Melkamu Tolesa Kitila (@kitilatole1970) 's Twitter Profile
Melkamu Tolesa Kitila

@kitilatole1970

ID: 1793616906659704832

calendar_today23-05-2024 12:20:07

4 Tweet

3 Followers

140 Following

National Bank of Ethiopia (@nbethiopia) 's Twitter Profile Photo

Taking a moment to reflect on the impactful DEBO Campaign: Remittance Awareness Session, hosted by the National Bank of Ethiopia (NBE) at the Ethiopian Embassy in Washington, D.C., on October 20, 2024, where NBE, alongside Ethiopian bank CEOs, led insightful discussions on

telebirr (@telebirr) 's Twitter Profile Photo

Kigali, Rwanda – At the Mobile World Congress #MWC Kigali 2025, a delegation led by His Excellency Dr. Joseph Nsengimana, Minister of Education of Rwanda, visited our company's digital solutions showcase.

በቴሌሀብ የሚገኙ አገልግሎቶች!! ቴሌብር ሱፐርአፕ bit.ly/telebirr_Super… ላይ ያገኙታል! #telehub #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

telebirr (@telebirr) 's Twitter Profile Photo

ዘኔክሰስን የሞባይል ስልኮችን በተመጣጣኝ ዋጋ፤ በዘመን ገበያ!! ከ2 ጊ.ባ የሦስት ወራት ነጻ የዳታ ስጦታ ጋር ቀርበዋል፤ ፈጥነው የግልዎ ያድርጓቸው። 🔗 bit.ly/telebirr_Zemen…

ዘኔክሰስን የሞባይል ስልኮችን በተመጣጣኝ ዋጋ፤ በዘመን ገበያ!!

ከ2 ጊ.ባ የሦስት ወራት ነጻ የዳታ ስጦታ ጋር ቀርበዋል፤ ፈጥነው የግልዎ ያድርጓቸው።

🔗 bit.ly/telebirr_Zemen…
telebirr (@telebirr) 's Twitter Profile Photo

በቴሌብር ክፍያን እንዴት በቀላሉ ማቀድ እንችላለን? #SchedulePayment #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

telebirr (@telebirr) 's Twitter Profile Photo

የ (ቬሎሲቲ) ባስ ተጠቃሚ ከሆኑ፣ ትኬት ለመቁረጥ መጋፋት አይጠበቅብዎትም! ቴሌብር ሱፐርአፕ bit.ly/telebirr_Super… ላይ በሚገኘው “መንገድ” ሚኒ መተግበሪያ፣ የገንዘብ መጠን በመሙላት ⏭️ (Velocity Bus) ⏭️ ይቀጥሉ ⏭️ (QR Code) የባሱ መግቢያ ላይ ማስነበብ

የ (ቬሎሲቲ) ባስ ተጠቃሚ ከሆኑ፣ ትኬት ለመቁረጥ መጋፋት አይጠበቅብዎትም!

ቴሌብር ሱፐርአፕ bit.ly/telebirr_Super… ላይ በሚገኘው “መንገድ” ሚኒ መተግበሪያ፣  የገንዘብ መጠን በመሙላት ⏭️ (Velocity Bus) ⏭️ ይቀጥሉ ⏭️ (QR Code) የባሱ መግቢያ ላይ ማስነበብ
telebirr (@telebirr) 's Twitter Profile Photo

እያንዳንዱ አመራር እና ሠራተኛ "የዕለት ተግባርን በዕለት" በመከወን የተሰጠውን ኃላፊነት በአግባቡ መወጣት እንዳለበትም አጽንኦት ተሰጥቶበታል። ተሳታፊዎች በቀረበው ሰነድ ላይ ያላቸውን ሃሳብ አቅርበው የጋራ መግባባት መፍጠር ተችሏል። 5/5

እያንዳንዱ አመራር እና ሠራተኛ "የዕለት ተግባርን በዕለት" በመከወን የተሰጠውን ኃላፊነት በአግባቡ መወጣት እንዳለበትም አጽንኦት ተሰጥቶበታል።

ተሳታፊዎች በቀረበው ሰነድ ላይ ያላቸውን ሃሳብ አቅርበው የጋራ መግባባት መፍጠር ተችሏል።
5/5
telebirr (@telebirr) 's Twitter Profile Photo

እንደዛሬው ዘመናዊ የኬብል መቅበሪያዎች (PVC) አገልግሎት ላይ ሳይውሉ በምድር ውስጥ ለሚቀበር ኬብል መከላከያ ቱቦዎች (ኬብል ዳክት) እንዲህ ይመረቱ ነበር! #ትውስታ #throwbackthursday #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia

እንደዛሬው ዘመናዊ የኬብል መቅበሪያዎች (PVC) አገልግሎት ላይ ሳይውሉ በምድር ውስጥ ለሚቀበር ኬብል መከላከያ ቱቦዎች (ኬብል ዳክት) እንዲህ ይመረቱ ነበር!

#ትውስታ 
#throwbackthursday 
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia
telebirr (@telebirr) 's Twitter Profile Photo

ከቴሌብር እንበደር! በቴሌብር በኩል እስከ 15 ሺህ ድረስ ከንግድ ባንክ ያለማስያዣ፤ ደሞዛችንን በቴሌብር የምንቀበል ከሆነ የደሞዛችንን 4 እጥፍ ድረስ መቀበል እንችላለን፤ በየቀኑ በሚታሰብ ወለድ አልያም ያለወለድ የሚቆጥቡበት 'ስንቅ' ተዘጋጅቷል!

ከቴሌብር እንበደር!

በቴሌብር በኩል እስከ 15 ሺህ ድረስ ከንግድ ባንክ ያለማስያዣ፤ ደሞዛችንን በቴሌብር የምንቀበል ከሆነ የደሞዛችንን 4 እጥፍ ድረስ መቀበል እንችላለን፤ በየቀኑ በሚታሰብ ወለድ አልያም ያለወለድ የሚቆጥቡበት 'ስንቅ' ተዘጋጅቷል!