Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 (@kiyaethiopia) 's Twitter Profile
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

@kiyaethiopia

It is not our differences that divide us. It is our inability to recognize, accept, and celebrate those differences!

ID: 1381284010652012546

calendar_today11-04-2021 16:32:53

32,32K Tweet

27,27K Followers

2,2K Following

Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

በተጠናቀቀው የ2017 በጀት አመት 233 ቢሊዬን ብር ገቢ በመሰብሰብ የከተማችንን የልማት ስራዎች በላቀ ደረጃ እንድንፈፅም ላስቻሉን የገቢዎች ቢሮ ሰራተኞች የእዉቅና እና የምስጋና መርሃግብር አካሄደናል። ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ Bara

በተጠናቀቀው የ2017 በጀት አመት 233 ቢሊዬን ብር ገቢ በመሰብሰብ የከተማችንን የልማት ስራዎች በላቀ ደረጃ እንድንፈፅም ላስቻሉን የገቢዎች ቢሮ ሰራተኞች የእዉቅና እና የምስጋና መርሃግብር አካሄደናል።

ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ

Bara
Horn Review (@hornreview) 's Twitter Profile Photo

Intellectual integrity is a nation’s compass. Yet, the rise of "goal-post intellectualism" is undoing Ethiopia’s discourse by ppromoting fear, performative outrage & opportunistic posturing. There needs to be a return to rigorous, independent thought. hornreview.org/2025/07/16/fea…

selam ሰላም (@selampaix) 's Twitter Profile Photo

To whom it may CONCERN!! The #GERD has not received funding from any nation or external entity. It was constructed solely by #Ethiopians, financed through public donations, support from the diaspora, & local resources. Rising Ethiopia Hermela Brook Dawit Arega-@VisitEthiopiaTours Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

To whom it may CONCERN!!
The #GERD has not received funding from any nation or external entity. It was constructed solely by #Ethiopians, financed through public donations, support from the diaspora, & local resources.
Rising Ethiopia Hermela Brook Dawit Arega-@VisitEthiopiaTours Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Horn Review (@hornreview) 's Twitter Profile Photo

From Moscow’s centralized diplomatic leviathan to Addis Ababa’s reformist pragmatism, this comparative analysis distills key lessons on the architecture of influence, continuity, and the anatomy of foreign policy power. hornreview.org/2025/07/07/fro…

Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 (@kiyaethiopia) 's Twitter Profile Photo

GERD Ethiopia’s Adwa of the 21st Century! The Grand Ethiopian Renaissance Dam is more than a power project. It’s a declaration of sovereignty. A symbol of unity. A message to the world that Ethiopia stands tall. Built without a single foreign loan, GERD was funded by everyday

Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 (@kiyaethiopia) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን መቀሌ አሉላ አባነጋ አየር ማረፊያ መጠነኛ የመንሸራተት እክል አጋጠመው ******* የኢትዮጵያ አየር መንገድ Ethiopian Airlines የበረራ ቁጥር ET-298 በዛሬው ዕለት ከአዲስ አበባ ተነስቶ መቀሌ አሉላ አባነጋ አየር ማረፊያ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን መቀሌ አሉላ አባነጋ አየር ማረፊያ መጠነኛ የመንሸራተት እክል አጋጠመው

የኢትዮጵያ አየር መንገድ Ethiopian Airlines የበረራ ቁጥር ET-298  በዛሬው ዕለት ከአዲስ አበባ ተነስቶ መቀሌ አሉላ አባነጋ አየር ማረፊያ
Ambassador General Bacha Debele Buta (@butadubi) 's Twitter Profile Photo

ሐምሌ 10 ቀን 2017 ዓ.ም፤    ) በዛሬው እለት በክቡር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ሰብሳቢነት፣ ክቡር አምባሳደር ጄኔራል ባጫ ደበሌን ጨምሮ ከፍተኛ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሀላፊዎች የተሳተፉበት ስብሰባ የተካሄደ ሲሆን፣

ሐምሌ 10 ቀን 2017 ዓ.ም፤    ) በዛሬው እለት በክቡር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ሰብሳቢነት፣ ክቡር አምባሳደር ጄኔራል ባጫ ደበሌን ጨምሮ ከፍተኛ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሀላፊዎች የተሳተፉበት ስብሰባ የተካሄደ ሲሆን፣
Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

ከሁሉም በላይ የረዳን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ! በ2017 በጀት ዓመት ከ5.2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የገነባናቸዉን 150 የትምህርት ፕሮጀክቶች መርቀን ለአገልግልሎት ክፍት አድርገናል። ፕሮጀክቶቹ በጥራትና ደረጃቸዉን ጠብቀዉ የተሰሩ 14 አዳዲስ ትምህር

ከሁሉም በላይ የረዳን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን !

