ምህረት (@mehpersie) 's Twitter Profile
ምህረት

@mehpersie

🇪🇹💒📻 📚⚽🎾🦷#EOTC #GGMU @fcunion 'ፍቅር የተሟላ ሕግ ነው'

ID: 793807254

calendar_today31-08-2012 12:57:21

10,10K Tweet

15,15K Takipçi

502 Takip Edilen

ምህረት (@mehpersie) 's Twitter Profile Photo

‘ያም በደርብ ላይ ያለውን የተነጠፈ ታላቅ አዳራሽ ያሳያችኋል፤ በዚያም አሰናዱልን’ ሉቃ 22

‘ያም በደርብ ላይ ያለውን የተነጠፈ ታላቅ አዳራሽ ያሳያችኋል፤ በዚያም አሰናዱልን’  ሉቃ 22
ምህረት (@mehpersie) 's Twitter Profile Photo

በሰርጉ ዕለት ተገኝቶ የራሱን ስጋ አርዶ፤ ብሉልኝ ጠጡልኝ የሚል ሙሽራ ከክርስቶስ ውጪ የት ይገኛል 💜

ምህረት (@mehpersie) 's Twitter Profile Photo

"ይህቺ ድንግል ስትወልድ ያላማጠችውን ምጥ በዕለተ ዓርብ አማጠች" ቅዱስ ዮሐንስ ዘደማስቆ

"ይህቺ ድንግል ስትወልድ ያላማጠችውን ምጥ በዕለተ ዓርብ አማጠች" 

ቅዱስ ዮሐንስ ዘደማስቆ
ምህረት (@mehpersie) 's Twitter Profile Photo

‘በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን፤ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ እንደ ገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ’ ገላ 5

‘በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን፤ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ እንደ ገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ’

ገላ 5
sweet bee honey (@sweetbeehoneyet) 's Twitter Profile Photo

From the highlands of Tigray (ኣፅቢ) to your table our white honey is 100% pure, rich in flavor, and trusted by hundreds. Experience the real taste of ነጭ ማር

𝕷𝖊𝖚𝖑𝖆𝖓 (@_leulan) 's Twitter Profile Photo

"ላልተኖረው ልጅነታችን ስንል እስከጥግ እንሄዳለን!" "እርካታ የቤት ኪራይ አይከፍልም!" these are some of the lines i read from Ethiopia’s doctors on the protests you can see they’re pleading for survival.. not luxury #Ethiopia #DoctorsProtest #RespectHealthcareWorkers

"ላልተኖረው ልጅነታችን ስንል እስከጥግ እንሄዳለን!"
"እርካታ የቤት ኪራይ አይከፍልም!"
these are some of the lines i read from Ethiopia’s doctors on the protests
you can see they’re pleading for survival.. not luxury #Ethiopia #DoctorsProtest #RespectHealthcareWorkers
ምህረት (@mehpersie) 's Twitter Profile Photo

"እኔ በስምሽ አምናለሁ፥ አንቺም ስለእኔ ትማልጃለሽ፥ ልጅሽም ስለአንቺ የልመናዬን ዋጋ ይሰጠኛል" አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ

"እኔ በስምሽ አምናለሁ፥ አንቺም ስለእኔ ትማልጃለሽ፥ ልጅሽም ስለአንቺ የልመናዬን ዋጋ ይሰጠኛል"
  አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