Lemi Kura wereda 03 Prosperity party (@kassahunmisrach) 's Twitter Profile
Lemi Kura wereda 03 Prosperity party

@kassahunmisrach

ID: 1349347636382494722

calendar_today13-01-2021 13:29:18

2,2K Tweet

1,1K Takipçi

3,3K Takip Edilen

Mayor Office Of Addis Ababa (@mayoraddisababa) 's Twitter Profile Photo

ከጥር 26-28/ 2015 ዓ.ም የሚቆይ 14ኛው ከተማ ዓቀፍ የባህል ፌስቲቫል “ባህሎቻችን የአንድነታችን ካሰማ በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ ፌስቲቫል ተጀመረ። Adanech Abiebie

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባህል የአንድ ማህበረሰብ ማንነት የሚቀዳበት ፥ አንድን ማህበረሰብ ከሌላው ማህበረሰብ ትስስር የሚፈጥርበት ጠንካራ ገመድ ነው ብለዋል።

Mayor Office Of Addis Ababa (@mayoraddisababa) 's Twitter Profile Photo

ከሁለት መቶ ሚሊየን ብር በላይ በጀት ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመረቁ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የካ ክ/ከተማ በ90 ቀናት በሰው ተኮር ዕቅዱ ያስገነባቸውን የህብረተሰቡን ችግር እንደሚያቀሉ ተስፋ የተጣለባቸውን 10 ፕሮጀክቶችን መርቀዋል።

ከሁለት መቶ ሚሊየን ብር በላይ በጀት ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመረቁ፡፡
ከንቲባ አዳነች አቤቤ የካ ክ/ከተማ በ90 ቀናት በሰው ተኮር ዕቅዱ ያስገነባቸውን የህብረተሰቡን ችግር እንደሚያቀሉ ተስፋ የተጣለባቸውን 10 ፕሮጀክቶችን መርቀዋል።
Mayor Office Of Addis Ababa (@mayoraddisababa) 's Twitter Profile Photo

ፕሮጀክቶቹን መርቀው የከፈቱት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከተማ አስተዳደሩ የኅብረተሰቡን የኑሮ ጫና ለማቅለል በገባው ቃል መሰረት የወገን አለኝታ የሆኑ ባለሀብቶችንና ህብረተሰቡን በማስተባበር የልማት ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን ገለጸዋል፡፡

Mayor Office Of Addis Ababa (@mayoraddisababa) 's Twitter Profile Photo

ከ World Resources Institute ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሚ/ር አኒ ዳሳጉፐታና ልዑካቸው ሚስ ስቴንቲጃ ቫን ቬልድሆን 'የአውሮፓ አስተባባሪ'፣ ሚስ ዋንጂራ ማታይ 'የአፍሪካ ዘርፍ'ና ዶ/ር አክሊሉ ፍ/ስላሴ 'የአፍሪካ ቢሮ አስተባባሪ' ጋር ውይይት አድርገናል፡፡

በውይይታችንም አጋርነትን በማጠናከር ትብብራችንን ወደ ስትራቴጂክ እና የተቀናጀ ደረጃ ለማሳደግ እንዲሁም የከተማችንን ቀጣይ የልማት ስትራቴጂካዊ ፍኖት ለመንደፍ፣ የተቀናጀ መረጃን መሰረት ያደረገ የአመራር ስርዓት ለመዘርጋት የሚያስችል

Mayor Office Of Addis Ababa (@mayoraddisababa) 's Twitter Profile Photo

የመረጃ ቋት ለመገንባት፣ ከምንም በላይ ከተማችን አዲስ አበባ የነገ ተስፋችን የሆኑ ህጻናትን በእንክብካቤ ለማሳደግና ለትውልድ ግንባታ የምትመረጥ ከተማ ለማድረግ የሰነቅነውን ራዕይ ሁለገብ በሆነ መልኩ ሊደግፉን ተስማምተናል፡፡ Adanech Abiebie

Mayor Office Of Addis Ababa (@mayoraddisababa) 's Twitter Profile Photo

ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮንን በማግኘቴ ደስ ብሎኛል። በፓሪስ ስለተደረገልን አቀባበል እናመሰግናለን። በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለው ግንኙነት እየጠነከረ ሲሄድ፣ ወደ ላቀ ኢኮኖሚያዊ ውጤት እንደሚሸጋገር እምነቴ ነው። Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል:: Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 #PMOEthiopia

