኳሰስ፣ የወሬያቸውና የንግግራቸው ሁሉ ማዋዣ ብቻ ሳይሆን ማዕከል እያደረጉት ነው ፤ ይህ ነውር ነው !!