በ2017 በጀት ዓመት ከ5.2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የገነባናቸዉን 150 የትምህርት ፕሮጀክቶች መርቀን ለአገልግልሎት ክፍት አድርገናል።

ፕሮጀክቶቹ በጥራትና ደረጃቸዉን ጠብቀዉ የተሰሩ 14 አዳዲስ ትምህር
Hailemikael Debisa Elala (@ellaladebissa) 's Twitter Profile Photo

ምስጋና ለ ዶ/ር Tesfaye A. Telila MD, FACC,FSCAI. ይግባውና የ14 ዓመቷ ታዳጊ ከት/ት ሲያደናቅፋት፣ ከእኩዮቿ ሲነጥላት የነበረው የልብ ህመም መፍትሄ አግኝቷል።ባለፉት ቀናት በተመሳሳይ የበጎ ስራዜጎችን እየረዳ ያለው ይህ ሰው ክብር ይገባዋል። Mekdes Daba Dereje Duguma MD MPH

Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

ትውልድን መገንባት ቀዳሚው ሥራችን ነው! ዛሬ የመረቅናቸዉ 150 የትምህርት ፕሮጀክቶች በታማኝነት የማገልገል እና የትጋት ዉጤቶች ናቸዉ። በእርጅና ብዛት የተጎሳቀሉ ፣ግብአት ያልተሟላላቸዉ እና ለመማር ማስተማሩ ሂደት እንቅፋት የፈጠሩ፣ በሂደትም

ትውልድን መገንባት ቀዳሚው ሥራችን ነው!

ዛሬ የመረቅናቸዉ 150 የትምህርት ፕሮጀክቶች በታማኝነት የማገልገል እና የትጋት ዉጤቶች ናቸዉ።
በእርጅና ብዛት የተጎሳቀሉ ፣ግብአት ያልተሟላላቸዉ እና ለመማር ማስተማሩ ሂደት እንቅፋት የፈጠሩ፣ በሂደትም
Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

ዛሬ ትዉልድ ላይ የምናደርገው ኢንቨስትመንት እና የምንዘራው መልካም ዘር ነገ በብዙ እጥፍ ይከፍለናል።

Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 (@kiyaethiopia) 's Twitter Profile Photo

To Dr. Tesfaye, Tesfaye A. Telila MD, FACC,FSCAI. your incredible spouse Dr. Obsinet, and the entire team at Heart Attack Ethiopia, Inc. including the overseas volunteer doctors and nurses, Ethiopian medical professionals, and every soul who plays a part in this life giving mission thank you. What a powerful impact

Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 (@kiyaethiopia) 's Twitter Profile Photo

የድሬዳዋ ልጆች እና የድሬደዋ ወዳጆች በዚህ የተቀደሰ ተግባር ላይ እንድትሳተፉ ጥሪ ተደርጎላችኃል: ድሬዳዋን ያላችሁ እስቲ እንያችሁ 🇪🇹

Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 (@kiyaethiopia) 's Twitter Profile Photo

የ ኢሳያስ አፈወርቂ አሜሪካ ድረሽልኝ ልመና የ እነ ጃዋር መሀመድ እና የልደቱ አያሌው ክፍል 2 የአየር ላይ ትዕይንት ቆይታ ከአፈወርቅ በደዊ ጋር 👇 በ አዲስ ፓራዳይም Addis Paradigm ዩቲዩብ ገፅላይ ዛሬ በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከቀኑ 8 ላይ

የ ኢሳያስ አፈወርቂ አሜሪካ ድረሽልኝ ልመና

የ እነ ጃዋር መሀመድ እና የልደቱ አያሌው ክፍል 2 የአየር ላይ ትዕይንት

ቆይታ ከአፈወርቅ በደዊ ጋር

በ አዲስ ፓራዳይም Addis Paradigm ዩቲዩብ ገፅላይ ዛሬ በኢትዮጵያ  ሰአት አቆጣጠር ከቀኑ 8 ላይ
Ambassador General Bacha Debele Buta (@butadubi) 's Twitter Profile Photo

በሀገር ውስጥና በውጪ የምትገኙ የድሬዳዋ ተወላጆች እና ነዋሪዎች በሙሉ፣ ዘንድሮ ''በመትከል ማንሰራራት'' በሚል በተጀመረው የአርንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር እና የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ላይ መሳተፍ ታሪካዊ ዕድል በመሆኑ በናይሮቢ

በሀገር ውስጥና በውጪ የምትገኙ የድሬዳዋ ተወላጆች እና ነዋሪዎች በሙሉ፣
ዘንድሮ ''በመትከል ማንሰራራት'' በሚል በተጀመረው የአርንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር እና የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ላይ መሳተፍ ታሪካዊ ዕድል በመሆኑ  በናይሮቢ
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 (@kiyaethiopia) 's Twitter Profile Photo

የ ኢሳያስ አፈወርቂ አሜሪካ ድረሽልኝ ልመና የ እነ ጃዋር መሀመድ እና የልደቱ አያሌው ክፍል 2 የአየር ላይ ት... youtube.com/live/_7EWBpGBI… via YouTube

የ ኢሳያስ አፈወርቂ አሜሪካ ድረሽልኝ ልመና

የ እነ ጃዋር መሀመድ እና የልደቱ አያሌው ክፍል 2 የአየር ላይ ት... youtube.com/live/_7EWBpGBI… via YouTube
Hermela Brook (@hermelabrook) 's Twitter Profile Photo

Shabia says “Ethiopia is destabilizing the region.” Reality: Eritrea arms insurgents in Tigray, Amhara, Sudan, even Somalia. This isn’t speculation. It’s a pattern. #ShabiaPlaybook #Disinformation #Eritrea

Shabia says “Ethiopia is destabilizing the region.”
Reality: Eritrea arms insurgents in Tigray, Amhara, Sudan, even Somalia.
This isn’t speculation.
It’s a pattern.
#ShabiaPlaybook #Disinformation #Eritrea