@johnthefirst196
ID: 1657378127511793667
calendar_today13-05-2023 13:33:21
2,2K Tweet
882 Followers
192 Following
5 hours ago
🔥The 9th Round of Easy Loan, Earn $40 Reward is in progress❗️ ⏰ Promotion Period: January 15th - Feburary 15th, 2025 👉 Register now and check more details at gate.io/campaigns/358
5 months ago
ጉዳፍ ጸጋዬ እና ድርቤ ወልተጂ ተከታትለው በመግባት ወርቅ እና ብሩን ወሰዱ። ለ20ኛ ጊዜ እየተካሄደ በሚገኝው የአለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ዛሬ በተደረገ የ1500 ሜትር ፍጻሜ አትሌት ጉዳፍ ጸጋዬ በአንደኝነት አጠናቃለች። 🇪🇹👏💪👍❤️
ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በቀን ከ14 ሺህ ቶን በላይ የአሳ ምርት የሚገኝበት አቅም ተፈጥሯል- ግብርና ሚኒስቴር ena.et/web/amh/w/amh_…
መጋቢት18/2017 የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ አውሮፕላኖችን አገልግሎት ላይሊያውል ነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና አርቸር አቪዬሽን በኤሌክትሪክ የሚሰሩ አውሮፕላኖችን አገልግሎት ላይ ለማዋል የሚያስችል የጋራ ስምምነት ተፈራረሙ
የብርቱካን ተመስገንን የሐሰት ድራማ/ ትወና በእኩይ ሰዎች ተጠንስሶ ተመሳጥሮ ሕዝብን ለማጋጨት ለማጋደል ጥላቻን ለማስፋፋት ሕብረተ ሰቡን ሰላም ለመንሳት የተደረገው ጥረት ልብ ሰባሪ ከመሆኑ በላይ ጥያቄዎችን እራሴን እንደጠይቅ አርጎኛል።
4 months ago
በእንግሊዙ ኤክስፕረስ ድረ-ገጽ ላይ አምደኛ የሆነው ክሪስ ቦራትየን አዲስ አበባ በአፍሪካ ብቻም ሳይሆን በዓለም ደረጃ አራተኛዋ ከፍተኛ ዋና ከተማ መሆኗን ያስቀምጣል❗️🇪🇹👏👍👇
መጋቢት 26/2017 በሐረሪ ክልል የዘንድሮው የሹዋሊድ በዓልን የሚያከብሩ እንግዶች ወደ ሐረር ከተማ መግባት ጀምረዋል በዓሉ ሰላምን እና ኅብረ-ብሔራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ "የቅርስ ሃብቶቻችን ለቱሪዝም ልማታችን" በሚል መሪ ሐሳብ ይከበራል፡፡
በሐረር ከተማ እየተከበረ ያለው የሸዋሊድ ክብረ በዓል(በምስል)፣ ድንቅ የሆነው የኢትዮጵያን ውበት አንዱ ማሳያችን❗️🇪🇹❤️👏👍👇👇
youtu.be/kl9z4DzqJqc?si…
አዲሷ የካሳንችስ መንደር ትውልዱን የሚመጥን ስልጣኔን ያመላከተ ድንቅ ስራ 🇪🇹👏👍❤️👇👇
የቀድሞ የካዛንቺስ መናኸርያ ወደ ህዝብ ማረፍያነት የተለወጠ🇪🇹👏👍👇
በ45ኛውን የለንደን ማራቶን የሴቶች ምድብ ውድድር የፓሪስ ኦሎምፒክ የብር ሜዳልያ ባለቤቷ አትሌት ትዕግስት አሰፋ በበላይነት ማሸነፏን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን መረጃ አመላክቷል።🇪🇹👏👍💪👇
ከልጅነት ጀምሮ የምደግፈው ምርጡ team😊👏💪👍👇
3 months ago
የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማኀበራት ሕብረት ተመሰረተ ena.et/web/amh/w/amh_…
ኢትዮጵያ ከሰሃራ በታች ትልቁን ሕንጻ ልትገነባ ነው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ያስገነባዋል የተባለው የዋና መሥሪያ ቤት ሕንጻ ከሰሃራ በታች ትልቁ እንደሚሆን እና ህንጻው 197 ሺህ 800 ካሬ ሜትር ስፋት 327.5 ሜትር ርዝመትና 62 ፎቅ ይኖረዋል ተብሏል
የፌደራል ተቋማት የምክክር መድረክ ከግንቦት 22 እስከ 24/2017 በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ይካሄዳል። #ኢትዮጵያእየመከረችነው
2 months ago
🇪🇹👏👏👍 ኢትዮጵያ የባህር በር ለማግኘት የምታደርገውን ጥረት የአሜሪካ መንግስት ይደግፋል − በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ena.et/web/amh/w/amh_…
ኢትዮጵያ ውሰጥ እውነት መስፈሪያ እንዲሆን በመሰራት መምህራን ትልቅ ድርሻ አለባቸው🇪🇹👍👇
ኢትዮጵያዊ L 39 ተዋጊ ጀት አብራሪ እህቶቻችን 🙌 ድንቅ የኢትዮጵያ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👍🙏 ሰማዩ የኛ ነው THE SKY IS OURS ✈️ #EthiopiaPrevails #MEGA ሰማዩ የኛ ነው THE SKY IS OURS ✈️ #EthiopiaPrevails
a month ago
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1ኛ እስከ 3ኛ ወጡ!🇪🇹👏💪👍🙏 በኢዩጂን በተደረገ የወንዶች 10 ሺህ ሜትር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በበላይነት አጠናቀዋል።
#NewProfilePic