Kim (@kim90558420) 's Twitter Profile
Kim

@kim90558420

For nothing will be impossible with God

ID: 1027809374977306625

calendar_today10-08-2018 06:50:25

6 Tweet

22 Followers

729 Following

Abiye Teklemariam (@abiyetk) 's Twitter Profile Photo

የፖለቲካ ሊብራላይዜሽን ለአመታት ተሸፋፍነው የቆዮ አዙሪታዊ ችግሮችን ወደላይ አውጥቶ ስላፋጠጠን ተስፋ ልንቆርጥ እንችላለን:: ይኹንና ሳንርበተበት መዋቅራዊና ተቋማዊ መፍትሄዎች ላይ ካተኮርን ከአዙሪቱ መውጣት እንችላለን፤ እምቅ አቅም አለን::

Abiye Teklemariam (@abiyetk) 's Twitter Profile Photo

ኤሊቶች ራሳቸውን እንጂ የወጡበትን ህዝብ አይወክሉም:: የኢትዮጵያ ፖለቲካ የመጀመሪያ እርዳታ ለኤሊቶች የግል ኃላፊነትና ተጠያቂነት ከመስጠት ይጀምራል:: በናታችሁ ህዝቡን ተዉት:: በየቀኑ ከከባድ ድህነት ጋራ የሚያደርገው ትግል ይበቃዋል::

Haymanot Girma (@haymana_) 's Twitter Profile Photo

"ጠዋት ስትነሳ ተመስገን በል! ሞተህ ልታድር ትችል ነበር! ከዛ ተነስተህ ስትንጠራራ ተመስገን በል! አቤት መንጠራራት ደስ አይልም? ይኼን የሰጠህን ተመስገን አትለውም? ከዚያ በረከቶችህን አንድ በአንድ ቁጠር ማለቂያ የለውም በረከቶቻችን"- ጋሽ ስብሃት