Wodaje (@wodaje12) 's Twitter Profile
Wodaje

@wodaje12

life is short don't be evil.

ID: 1444934707658039297

calendar_today04-10-2021 07:58:05

2,2K Tweet

123 Takipçi

469 Takip Edilen

ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret) 's Twitter Profile Photo

#ያሳፍራል 4,500 ብር ገደማ የሚሸጥ የባህር ዳር- አዲስ አበባ የአውሮፕላን ትኬትን በ10,000 ብር ያውም በሌላ ሰው ስም እያዘጋጁ አንዳንድ የባህር ዳር ኤርፖርት ሰራተኞች እየቸበቸቡት ነው። ይህን በውድ የሚሸጡትን ትኬት ወይ ሌላ ሰውን ከጉዞ ሰርዘው

Meseret Media (@meseretmedia) 's Twitter Profile Photo

#ዜናመሠረት የፀጥታ ሀይሎች የቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታል የጤና ባለሙያዎችን ስራ እያስቆሙ አስረው መውሰዳቸው ታወቀ - "ወደ ስራችን የሚመልሰን የጥያቄያችን ትክክለኛ ምላሽ እንጅ መሳሪያ ወይም የመንግስት ማስፈራሪያ አይደለም"- የጤና ባለሙያዎች

#ዜናመሠረት የፀጥታ ሀይሎች የቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታል የጤና ባለሙያዎችን ስራ እያስቆሙ አስረው መውሰዳቸው ታወቀ 

- "ወደ ስራችን የሚመልሰን የጥያቄያችን ትክክለኛ ምላሽ እንጅ መሳሪያ ወይም የመንግስት ማስፈራሪያ አይደለም"- የጤና ባለሙያዎች
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret) 's Twitter Profile Photo

The curious case of Esayas Belay! Heartbreaking. Disturbing. Unbelievable. In a country where politicians casually say “Torture is gone,” the reality for Esayas — a young man who gave so much to his country in such a short time — is tragically different. This week marks one

The curious case of Esayas Belay! 

Heartbreaking. Disturbing. Unbelievable. 

In a country where politicians casually say “Torture is gone,” the reality for Esayas — a young man who gave so much to his country in such a short time — is tragically different. 

This week marks one
Meseret Media (@meseretmedia) 's Twitter Profile Photo

#ዜናመሠረት ቱርካዊው የቴክኖሎጂ ኩባንያ ባለቤት ቦሌ ኤርፖርት ላይ እንደታሰረ እና ከሀገር እንዳይወጣ እንደታገደ ተሰማ - "ይህ እኔ ላይ ከደረሰ የሀገሪቱ ዜጎች ላይ ምን እየደረሰ እንደሆነ ማሰብ ነው"- ኤምሬ ቫሎር (መሠረት ሚድያ)- ኤምሬ ቫሎር

#ዜናመሠረት ቱርካዊው የቴክኖሎጂ ኩባንያ ባለቤት ቦሌ ኤርፖርት ላይ እንደታሰረ እና ከሀገር እንዳይወጣ እንደታገደ ተሰማ 

- "ይህ እኔ ላይ ከደረሰ የሀገሪቱ ዜጎች ላይ ምን እየደረሰ እንደሆነ ማሰብ ነው"- ኤምሬ ቫሎር

(መሠረት ሚድያ)- ኤምሬ ቫሎር
Meseret Media (@meseretmedia) 's Twitter Profile Photo

#ዜናመሠረት የመጠቀሚያ ግዜው አልፎበት ወደ ሀገር እንዳይገባ ታግዶ የነበረ የቱርክ የስንዴ ዱቄት በቅርቡ በድብቅ መግባት መጀመሩ ተደረሰበት (ይህ ዜና ግንቦት 1/2017 ዓ/ም ቀን ለመሠረት ሚድያ ከፋይ አባሎች 'paid subscribers' ቀርቦ የነበረ ነው)

#ዜናመሠረት የመጠቀሚያ ግዜው አልፎበት ወደ ሀገር እንዳይገባ ታግዶ የነበረ የቱርክ የስንዴ ዱቄት በቅርቡ በድብቅ መግባት መጀመሩ ተደረሰበት 

(ይህ ዜና ግንቦት 1/2017 ዓ/ም ቀን ለመሠረት ሚድያ ከፋይ አባሎች 'paid subscribers' ቀርቦ የነበረ ነው)
ትዝብቱ🔔 (@geteriew1) 's Twitter Profile Photo

#ሰበር_ዜና ➽የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል በወሎ ቤተ አማራ የተማረከው ጄኔራል አሰፋ ቸኮል ገቢ ሁኗል😂

Meseret Media (@meseretmedia) 's Twitter Profile Photo

#ዜናመሠረት የባህር ዳር ጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የጤና ባለሙያዎች የታሰረው ባልደረባቸው ዶ/ር ዳንኤል ፈንታነህ (ዶ/ር ደቦል) ፍትህ እንዲያገኝ በህብረት ጠየቁ "ባልደረቦቻችን ዋጋ እየከፈሉ ያሉት የእኛን የመብት እና የመኖር ጥያቄ

Wodaje (@wodaje12) 's Twitter Profile Photo

He iz Dr. Daniel detained by the ethiopian government due to the way he asked his innate right to live #freeDr.Daniel

He iz Dr. Daniel detained by the ethiopian government  due to the way he asked his innate right to live
#freeDr.Daniel