National Election Board of Ethiopia- NEBE (@nebethiopia) 's Twitter Profile
National Election Board of Ethiopia- NEBE

@nebethiopia

National Election Board of Ethiopia (NEBE) is an election management body mandated by Ethiopian constitution.

ID: 1117715108275335169

linkhttp://www.nebe.org.et calendar_today15-04-2019 09:03:42

945 Tweet

108,108K Takipçi

0 Takip Edilen

National Election Board of Ethiopia- NEBE (@nebethiopia) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በተጠናቀቀው ሣምንት ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ጋር ተወያየ ዝርዝሩን ይመልከቱ rb.gy/6hgega

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በተጠናቀቀው ሣምንት ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ጋር ተወያየ
ዝርዝሩን ይመልከቱ rb.gy/6hgega
National Election Board of Ethiopia- NEBE (@nebethiopia) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተለያዩ የኅትመት ውጤቶችን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለሚገኙ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አሠራጨ ዝርዝሩን ይመልከቱ rb.gy/6kpv2e

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተለያዩ የኅትመት ውጤቶችን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለሚገኙ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አሠራጨ
ዝርዝሩን ይመልከቱ rb.gy/6kpv2e
National Election Board of Ethiopia- NEBE (@nebethiopia) 's Twitter Profile Photo

የቦርዱ ውጤታማ የፕሮግራም በጀት አተገባበር እንዲጠናከር ለቦርዱ ኃላፊዎች የዐቅም ግንባታ ሥልጠና ተሰጠ ዝርዝሩን ይመልከቱ web.facebook.com/share/p/18z7JM…

የቦርዱ ውጤታማ የፕሮግራም በጀት አተገባበር እንዲጠናከር ለቦርዱ ኃላፊዎች የዐቅም ግንባታ ሥልጠና ተሰጠ
ዝርዝሩን ይመልከቱ web.facebook.com/share/p/18z7JM…
National Election Board of Ethiopia- NEBE (@nebethiopia) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አንድ ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ፖርቲ ላይ ያቀረበው ክስ ተወሠነለት ዝርዝሩን ይመልከቱ shorturl.at/EqNq5

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አንድ ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ፖርቲ ላይ ያቀረበው ክስ ተወሠነለት
ዝርዝሩን ይመልከቱ shorturl.at/EqNq5
National Election Board of Ethiopia- NEBE (@nebethiopia) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሰመራ ዩኒቨርሲቲ እና ለድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በጎ ፈቃደኛ ተማሪዎች ሥልጠና ሰጠ ዝርዝሩን ይመልከቱ web.facebook.com/share/p/1Fu69w…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሰመራ ዩኒቨርሲቲ እና ለድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በጎ ፈቃደኛ ተማሪዎች ሥልጠና ሰጠ
ዝርዝሩን ይመልከቱ web.facebook.com/share/p/1Fu69w…
National Election Board of Ethiopia- NEBE (@nebethiopia) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለበጎ ፈቃደኛ ወጣቶች በሥነ-ዜጋና የመራጮች ትምህርት ርዕሰ-ጉዳይ ላይ የሰጠው የአሠልጣኞች ሥልጠናን የተመለከተ የልምድ ልውውጥ አካሄደ ተጨማሪ ይመልክቱ rb.gy/gaicdg

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለበጎ ፈቃደኛ ወጣቶች በሥነ-ዜጋና የመራጮች ትምህርት ርዕሰ-ጉዳይ ላይ የሰጠው የአሠልጣኞች ሥልጠናን የተመለከተ የልምድ ልውውጥ አካሄደ

ተጨማሪ ይመልክቱ rb.gy/gaicdg
National Election Board of Ethiopia- NEBE (@nebethiopia) 's Twitter Profile Photo

ቦርዱ የ6ኛው ሀገራዊ ምርጫን ተከትሎ በወሰዳቸው ሦስት ቁልፍ የምርጫ ሥርዓት ማዘመኛ ማሻሻያዎችን በተመለከተ ዎርክሾፕ አካሄደ ተጨማሪ ይመልከቱ rb.gy/3xf8vn

