ጄሪ Abሳላት🦋 (@jabsalat) 's Twitter Profile
ጄሪ Abሳላት🦋

@jabsalat

Politics is never based on humanity”
instagram.com/jerri_absalat

ID: 1562402139963400193

linkhttps://www.twitter.com/JAbsalat calendar_today24-08-2022 11:32:09

1,1K Tweet

2,2K Followers

181 Following

Regalia (@megfira23) 's Twitter Profile Photo

This!!! One of the best example is “ስምዖንም መልሶ፦ አቤቱ፥ ሌሊቱን ሁሉ አድረን ስንደክም ምንም አልያዝንም፤ ነገር ግን በቃልህ መረቦቹን እጥላለሁ አለው።” — ሉቃስ 5፥5 Without Jesus was tiring, unfruitful but with jesus tha same place became fruitful.

ጄሪ Abሳላት🦋 (@jabsalat) 's Twitter Profile Photo

ሉቃስ 15 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ መቶ በግ ያለው ከእነርሱም አንዱ ቢጠፋ፥ ዘጠና ዘጠኙን በበረሃ ትቶ የጠፋውን እስኪያገኘው ድረስ ሊፈልገው የማይሄድ ከእናንተ ማን ነው? ⁵ ባገኘውም ጊዜ ደስ ብሎት በጫንቃው ይሸከመዋል፤😍😍

ሉቃስ 15
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ መቶ በግ ያለው ከእነርሱም አንዱ ቢጠፋ፥ ዘጠና ዘጠኙን በበረሃ ትቶ የጠፋውን እስኪያገኘው ድረስ ሊፈልገው የማይሄድ ከእናንተ ማን ነው?
⁵ ባገኘውም ጊዜ ደስ ብሎት በጫንቃው ይሸከመዋል፤😍😍
ጄሪ Abሳላት🦋 (@jabsalat) 's Twitter Profile Photo

ኮሪያዊ ነው የምፈልገው ስል south ኮሪያ እንደሆነ ይያዝልኝ ለማንኛዉም ልዩነቱን ቀድመን ማወቃችን ጠቅሞናል 😁

ኮሪያዊ ነው የምፈልገው ስል south ኮሪያ እንደሆነ ይያዝልኝ ለማንኛዉም ልዩነቱን ቀድመን ማወቃችን ጠቅሞናል 😁
ጄሪ Abሳላት🦋 (@jabsalat) 's Twitter Profile Photo

የ5 ብር መንገድ በግድ ልሸኝሽ ተብሎ የ30 ብር ፓርኪንግ ዝርዝር መጠየቅ ምን ይሉታል😨

Getachew K Reda (@reda_getachew) 's Twitter Profile Photo

ምስ ዓቕሊን ብሰላማዊ መገዲን ኩለን ንህልውና ትግራይ ዘገድሳ ዕማማትና ክንፍፅመን ኢና! ልዕሊ ህልውና ህዝብና ዝስራዕ ዝኾነ ይኹን ኣጀንዳ የለን! ክብርን ሞገስንንጀጋኑ ሰማእታትና!

K E R I (@keri_jud) 's Twitter Profile Photo

So የአርባ ምንጭ አዲሱ ሆስፒታል ግንባታ የፈጀው 1.7 ቢሊየን የኮሪደር ልማት የፈጀው 33 ቢሊየን 🤔 ..... ለህዝብ የሚጠቅሙ ፕሮጀክቶች መስራት ይረክሳሉ ልበል? 🤔

ጄሪ Abሳላት🦋 (@jabsalat) 's Twitter Profile Photo

ዘጸአት 23 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² ክፉውን ለማድረግ ብዙ ሰዎችን አትከተል፤ ፍርድንም ለማጥመም ከብዙ ሰዎች ጋር ተስማምተህ አትመስክር። ³ በፍርድ ነገርም ለድሀው አታድላ።

ጄሪ Abሳላት🦋 (@jabsalat) 's Twitter Profile Photo

ኤሊ ምን ብትዘገይ ቤቷን አዝላ ነው! ትል ነበር አያቴ ህልማችሁን ፣ ነገችሁን አስቡ ስኬታችሁን የሚጠባበቁ ቤተሰቦቻችሁን አትርሱ መልካም ቀን😍

ጄሪ Abሳላት🦋 (@jabsalat) 's Twitter Profile Photo

ከልማቱ ጋር ተያይዞ ሶፍት ወይም ቆሻሻ ሲጥል የተገኘ አሉ 2000 ብር ቅጣት እና 3ወር እስራት ተዛለቅናት እንግዲህ😁