worku kebede (@workukebede17) 's Twitter Profile
worku kebede

@workukebede17

ID: 1564555396034985986

calendar_today30-08-2022 10:07:47

150 Tweet

1,1K Takipçi

1,1K Takip Edilen

worku kebede (@workukebede17) 's Twitter Profile Photo

ዓመታዊ፤ ወርሃዊና ሳምንታዊ የእምነት በዓላት ሲከናዎኑ ዝግጅቱ ሲጠናቀቅ የዝግጅቱ ባለቤት በዕለቱና ወዲያው አካባቢውን ካላጸዳ፤ብር 3,000.00

worku kebede (@workukebede17) 's Twitter Profile Photo

የታክሲና ሚኒባስ ተራ አስከባሪዎች፤ የፓርኪንግ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች፤ በጫማ ጥገናና ጽዳት የተሰማሩ፤ በእረፍት ቀን መንገድ ላይ የሚነግዱ ነጋዴዎችያላቸው የእንስሳት የግብይት ማዕከላት እስከ 5 ሜትር ዙሪያ ከቆሻሻ ጽዱ ያላደረገ 500.00

worku kebede (@workukebede17) 's Twitter Profile Photo

ማንኛውም የግል ጽዳት ድርጅት ወይም ማህበር ከተመደበበት የስራ ቦታ ወይም ምደባ ውጭ ደረቅ ቆሻሻ ከሰበሰበ፤ብር 2,000.00

worku kebede (@workukebede17) 's Twitter Profile Photo

ከደረቅ ቆሻሻ ኮምፖስት ማዘጋጀት ከተሞችን ከብክለት የጸዱ፣ ለኑሮና ለስራ ምቹ እንዲሆኑ በማድረግ እንዲሁም አገራችን ለተያያዘችው ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታ ተግባራዊነት ከፍተኛ ሚና ይጫወታል፡

worku kebede (@workukebede17) 's Twitter Profile Photo

ኮምፖሲት ይህንን ይመስላል፡፡ በወንፊት በመንፋት ተለቅ ተለቅ ያለውን እንደገና ለእርሾነት መጠቀም ይቻላል፡፡

ማዘጋጃ-ቤታዊና ማዘጋጃ-ቤታዊ ያሌሆኑ የደረቅ ቆሻሻዎች የማዘጋጃ ቤታዊ ደረቅ ቆሻሻ ጥንቅር ከከተማ ከተማ እና ከሀገር ሀገር እንዱሁም ከጊዜ ወደ ጊዜይለያያል፡፡

worku kebede (@workukebede17) 's Twitter Profile Photo

ማዘጋጃ-ቤታዊ ያልሆነ ደረቅ ቆሻሻ:- ከሆስፒታል የሚመነጩ መርፌ፤ የደም ንኪኪ ያላቸው ግሎቭና ፤ መዴሃኒትና የመዴሃኒት ማሸጊዎች፤ ጊዜያቸው ያለፈባቸው ምግቦች፤ የኢንደስትሪ ቆረቅ ቆሻሻዎች፤ አደገኛ ኬሚካልችን ወዘተ ያጠቃልላል፡

worku kebede (@workukebede17) 's Twitter Profile Photo

ማዘጋጃ-ቤታዊ ደረቅ ቆሻሻ ማለት የምግብ ተረፈ-ምርት፣ የቤት ጥራጊዎች፣ የሌብስ ቁርጥራጭ/ያለቁ ሌብሶች፣ ጫማዎች፣ የመስታወት ስብርባሪ፣ የብረትና ፕሊስቲኮች፤ ቁርጥራጭ፣ ሳርና ቅጠል፣ የወረቀት፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ እቃዎች፤ የመኪና

worku kebede (@workukebede17) 's Twitter Profile Photo

ለመልሶ መጠቀም እና ኡደት አገልግሎት የማይውለውን ደረቅ ቆሻሻ በማቃጠል ሀይን ማመንጨት የሚቻለወበት ቦታ

የወረቀት ቆሻሻል በመለየት መልሰው ወረቀት ለሚያመርቱ ፋብሪካዎች ለጥሬ እቃነት መጠቀም ያስችላል፡፡ በዚህም ክፍተኛ የደን ውድመትን መቀነስ ይቻላል

በማስወገጃ ቦታ ቆሻሻ የመለየት ስራ የሚከናወነው ቆሻሻው እንደተደፋ አፈር ሳይለብስ ወዱያውኑ በሚለዩ ሰዎች ይለያል፡፡

ቆሻሻን ይዘት ለመቀነስ እና የማጓጓዣ ሂደት ለማፋጠን የምርት ሂደቱ የጠራ፤ ተጨማሪ ስራ የሚያስፈልጋቸው ተመሳሳይ እቃዎች በአንድ ላይ በማሸግ እና በመቆራረጥ ማዘጋጀት ይኖርብናል፡፡

ከሰል(Briquettes)፡ ማለት ከተወገደና ከሚጣል ማንኛውም የካርበር ምንጭ የሆነ ደረቅ ቆሻሻ ግብዓት የሚመረት ሲሆን የአመራረት ሂደቱ ቢለያይም ሁለም የካርበን ይዘት ያለው