ቦርዱ የ6ኛው ሀገራዊ ምርጫን ተከትሎ በወሰዳቸው ሦስት ቁልፍ የምርጫ ሥርዓት ማዘመኛ ማሻሻያዎችን በተመለከተ ዎርክሾፕ አካሄደ

ተጨማሪ ይመልከቱ rb.gy/3xf8vn
National Election Board of Ethiopia- NEBE (@nebethiopia) 's Twitter Profile Photo

ቦርዱ “የማኅበረሰብ ቲያትር ለአካታች የሥነ-ዜጋና የመራጮች ትምህርት" የተሰኘው መርኅ-ግብር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን አካሄደ ዝርዝሩን ይመልከቱ rb.gy/id0x1v

ቦርዱ “የማኅበረሰብ ቲያትር ለአካታች የሥነ-ዜጋና የመራጮች ትምህርት" የተሰኘው መርኅ-ግብር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን አካሄደ

ዝርዝሩን ይመልከቱ rb.gy/id0x1v
National Election Board of Ethiopia- NEBE (@nebethiopia) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በቴክኖሎጂ የታገዘ የምርጫ አስተዳደር ሥርዓት መተግበሪያውን ለባለድርሻ አካላት አስተዋወቀ ተጨማሪ ይመልከቱ nebe.org.et/am/node/1160

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በቴክኖሎጂ የታገዘ የምርጫ አስተዳደር ሥርዓት መተግበሪያውን ለባለድርሻ አካላት አስተዋወቀ
ተጨማሪ ይመልከቱ nebe.org.et/am/node/1160
National Election Board of Ethiopia- NEBE (@nebethiopia) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሴት እና አካል ጉዳተኛ የፖለቲካ ፓርቲ አባላትና አመራሮች ፖለቲካዊ ተሣትፏቸና የሚደርሱባቸው ተግዳሮቶችን የተመለከተ ሥልጠና ሰጠ ተጨማሪ ይመልከቱ nebe.org.et/am/node/1161

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሴት እና አካል ጉዳተኛ የፖለቲካ ፓርቲ አባላትና አመራሮች ፖለቲካዊ ተሣትፏቸና የሚደርሱባቸው ተግዳሮቶችን የተመለከተ ሥልጠና ሰጠ
ተጨማሪ ይመልከቱ nebe.org.et/am/node/1161
National Election Board of Ethiopia- NEBE (@nebethiopia) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ አስፈጻሚዎችን የሚያሠለጥኑ አሠልጣኞች ምልመላ ሥራ ጀመረ ተጨማሪ ይመልከቱ web.facebook.com/share/p/16LuTr…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ አስፈጻሚዎችን የሚያሠለጥኑ አሠልጣኞች ምልመላ ሥራ ጀመረ
ተጨማሪ ይመልከቱ  web.facebook.com/share/p/16LuTr…
National Election Board of Ethiopia- NEBE (@nebethiopia) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለባሕር ዳር እና ለአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በጎ-ፈቃደኛ ተማሪዎች በሥነ-ዜጋና በመራጮች ትምህርት ላይ ያተኮረ ሥልጠና ሰጠ ተጨማሪ ይመልከቱ shorturl.at/Bchac

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለባሕር ዳር እና ለአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በጎ-ፈቃደኛ ተማሪዎች በሥነ-ዜጋና በመራጮች ትምህርት ላይ ያተኮረ ሥልጠና ሰጠ
ተጨማሪ ይመልከቱ  shorturl.at/Bchac
National Election Board of Ethiopia- NEBE (@nebethiopia) 's Twitter Profile Photo

ቦርዱ “የሥነ-ዜጋና የመራጮች ትምህርት እና ሁሉን አካታች የምርጫ ተሣትፎ” የተሰኘ የማኅበረሰብ ቲያትር በአዳማ ከተማ አካሄደ ተጨማሪ ይመልከቱ web.facebook.com/share/p/1YgAyd…

