my ...fano💚💛❤ (@kechokecho5) 's Twitter Profile
my ...fano💚💛❤

@kechokecho5

ነፍጠኛ ነኝ የአማራ ልጅ ፋኖ💚💛❤💪

ID: 1529160591977459714

calendar_today24-05-2022 18:01:34

593 Tweet

288 Takipçi

277 Takip Edilen

Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን (@abrarsuleiman) 's Twitter Profile Photo

ፋኖ በላይ ዘለቀ የጥሊያን ሚስት በማረኩ ግዜ ፈረንጆቹ “ሽፍታ” ሊገላት ነው ብለው ጻፉ ጨርቋን ሳይነኩ መልሰው በማስረከባቸው ጋዜጦቹ ሽፍታ እንዳልሆኑ ዘገቡ ይህን ጨዋነት በማየት ነው ዋሺንግተን ፖስት የዛሬው ፋኖ አሸባሪ አይደለም ብሎ የመሰከረው

ፋኖ በላይ ዘለቀ የጥሊያን ሚስት በማረኩ ግዜ ፈረንጆቹ “ሽፍታ” ሊገላት ነው ብለው ጻፉ

ጨርቋን ሳይነኩ መልሰው በማስረከባቸው ጋዜጦቹ ሽፍታ እንዳልሆኑ ዘገቡ

ይህን ጨዋነት በማየት ነው ዋሺንግተን ፖስት የዛሬው ፋኖ አሸባሪ አይደለም ብሎ የመሰከረው
Suleiman Abdella (@suleimanabdell7) 's Twitter Profile Photo

Earlier today, fascist Abiy has killed #Amhara church goer civilians in a drone attack in a town called #Quaret. Last month, 100s of civilians were killed by drones at the centre of #Finoteselam city just because they are #Amhara! #AmharaGenocide Human Rights Watch President Donald J. Trump UK Parliament

Earlier today, fascist Abiy has killed #Amhara church goer civilians in a drone attack in a town called #Quaret. Last month, 100s of civilians were killed by drones at the centre of #Finoteselam city just because they are #Amhara! 
#AmharaGenocide
<a href="/hrw/">Human Rights Watch</a>
<a href="/POTUS/">President Donald J. Trump</a>
<a href="/UKParliament/">UK Parliament</a>
Debebe Seifu Jr. (@habtamutm) 's Twitter Profile Photo

After their genocidal army suffered heavy defeat in the hands of the Amhara Fano in all fronts, the fascist Oromo regime led by Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 has conducted drone strikes targeting civilians returning from Sunday church masses and burying the dead. It is despicable the world is

After their genocidal army suffered heavy defeat in the hands of the Amhara Fano in all fronts, the fascist Oromo regime led by <a href="/AbiyAhmedAli/">Abiy Ahmed Ali 🇪🇹</a> has conducted drone strikes targeting civilians returning from Sunday church masses and burying the dead. It is despicable the world is
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን (@abrarsuleiman) 's Twitter Profile Photo

“ፋኖ ያልሆነ አማራ የለም የአማራ ጥላቻ ማህበርተኞች አማራን መጥላት ፍትሀዊ አደረጉ። ለኢትዮጵያ ሲል ችሎ ኖረ።አሁን በቃኝ ብሎ ላይመለስ ተነሳ። ከአልቃሽነት ወደ አስለቃሽነት ተሸጋገረ።ፋኖ የአማራ ህዝብ የክብር ልብስ ነው” ፋኖ መስከረም አበራ

“ፋኖ ያልሆነ አማራ የለም

የአማራ ጥላቻ ማህበርተኞች አማራን መጥላት ፍትሀዊ አደረጉ። ለኢትዮጵያ ሲል ችሎ ኖረ።አሁን በቃኝ ብሎ ላይመለስ ተነሳ። ከአልቃሽነት ወደ አስለቃሽነት ተሸጋገረ።ፋኖ የአማራ ህዝብ የክብር ልብስ ነው”

ፋኖ መስከረም አበራ
Frita Samuel (@fritasamuel1) 's Twitter Profile Photo

የምስራቅ አማራ ፋኖ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ ፋኖ አበበ ፈንታዉ ስለድርድር የተናገረዉ እኛ ከብልፅግና ጋር ሳይሆን የምንደራደረዉ ይሄን የፋሽስት ስርአት ደምስሰን ካስወገድን በኃላ ከኢትዮዽያ ህዝብ ጋር ነዉ መደራደር የምንፈልገዉ #WarOnAmhara

Suleiman Abdella (@suleimanabdell7) 's Twitter Profile Photo

ምስራቅ አፍሪካ ላይ አደጋ ደቅኗል የተባለው መሪ ዛሬ ኢትዮዽያ ውስጥ ለተፈጠረው የሰበአዊ መብት ጥሰትና፣ የጅምላ ግድያ፣ የጅምላ ዘረፋና፣ የጅም ማፈናቀልን፣ ሦስተኛ አመቱ ሊሞላ ቀናቶች በቀሩት የዕርስበርስ ጦርነት ጉዳይ የአለም መሪዎች

ምስራቅ አፍሪካ ላይ አደጋ ደቅኗል የተባለው መሪ ዛሬ ኢትዮዽያ ውስጥ ለተፈጠረው የሰበአዊ መብት ጥሰትና፣ የጅምላ ግድያ፣ የጅምላ ዘረፋና፣ የጅም ማፈናቀልን፣ ሦስተኛ አመቱ ሊሞላ ቀናቶች በቀሩት የዕርስበርስ ጦርነት ጉዳይ የአለም
መሪዎች
United Nations (@un) 's Twitter Profile Photo

