Abdisa Kabeto🇪🇹 (@kabeto_abdisa) 's Twitter Profile
Abdisa Kabeto🇪🇹

@kabeto_abdisa

Humanity First !

#Ethiopia_Prevails

ID: 1347162618226733056

calendar_today07-01-2021 12:46:41

12,12K Tweet

5,5K Takipçi

2,2K Takip Edilen

Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 (@abiyahmedali) 's Twitter Profile Photo

የኛን ኢትዮጵያን የማበልጸግ ፣ ሀገር የመቀየር ፣ ከሌብነት የመራቅ እንዲሁም ተግቶ የመስራት ህልሞች በንግግር ያልተገለጠላቸው ሰዎች ካሉ ስራዎቻችንን አይተው መገንዘብ ይችላሉ ። አዋሬ የኛ ፍላጎት አንዱ ማሳያ ነው።

Temesgen Tiruneh - ተመስገን ጥሩነህ 🇪🇹 (@temesgentiru) 's Twitter Profile Photo

We Ethiopians will never compromise our sovereignty, as it is central to our identity. Today, through this exhibition and panel discussion, we honor those who have defended our nation.

We Ethiopians will never compromise our sovereignty, as it is central to our identity. Today, through this exhibition and panel discussion, we honor those who have defended our nation.
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 (@abiyahmedali) 's Twitter Profile Photo

ኢትዮጵያ የሚለው ስም ከጥንት እስከዛሬ ከክብር ፣ ልቆ ከመገኘት እና ከነጻነት ጋር በቀጥታ የተያያዘ ነው

Abdisa Kabeto🇪🇹 (@kabeto_abdisa) 's Twitter Profile Photo

👉የአዲሱ አመት ስጦታህ የመኖሪያ ቤት ከተሟላ የቤት ውስጥ እቃ ጋር ሲሆን የሚሰማህ ስሜት🥺🥰 ያውም በአፍሪካ መዲና አዲስ አበባ ላይ❤🙌 ጀግኒት ከንቲባችን Adanech Abiebie እና ካቢኔያቸው ሊመሰገኑ ይገባል🙏❤

👉የአዲሱ አመት ስጦታህ የመኖሪያ ቤት ከተሟላ የቤት ውስጥ እቃ ጋር ሲሆን የሚሰማህ ስሜት🥺🥰 
ያውም በአፍሪካ መዲና አዲስ አበባ ላይ❤🙌 ጀግኒት ከንቲባችን <a href="/AdanechAbiebie/">Adanech Abiebie</a>
እና ካቢኔያቸው ሊመሰገኑ ይገባል🙏❤
Abdisa Kabeto🇪🇹 (@kabeto_abdisa) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች! ከፈጣሪ ቀጥሎ አለን የምንለው መከታችን፣ አለኝታችን፣ ኩራታችን የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት💞💞 💪💪 ሁሌም ክብር ይገባችኋል እናመሠግናለን!!!

Abdisa Kabeto🇪🇹 (@kabeto_abdisa) 's Twitter Profile Photo

አትስማ ፈጽሞ አንበሳው ቢያጓራ፣ ቀበሮው ቢያቁራራ፣ ጭልፊቱ ቢያጭራራ፣ ዘንዶው ቢያስፈራራ፣ ሁሌም ስለሚበልጥ ያለው ካንተ ጋራ፤ ዝም ብለህ ሥራ!🇪🇹🙏💪

አትስማ ፈጽሞ
 አንበሳው ቢያጓራ፣
ቀበሮው ቢያቁራራ፣
ጭልፊቱ ቢያጭራራ፣
ዘንዶው ቢያስፈራራ፣
ሁሌም ስለሚበልጥ ያለው ካንተ ጋራ፤

ዝም ብለህ ሥራ!🇪🇹🙏💪
Abdisa Kabeto🇪🇹 (@kabeto_abdisa) 's Twitter Profile Photo

“ውትድርና የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ የሚገባበት እጅግ የተከበረ ሙያ ነው” ፦ኮሎኔል ዘውዱ እንድሪስ

Abdisa Kabeto🇪🇹 (@kabeto_abdisa) 's Twitter Profile Photo

“በታሪካዊ ጠላቶቻችን ሴራ በኢትዮጵያ ላይ ሊቃጣ የሚችል ማንኛውንም ትንኮሳ ለመከላከል በተሟላ ዝግጁነት ላይ እንገኛለን‼️” - ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ

“በታሪካዊ ጠላቶቻችን ሴራ በኢትዮጵያ ላይ ሊቃጣ የሚችል ማንኛውንም ትንኮሳ ለመከላከል በተሟላ ዝግጁነት ላይ እንገኛለን‼️”

- ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ
Abdisa Kabeto🇪🇹 (@kabeto_abdisa) 's Twitter Profile Photo

