Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile
Abu hanif

@sefa_jemal

ID: 1523049729180983299

linkhttps://linktr.ee/GurageRights calendar_today07-05-2022 21:19:11

635 Tweet

846 Takipçi

547 Takip Edilen

Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

ባርነት ከሞት በላይ ያስፈራል ❗️ባርነት ውስጥ ህይወት የለም ‼️ነፃ ዜጋ የምትሆንበት ሀገር ከሌለህ ባርያ ነህ ❗️እንደ አህያ ይጭኑሃል ❗️እንደ ፈረስ ይጋልቡሃል ።‼️ " ከዚህ ቦኃላ ጉራጌ ጭቆናን የሚሸከምበት ትዕግሥት የለውም "

ባርነት ከሞት በላይ ያስፈራል ❗️ባርነት ውስጥ ህይወት የለም ‼️ነፃ ዜጋ የምትሆንበት ሀገር ከሌለህ ባርያ ነህ ❗️እንደ አህያ ይጭኑሃል ❗️እንደ ፈረስ ይጋልቡሃል ።‼️
" ከዚህ ቦኃላ ጉራጌ ጭቆናን የሚሸከምበት ትዕግሥት የለውም "
Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

#የምክርቤ_ውሎ ዛሬዉ የተጀመረው የምክርቤቱ ስብሰባ እሪፖርት በማቅረብና የ2016 እቅድ ጋር በተያያዘ ብቻ ውይይት ሲካሄድ መዋሉን ባገኘናቸው ምንጮች ለማወቅ ችለናል ሞሽን በሚል በህገወጥነት ስላዘጋጁት ሰነድ የተባለ ነገር የለም።

#የምክርቤ_ውሎ
ዛሬዉ የተጀመረው የምክርቤቱ ስብሰባ እሪፖርት በማቅረብና የ2016 እቅድ ጋር በተያያዘ ብቻ ውይይት ሲካሄድ መዋሉን ባገኘናቸው ምንጮች ለማወቅ ችለናል ሞሽን በሚል በህገወጥነት ስላዘጋጁት ሰነድ የተባለ ነገር የለም።
Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

#ጠንካራ_ስትሆን_ጠላትም_ያከብርሀል። 🙏🙏🙏🙏🙏ክበሩልን 🙏🙏🙏 አስፈሪውና የማይሰበረው ምክር ቤታችን የጨረቃው ክልል የህገመንግስታቸው ረቂቅ ሀሳብ ዛሬም አጀንዳው ሳይነሳ ቀርቷል።

#ጠንካራ_ስትሆን_ጠላትም_ያከብርሀል።
   🙏🙏🙏🙏🙏ክበሩልን 🙏🙏🙏
አስፈሪውና የማይሰበረው ምክር ቤታችን የጨረቃው ክልል የህገመንግስታቸው ረቂቅ ሀሳብ ዛሬም አጀንዳው ሳይነሳ ቀርቷል።
Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

ጉራጌ በጉራጌነቱ ቁሞ ከሌሎች ህዝቦች ጋረር ኢትዮጲያን ያድናል፡፡ተሽኮርማሚነት፣አስመሳይነት እና ምክንታዊነት የራቀው ቁሞቀሩ የአናሳነት ፖለቲካ ዘፈኑ እንጂ ተግባሩ አያምርም፡፡ከተግባር ያልተቀዳ ፖለቲካ ውሃ መልስ ውሃ ቅዳ ነው፡፡!!

ጉራጌ በጉራጌነቱ ቁሞ ከሌሎች  ህዝቦች ጋረር  ኢትዮጲያን ያድናል፡፡ተሽኮርማሚነት፣አስመሳይነት እና  ምክንታዊነት የራቀው ቁሞቀሩ የአናሳነት ፖለቲካ  ዘፈኑ እንጂ ተግባሩ አያምርም፡፡ከተግባር ያልተቀዳ ፖለቲካ ውሃ መልስ ውሃ ቅዳ  ነው፡፡!!
Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

#ወዳጄ! አንተ እንደፈለክ አካኪ ዘራፍ በል እኛ በተኩላ የምንነዳ ጠቦት በጎች አይደለንም ብልሆች የሚመሩን ብልህ ህዝብ ነን #እኛ_ጉራጌዎች_ነን!!

