Daniel A (PhD, P.Eng.)
@leinadtarsa
Computational Thermo‐Fluid Dynamics, Bio-thermal & Thermo-Chemical Energy Conversion Modeling
ID: 1247927483187507202
08-04-2020 16:42:04
13,13K Tweet
1,1K Followers
169 Following
እግዚአብሔር ለሰለሞን ጥበብ ሰጠው ለNatnael Mekonnen & Belete Molla Getahun ትልቅ ሆድ ሰጣቸው! "ስናዳሪ ቋሚ ሆድ እንጂ ቋሚ ጌታ የለውም። ከርሱን የሞላለት ሁሉ ጌታው ነው።"👌
የጤና ባለሙያዎች "የዳቦ ጥያቄ" "ቁርስ መዝለል ከጀመርኩ አንድ ዓመት ሆኖኛል" "ባለቤቴን በሽሮ ነው ያረስኳት" 'ልጄ ከምግብ ጋር በተያያዘ ከሦስት፤ ከአራት ጊዜ በላይ ታሟል' መልሱ 📷 ቪዥን ብሉ!! Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 of Prosperity Party - ብልፅግና Island
Menstrual Hygiene Day Panelists in the Prosperity Party - ብልፅግና delusional world! የብልጽግና ባለስልጣናት የቀን አበል እስካለ ድረስ በማንኛውም ስብሰባ ላይ ይሳተፋሉ! እነዚህ ሰዎች ተጨማሪ ክፍያ ከተከፈላቸው የወር አበባም አለን ሊሉ ይችላሉ። አሳፋሪዎች!!
ከዚህ በኋላ ወንጀል መርማሪዎች ተጠርጣሪ ዜጎች ላይ የፈለጉትን ያህል ጉዳት አድርሰውም ቢሆን ምርመራ ቢፈፅሙ ሞት ካላስከተለ በቀር አይጠየቁም የሚል ህግ ዛሬ ፀድቋል...Prosperity Party - ብልፅግና ካድሬዎች እንኳን ደስ አላችሁ በሉን። "ሳናጣራ አናስርም" ዘይቤ!
ኢትዮጵያ ባሕር አጥታ መርከብ አዝላ ትዞራለች📷📷 እግዚአብሔር ይመስገን። ለሁላችሁም ካድሬ pro Max 17 the ወጨጌ ብልፅግናዎች እንኳን ደስ አላችሁ:: Adanech Abiebie Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
እነዚህ ተአምራቶች ቀጥለዋል! Prosperity Party - ብልፅግና ቅብዝብዝ ወጨጌ ብልፅግና ካድሬዎች ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ! እልልልል እንኳን ደስ አለን!!! ምኑ ተነካና.. መች ተጀመረ ፋርሴ ቡላ! Yonas Biru ህዝቡ በደናቁርት አለቀ!