እነሱ እኮ አረፋ ናቸዉ ። ከትግራይ ጦርነት በኋላ በቀላሉ ስልጣኑን እንቀማለን (ራሳቸው ነው ያሉት ) አልሳካ ሲላቸው ለ ሀገራችን ቀንደኛ ጠላቶች መስገድ ጀምረዋል ። ስንተዋወቅ🙄😀😀

Abdisa Kabeto🇪🇹 (@kabeto_abdisa) 's Twitter Profile Photo

ሉዓላዊነቷን አስከብራ ዘመናትን የተሻገረች ድንቅ ሀገር ! ኢትዮጵያ የድል ምልክት ነች! ሉዓላዊነቷን አስከብራ ዘመናትን የተሻገረች ድንቅ ሀገር ! ሉዓላዊነት ፈርጀ ብዙ እና የኅብር ነፀብራቅ ነው፡፡

ሉዓላዊነቷን አስከብራ ዘመናትን የተሻገረች ድንቅ ሀገር !

ኢትዮጵያ የድል ምልክት ነች! ሉዓላዊነቷን አስከብራ ዘመናትን የተሻገረች ድንቅ ሀገር ! ሉዓላዊነት ፈርጀ ብዙ እና የኅብር ነፀብራቅ ነው፡፡
Taye Atske Selassie (@tayeatske) 's Twitter Profile Photo

At a panel celebrating "unity for a holistic sovereignty" I emphasized that we cannot think of a strong country without political sovereignty-ሀገር ያለ ሉዓላዊነት ፤ ሉዓላዊነትም ያለ ሀገር ምልዓት የለውም! Etv | Ethiopia | News zena - YouTube youtube.com/watch?v=d-V_DG…

Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 (@abiyahmedali) 's Twitter Profile Photo

ኢትዮጵያ የብዙ ብሔሮች፣ የብዙ ቋንቋዎች፣ የብዙ ባህሎች፣የብዙ እምነቶች፣ የብዙ ሥልጣኔዎች፣ የብዙ ጀግኖች፣ ሀገር ናት። ኢትዮጵያ ኅብር ናት። ሁሉም የኛ በእኛ ለእኛ የተሰጡ ናቸው። ሁሉን እናከብራለን፤ በሁሉም እንኮራለን። ኅብረ

ኢትዮጵያ የብዙ ብሔሮች፣ የብዙ ቋንቋዎች፣ የብዙ ባህሎች፣የብዙ እምነቶች፣ የብዙ ሥልጣኔዎች፣ የብዙ ጀግኖች፣ ሀገር ናት። ኢትዮጵያ ኅብር ናት። 

ሁሉም የኛ በእኛ ለእኛ የተሰጡ ናቸው። ሁሉን እናከብራለን፤ በሁሉም እንኮራለን። 

ኅብረ
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 (@abiyahmedali) 's Twitter Profile Photo

Sharing food and other items with others is a symbol of patriotism, a beautiful reminder of friendship and tradition. Let’s come together, share what we have, and spread joy. As we support each other, let’s spend this holiday creating memories that nourish our hearts and souls,

Sharing food and other items with others is a symbol of patriotism, a beautiful reminder of friendship and tradition. Let’s come together, share what we have, and spread joy. As we support each other, let’s spend this holiday creating memories that nourish our hearts and souls,
Abdisa Kabeto🇪🇹 (@kabeto_abdisa) 's Twitter Profile Photo

የከተማችን ልበ ቀና ባለሀብቶች እና በጎ ፈቃደኞች እንደሁልጊዜው ሁሉ መስጠት አያጎድልምና ለወገኖቻችሁ ለምታደርጉት በጎነት ሁሉ በራሴና በከተማ አስተዳደራችን ስም ላመሰግናችሁ እወዳለሁ:: ከንቲባ ወ/ሮ Adanech Abiebie

የከተማችን ልበ ቀና ባለሀብቶች እና በጎ ፈቃደኞች እንደሁልጊዜው ሁሉ መስጠት አያጎድልምና ለወገኖቻችሁ ለምታደርጉት በጎነት ሁሉ በራሴና በከተማ  አስተዳደራችን ስም ላመሰግናችሁ እወዳለሁ::

ከንቲባ ወ/ሮ <a href="/AdanechAbiebie/">Adanech Abiebie</a>
Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

ህብረት ለሰላማችን! ዛሬ ማለዳ አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ከ500 ሺሕ በላይ ለሚሆኑ አቅመ ደካሞች፣ የሀገር ባለውለታዎች እና በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ የመንግስት ሰራተኞች ማዕድ አጋርተናል:: የምናጋራው ማዕድ ብቻ ሳይሆን ለወገኖቻችን ያለንን

ህብረት ለሰላማችን!
ዛሬ ማለዳ አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ከ500 ሺሕ በላይ ለሚሆኑ አቅመ ደካሞች፣ የሀገር ባለውለታዎች እና በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ የመንግስት ሰራተኞች ማዕድ አጋርተናል::
የምናጋራው ማዕድ ብቻ ሳይሆን ለወገኖቻችን ያለንን