ቦርዱ “የሥነ-ዜጋና የመራጮች ትምህርት እና ሁሉን አካታች የምርጫ ተሣትፎ” የተሰኘ የማኅበረሰብ ቲያትር በአዳማ ከተማ አካሄደ
ተጨማሪ ይመልከቱ web.facebook.com/share/p/1YgAyd…
National Election Board of Ethiopia- NEBE (@nebethiopia) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለጋምቤላ እና ለጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በጎ፟-ፍቃደኛ ተማሪዎች ሥልጠና ሰጠ ተጨማሪ ይመልከቱ web.facebook.com/share/p/1BhspS…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለጋምቤላ እና ለጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በጎ፟-ፍቃደኛ ተማሪዎች ሥልጠና ሰጠ
ተጨማሪ ይመልከቱ web.facebook.com/share/p/1BhspS…
National Election Board of Ethiopia- NEBE (@nebethiopia) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የማኅበረሰብ ቲያትር በመቀሌ ከተማ አካሄደ ተጨማሪ ይመልከቱ web.facebook.com/share/p/19Cvya…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የማኅበረሰብ ቲያትር በመቀሌ ከተማ አካሄደ
ተጨማሪ ይመልከቱ web.facebook.com/share/p/19Cvya…
National Election Board of Ethiopia- NEBE (@nebethiopia) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በሐረሪ ክልል ለሚገኙ የሐረር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በጎ-ፍቃደኛ ተማሪዎች ሥልጠና ሰጠ ተጨማሪ ይመልከቱweb.facebook.com/share/p/19dshs…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በሐረሪ ክልል ለሚገኙ የሐረር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በጎ-ፍቃደኛ ተማሪዎች ሥልጠና ሰጠ                  ተጨማሪ ይመልከቱweb.facebook.com/share/p/19dshs…
National Election Board of Ethiopia- NEBE (@nebethiopia) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለቀድሞ የቦርዱ ሥራ አመራሮች የምስጋና ሽኝት እንዲሁም ለአዲስ ተሿሚዎች የእንኳን ደኽና መጣችሁ መርኅ-ግብር አካሄደ። ተጨማሪ ይመልከቱ nebe.org.et/en/node/1177

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለቀድሞ የቦርዱ ሥራ አመራሮች የምስጋና ሽኝት እንዲሁም ለአዲስ ተሿሚዎች የእንኳን ደኽና መጣችሁ መርኅ-ግብር አካሄደ።
ተጨማሪ ይመልከቱ  nebe.org.et/en/node/1177
National Election Board of Ethiopia- NEBE (@nebethiopia) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሥነ-ዜጋና የመራጮች ትምህርትን የተመለከተ የማኅበረሰብ ቲያትር በባህርዳር ከተማ አቀረበ ዝርዝር ዘገባውን ለማንበብ nebe.org.et/en/node/1178

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሥነ-ዜጋና የመራጮች ትምህርትን የተመለከተ የማኅበረሰብ ቲያትር በባህርዳር ከተማ አቀረበ
ዝርዝር ዘገባውን ለማንበብ nebe.org.et/en/node/1178
National Election Board of Ethiopia- NEBE (@nebethiopia) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሥነ-ዜጋና የመራጮች ትምህርትን የተመለከተ የማኅበረሰብ ቲያትር በአዲስ አበባ ከተማ አቀረበ ዝርዝር ዘገባውን ለማንበብ nebe.org.et/am/node/1179

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሥነ-ዜጋና የመራጮች ትምህርትን የተመለከተ የማኅበረሰብ ቲያትር በአዲስ አበባ ከተማ አቀረበ

ዝርዝር ዘገባውን ለማንበብ nebe.org.et/am/node/1179
National Election Board of Ethiopia- NEBE (@nebethiopia) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የፓለቲካ ፖርቲዎችን የውስጥ አለመግባባት አፈታት ሥርዓታቸውን ለማጎልበት የሚያግዝ የአቅም ግንባታ ሥልጠና መስጠት ጀመረ nebe.org.et/en/node/1182

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የፓለቲካ ፖርቲዎችን የውስጥ አለመግባባት አፈታት ሥርዓታቸውን ለማጎልበት የሚያግዝ የአቅም ግንባታ ሥልጠና መስጠት ጀመረ nebe.org.et/en/node/1182