#ወዳጄ!
አንተ እንደፈለክ አካኪ ዘራፍ በል
እኛ በተኩላ የምንነዳ ጠቦት በጎች አይደለንም
ብልሆች የሚመሩን ብልህ ህዝብ ነን

#እኛ_ጉራጌዎች_ነን!!
Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

የቱ ትውልድ? -እርስ በእርስ እንዲባላ የጦርነት ማገዶ እንዲሆን የተገደደው? -በምርጫ ማጣት ከአገሩ ተሰዶ በረሃ የቀረው? -በተስፋ ማጣት የሱስ ሰለባ ሆኖ የናወዘው? -በልጆቹ ስቃይ በሮሮና ትካዜ የሚቆዝመው? -ተሳዶ ፣ተፈናቅሎ የተገደለው? #የቱ

የቱ ትውልድ?
-እርስ በእርስ እንዲባላ የጦርነት ማገዶ እንዲሆን የተገደደው?
-በምርጫ ማጣት ከአገሩ ተሰዶ በረሃ የቀረው?
-በተስፋ ማጣት የሱስ ሰለባ ሆኖ የናወዘው?
-በልጆቹ ስቃይ በሮሮና ትካዜ የሚቆዝመው?
-ተሳዶ ፣ተፈናቅሎ የተገደለው?
#የቱ
Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

#2016😍 #አማን_ኢማን_ጀባ #ጤና_ሰላም_ሁሉ_ጀባ_ሙሀባ_ጀባ #ሁሉም_ሰርቶ_ይግባ #የተጣላ_ያስታርቅልን #ሸረኛ_ምቀኛውን_ገለል_ያርግልን #ሀገራችን_ሰላም_ያርግልን #የምንሳቀቅበት_ሳይሆን_የምንስቅበት #ፈጣሪ_ያርግልን #ዱዓ_ያለበት_አለ_አሚን_በል❤😍

#2016😍
#አማን_ኢማን_ጀባ
#ጤና_ሰላም_ሁሉ_ጀባ_ሙሀባ_ጀባ
#ሁሉም_ሰርቶ_ይግባ
#የተጣላ_ያስታርቅልን
#ሸረኛ_ምቀኛውን_ገለል_ያርግልን
#ሀገራችን_ሰላም_ያርግልን 
#የምንሳቀቅበት_ሳይሆን_የምንስቅበት
#ፈጣሪ_ያርግልን
  #ዱዓ_ያለበት_አለ_አሚን_በል❤😍
Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

#ከዛ_ከታታሪዉና_ሠርቶ_ከማይጠግበዉ_ጉራጌ_ህዝብ_መወለድ_በራሱ_ሀብት_ነው‼‼ #ጉራጌነት_ይለምልም‼‼

#ከዛ_ከታታሪዉና_ሠርቶ_ከማይጠግበዉ_ጉራጌ_ህዝብ_መወለድ_በራሱ_ሀብት_ነው‼‼
#ጉራጌነት_ይለምልም‼‼
Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

የጉራጌ ህዝብ በሁለት ዞን መደራጀቱ ምን ያህል ትልቅ ህዝብ መሆን ከበቂ በላይ ማሳያ ነው። ይህ ታላቅ ህዝብ ህገመንግስታዊ እራስን በራስ የማስተዳደር (ክልል)ጥያቄውን በ አንድነት ያስከብራል ። #እንኳን_ደስ_አላቹ #እንኳን_ደስ_አለን

የጉራጌ ህዝብ በሁለት ዞን መደራጀቱ ምን ያህል ትልቅ ህዝብ መሆን ከበቂ በላይ ማሳያ ነው። ይህ ታላቅ ህዝብ ህገመንግስታዊ እራስን በራስ የማስተዳደር (ክልል)ጥያቄውን በ አንድነት ያስከብራል ።
#እንኳን_ደስ_አላቹ
#እንኳን_ደስ_አለን
Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

ዛሬ ቤተሰቦቻችን (አበሩሰንዳ) ፍፁም ሰላማዊ፣ የጉራጌነት ለዛ ባለው መልኩ ከተማቸው ላይ ተስተናግደው ወደ ናፈቁት ቤተሰቦቻቸው ገብተዋል። ወጣቱ፣ከፀጥታው አካለት ጋር የነበረው ቅንጅት ደስ የሚል ነበር!ተግባሩ ነገም ከነገ በስቲያ የሚቀጥል ነው!