ከሞዛምቢክ ኬሊማን ከተማ ከንቲባ ሚ/ር ማኑኤል ዲ አራዦን ጋር የሁለትዮሽ ግንኙነትን በሚያጠናክር ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል። Adanech Abiebie

ከሞዛምቢክ ኬሊማን ከተማ ከንቲባ ሚ/ር ማኑኤል ዲ አራዦን ጋር የሁለትዮሽ ግንኙነትን በሚያጠናክር ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል።
Adanech Abiebie
Mayor Office Of Addis Ababa (@mayoraddisababa) 's Twitter Profile Photo

የሁለቱን ከተሞች በኢንቨስትመንት በኮንስትራክሽንና ሪልስቴት በባህል ልውውጥ እንዲሁም የእህትማማችነትን ግንኙነትን በሚያቀራርቡና በማጠናከሩ እንዲሁም በሌሎችም የሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙርያ ፍሬያማ ዉይይት ተደርጓል።ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

Mayor Office Of Addis Ababa (@mayoraddisababa) 's Twitter Profile Photo

በዚህ አጋጣሚ ሁላችንም አብሮነታችንን በማጠናከር ለህዝባችን ኑሮውን የሚያቃልል ስራ እንጂ የሚያከብድ ተግባር ላይ እንዳንሰማራ አደራ ለማለት እወዳለሁ!! ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርክ!! ክብርት ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

Mayor Office Of Addis Ababa (@mayoraddisababa) 's Twitter Profile Photo

እንኳን ለሴቶች ቀን አደረሰን! ሴትነት የመንፈስ ጥንካሬ ምልክት ነው:: ሴትነት የታማኝነት መገለጫ ነው:: ሴትነት ክብር ነው:: ከንቲባ አዳነች አቤቤ 1/4 Adanech Abiebie

እንኳን ለሴቶች ቀን አደረሰን!
ሴትነት የመንፈስ ጥንካሬ ምልክት ነው::
ሴትነት የታማኝነት መገለጫ ነው::
ሴትነት ክብር ነው:: ከንቲባ አዳነች አቤቤ 1/4
Adanech Abiebie
Mayor Office Of Addis Ababa (@mayoraddisababa) 's Twitter Profile Photo

የሴቶች ቀን ስናከብር በማያመች ሁኔታ ውስጥ ሆነው በስነምግባር የታነፀና ሃገሩን የሚወድ ትውልድ ለመገንባት ዋጋ የከፈሉ፣ ሳይማሩ ለልጆቻቸው የእውቀት ፀዳል የፈነጠቁ ፣ እንደ ሻማ ቀልጠው ብርሃን የሆኑ የተሰጣቸውን ሃላፊነት 2/4

በመወጣት ለትውልድ ህያው ምልክትና ተምሳሌት የሆኑ መንፈሰ ጠንካራ ሴቶችን በማሰብ ነው:: በተለያየ ምክንያት ሴት እህቶቻችን ላይ የሚደርሰውን ጫና እና ጥቃት በመቃወም፣በመታገል እንዲሁም ከጎናቸው በመቆም ጭምር ሊሆን ይገባል:: 3/4

ዛሬ ላይ ያለን ሴቶች የተጀመረውን የትውልድ ግንባታ ራዕይ በማስቀጠል በራሳቸው የሚተማመኑ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሴቶችን በመፍጠር ጠንካራ መሰረት ያላት እና የሴቶች ዘርፈ ብዙ ተጠቃሚነት የተረጋገጠባት ሃገር ለመገንባት የድርሻችንን ልንወጣ ይገባል::4/4

Abiyot Ayele (@abiyot_ayel) 's Twitter Profile Photo

"የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በበጀት አመቱ 685 ሚሊዮን ብር ለማሰባሰብ ታቅዶ 632,126,733 (92%) ተሰባስቧል፡፡ በዚሁ አጋጣሚ የከተማችን ህዝብ የሀገራችን ስኬት ማሳያ የሆነውን የህዳሴ ግድብ እስኪጠናቀቅ ድረስ ድጋፉን ይቀጥላ!" Adanech Abiebie Abiy Ahmed

"የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በበጀት አመቱ 685 ሚሊዮን ብር ለማሰባሰብ ታቅዶ 632,126,733 (92%) ተሰባስቧል፡፡ በዚሁ አጋጣሚ የከተማችን ህዝብ የሀገራችን ስኬት ማሳያ የሆነውን የህዳሴ ግድብ እስኪጠናቀቅ ድረስ ድጋፉን ይቀጥላ!" Adanech Abiebie
Abiy Ahmed