
Mayor Office Of Addis Ababa
@mayoraddisababa
This Is the Official Twitter page of Mayor Office Of Addis Ababa!
ID: 1617892806420201473
https://addismayor.gov.et/ 24-01-2023 14:31:29
331 Tweet
1,1K Followers
3 Following

የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ፕረዚዳንት ክቡር ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን እንኳን ደህና መጡ። በከተማችን የሚኖርዎት ቆይታ ያማረ እና የተሳካ እንዲሆን እመኛለሁ። ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ Adanech Abiebie

ለአቅመ ደካሞች፣ ለሃገር ባለውለታ አረጋዊያን፣ በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ የመንግስት ሠራተኞች እና ምንም ገቢ ለሌላቸው ከ263 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ነዋሪዎች እንኳን አደረሳችሁ ብለን ማዕድ አጋርተናል። Adanech Abiebie 1/2


እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን! በአሉ የሰላም ፣ የመተሳሰብ እና የፍቅር እንዲሆንልን እመኛለሁ።መልካም በዓል! ፈጣሪ ኢትዮጵያና ህዝቦቿን ይባርክ! ከንቲባ አዳነች አቤቤ Adanech Abiebie