ዛሬ ቤተሰቦቻችን (አበሩሰንዳ) ፍፁም ሰላማዊ፣ የጉራጌነት ለዛ ባለው መልኩ ከተማቸው ላይ ተስተናግደው ወደ ናፈቁት ቤተሰቦቻቸው ገብተዋል።
ወጣቱ፣ከፀጥታው አካለት ጋር የነበረው ቅንጅት ደስ የሚል ነበር!ተግባሩ ነገም ከነገ በስቲያ የሚቀጥል ነው!
Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

#ዛሬም_የጉራጌ ርዕሰ መዲና #ወርቅጥየ ለመስቀል ወደ አገር ቤት በሚገቡ ልጆቿ ደምቃለች!! #በዐሉን ስለ ነገ እጣፈንታችን በመነጋገር እናሣልፈው በሰላም ተመለሱ ደሞቼ !!

#ዛሬም_የጉራጌ ርዕሰ መዲና #ወርቅጥየ ለመስቀል ወደ አገር ቤት በሚገቡ ልጆቿ ደምቃለች!!

#በዐሉን ስለ ነገ እጣፈንታችን በመነጋገር እናሣልፈው በሰላም ተመለሱ ደሞቼ !!
Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

ሲጀመር ቆጮ የሚዘጋጀው ለክትፎ ነው።ክትፎም ያለ ቆጮ ሲቀርብ ውበትም ጣዕሙም አይመጣም። #ቲና_ሟን_ይሰራ😍❤

ሲጀመር ቆጮ የሚዘጋጀው ለክትፎ ነው።ክትፎም ያለ ቆጮ ሲቀርብ ውበትም ጣዕሙም አይመጣም።

#ቲና_ሟን_ይሰራ😍❤
Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

#ኤስያርብ_ታረቀኝ_ደግፌን_ዘርማዎች_እንኳን_አደረሰህ_ለማለት_ከወልቂጤ_አገና_ተጉዘዋል‼ #ያከበረን_ማክበር_ጉራጌነት_ነዉ! #አብሮ_መቆም_ጉራጌነት_ነዉ! #ያከበረህን_በርታ_ያለህን_ክብር_ማልበስ_የኛዉ_ነዉ! #ጀግና_ያከበረ_ይከበራል‼‼

#ኤስያርብ_ታረቀኝ_ደግፌን_ዘርማዎች_እንኳን_አደረሰህ_ለማለት_ከወልቂጤ_አገና_ተጉዘዋል‼
#ያከበረን_ማክበር_ጉራጌነት_ነዉ!
#አብሮ_መቆም_ጉራጌነት_ነዉ!
#ያከበረህን_በርታ_ያለህን_ክብር_ማልበስ_የኛዉ_ነዉ!
#ጀግና_ያከበረ_ይከበራል‼‼
Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

ነሬ ቧረቸንም የትከይታ በደን አናችምታ ጅጓረይታ!!😥 #የጉራጌ_አዶት❤😥🥰

ነሬ ቧረቸንም የትከይታ 

በደን አናችምታ ጅጓረይታ!!😥

#የጉራጌ_አዶት❤😥🥰
Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

ለቀቤና_ልዩ_ወረዳነት_እውቅና_ስትሰጥ 65% ጉራጌ ቀቤና ነህ እያልከው መሆኑን አተዘንጋ!!

ለቀቤና_ልዩ_ወረዳነት_እውቅና_ስትሰጥ
65% ጉራጌ ቀቤና ነህ እያልከው መሆኑን አተዘንጋ!!
Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

I stand with Palestine 🇵🇸 Palestine has the right to defend itself from terrorists. #طوفان_الأقصى #طوفان_القدس #GazaUnderAttack #FreePalestine #Palestine #FreePalastine #IStandWithPalestine

I stand with Palestine 🇵🇸

Palestine has the right to defend itself from terrorists.

#طوفان_الأقصى 
#طوفان_القدس 
#GazaUnderAttack #FreePalestine #Palestine #FreePalastine #IStandWithPalestine
Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

#ፍትህ በወልቂጤ ከተማ አካባቢያቸው ሲጠብቁ በግፍ ለታሰሩ የጉራጌ ልጆች! Ethiopian Human Rights Commission Human Rights Watch Ethiopia VOA Amharic BBC News Amharic DW Amharic

#ፍትህ በወልቂጤ ከተማ አካባቢያቸው ሲጠብቁ በግፍ ለታሰሩ የጉራጌ ልጆች!
Ethiopian Human Rights Commission
Human Rights Watch Ethiopia
VOA Amharic
BBC News Amharic
DW Amharic