"The systemic problems of financing for sustainable development require a systemic solution: reforms of the global financial architecture." – António Guterres on need for development financing solutions to close the divisions between rich & poor. news.un.org/en/story/2023/…

Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን (@abrarsuleiman) 's Twitter Profile Photo

የጁምዓ በጎ ዜና! ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ! ማስተር አብነት ከበደ ይባላል ከቲክቶክ እና ዩቲዩብ ያገኘውን ገንዘብ በኢትዮጵያ የተለያዩ ቦታዎች እየዞረ ለተቸገሩ ይረዳል። የመጀመሪያውን የማሳላ አዋርድ በበጎ አድራጎት ዘርፍ አሸንፏል። እሰይ!

የጁምዓ በጎ ዜና!
ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ!

ማስተር አብነት ከበደ ይባላል

ከቲክቶክ እና ዩቲዩብ ያገኘውን ገንዘብ በኢትዮጵያ የተለያዩ ቦታዎች እየዞረ ለተቸገሩ ይረዳል።
የመጀመሪያውን የማሳላ አዋርድ በበጎ አድራጎት ዘርፍ አሸንፏል።
እሰይ!
liyu fkir (@liyufkir) 's Twitter Profile Photo

የእለቱ አርብ 09-22-23 የዛሬ ምናለ ..? ቀጥታ ስርጭት ተጀምሯል ገባ ገባ ብላችሁ ተከታተሉ ውዶች ..🌝☀️ እንደተለመደው .. Subscribe .. ✅ Like ..👍 .. Share..🙏 ያላደረጋችሁ እድታደርጉ ስል አስታውሳለሁ ..👌😊 RUMBLE 😊👇 rumble.com/v3jvvck-ethio-… YOUTUBE

Suleiman Abdella (@suleimanabdell7) 's Twitter Profile Photo

ማምሻቸውን የአውሮፓና የአሜሪካ ሚሊተሪ አታሽዎች የonline ውይይት አድርገው ነበር። ፋኖ በፈለገው ሰአት አዲስ አበባን እሚያጠቃበት ሰንሰለት እንዳለውና ለዚህም ከነሱ የሚደረጉ ቅድመ ጥንቃቄዎች ላይ እንደመከሩ ውይይቱን የተከታተለው የመረጃ

ማምሻቸውን የአውሮፓና የአሜሪካ ሚሊተሪ አታሽዎች የonline ውይይት አድርገው ነበር። ፋኖ በፈለገው ሰአት አዲስ አበባን እሚያጠቃበት ሰንሰለት እንዳለውና ለዚህም ከነሱ የሚደረጉ ቅድመ ጥንቃቄዎች ላይ እንደመከሩ ውይይቱን የተከታተለው የመረጃ
Amhara Association of America (AAA) (@aaa_amhara) 's Twitter Profile Photo

🪧#የተቃውሞ_ሰልፍ: በመስከረም 10/2016 ዓ/ም የአማራ ኢትዮጵያውያን ዳያስፖራ በአሜሪካን የውጪ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ፊት ለፊት የአቢይ አህመድ አገዛዝ በአማራ ላይ ያወጀውን ጦርነትና እያደረገ ያለውን የጅምላ እስር የሚቃወም ሠላማዊ ሰልፍ አካሄደዋል::

Suleiman Abdella (@suleimanabdell7) 's Twitter Profile Photo

ምስራቅ ወለጋና ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞኖች ያሉ አማራዎች፣ ከእስከ ዛሬው የላቀ ፈተና ተደቅኖባቸዋል። በትናንትናው እለት ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ አቦራ ከተማ ላይ በነበረው ስብሰባ ላይ የተሳተፈው ብ/ጀነራል ሀሽም ከማል የተባለው የሆሮ

ምስራቅ ወለጋና ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞኖች ያሉ አማራዎች፣ ከእስከ ዛሬው የላቀ ፈተና ተደቅኖባቸዋል።

በትናንትናው እለት ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ አቦራ ከተማ ላይ በነበረው ስብሰባ ላይ የተሳተፈው 
ብ/ጀነራል ሀሽም ከማል የተባለው  የሆሮ
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹 (@derejegerefa) 's Twitter Profile Photo

የኢሬቻን በዓል ፌስቲቫላዊ ይዘት አላብሶ ህዝብ በአብሮነት እንዲያከብረውና ለከተማዋ የገቢ ምንጭ እንዲሆን መስራት እየተቻለ የፉክክርና የጥርጣሬ ስሜት በመፍጠር ጥላቻን እየዘሩ የሚገኙት በዘረኝነት ስሜት እየተሰቃዩ የሚገኙት ብልፅግናዎች ናቸው።

Neamin Zeleke (@neaminzeleke) 's Twitter Profile Photo

#FanoCourage #AmahraResistance #WarOnAmahra የወሎ ፋኖ በታላቅ ጀግንነት በርክታ የወሎ አካባቢዎችን ነጻ አውጥተዋል ። ደሴ በፋኖ እንቅስቃሴ ቀለበት ውስጥ ገብታለች፣ ደሴ ከባድ ውጥረት ውስጥ እንደምትገኝ መረጃዎች ያረጋግጣሉ። በመላው የአማራ ክልል