Meseret Media (@meseretmedia) 's Twitter Profile
Meseret Media

@meseretmedia

Meseret Media, founded by experienced Ethiopian journalists, is dedicated to providing trustworthy, timely, and unbiased news and in-depth analysis.

ID: 1811829032503128064

linkhttps://t.me/meseretmedia calendar_today12-07-2024 18:25:11

1,1K Tweet

10,10K Takipçi

0 Takip Edilen

Meseret Media (@meseretmedia) 's Twitter Profile Photo

#አስተያየት ተስፋ የሌለው የአዲስ ዓመት ምኞት በተስፋዬ ወልደዮሐንስ ሀይሌ ለመሠረት ሚድያ "ዜጎችን ለማስለቀቅ ከግለሰቦች የመንገድ ልመና እስከ እምነት ቤቶች የዘለቀ እንባ፣ ዋይታና ሰቆቃ የበዛበት፣ ዜጎች ወጥተው ስለመመለሳቸው እርግጠኛ

#አስተያየት ተስፋ የሌለው የአዲስ ዓመት ምኞት 

በተስፋዬ ወልደዮሐንስ ሀይሌ ለመሠረት ሚድያ 

"ዜጎችን ለማስለቀቅ ከግለሰቦች የመንገድ ልመና እስከ እምነት ቤቶች የዘለቀ እንባ፣ ዋይታና ሰቆቃ የበዛበት፣ ዜጎች ወጥተው ስለመመለሳቸው እርግጠኛ
Meseret Media (@meseretmedia) 's Twitter Profile Photo

#የምርመራዘገባ ከተመረቀ አመት ያለፈው ግዙፉ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እስካሁን አንድም ተኝቶ ታካሚ ተቀብሎ እንደማያውቅ ታወቀ "እስካሁን አንድም ተኝቶ ታካሚ አልተቀበልንም፣ በፅኑ ታማሚ ክፍል (ICU) ውስጥም

#የምርመራዘገባ ከተመረቀ አመት ያለፈው ግዙፉ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እስካሁን አንድም ተኝቶ ታካሚ ተቀብሎ እንደማያውቅ ታወቀ 

"እስካሁን አንድም ተኝቶ ታካሚ አልተቀበልንም፣ በፅኑ ታማሚ ክፍል (ICU) ውስጥም
Meseret Media (@meseretmedia) 's Twitter Profile Photo

#ዜናመሠረት በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገኙ የአንዳንድ የፖለቲካ እስረኛ ቤተሰቦች በችግር ምክንያት እራሳቸውን ማጥፋታቸው ተሰማ፣ ሌሎቹ ደግሞ ጎዳና ወጥተዋል ተብሏል ተጨማሪ ያንብቡ: tinyurl.com/9k5afx44 የፕሪሚየም አባል

#ዜናመሠረት በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገኙ የአንዳንድ የፖለቲካ እስረኛ ቤተሰቦች በችግር ምክንያት እራሳቸውን ማጥፋታቸው ተሰማ፣ ሌሎቹ ደግሞ ጎዳና ወጥተዋል ተብሏል 

ተጨማሪ ያንብቡ: 
tinyurl.com/9k5afx44 

የፕሪሚየም አባል
Meseret Media (@meseretmedia) 's Twitter Profile Photo

#ዜናመሠረት መንግስት የሚልከውን ነዳጅ በአካባቢው በሚመረት ወርቅ ቀይረው የሚቀበሉት ባለስልጣናት "የኮፖሬሽኑ አመራሮች ኮርፖሬሽኑ የመንግስት ተቋም እንደመሆኑ መጠን ድርጊቱን ተከታትሎ ማስቆም ሲገባው ከዚህ ፍፁም ተቃራኒ በሆነ ሁኔታ

#ዜናመሠረት መንግስት የሚልከውን ነዳጅ በአካባቢው በሚመረት ወርቅ ቀይረው የሚቀበሉት ባለስልጣናት 

"የኮፖሬሽኑ አመራሮች ኮርፖሬሽኑ የመንግስት ተቋም እንደመሆኑ መጠን ድርጊቱን ተከታትሎ ማስቆም ሲገባው ከዚህ ፍፁም ተቃራኒ በሆነ ሁኔታ
Meseret Media (@meseretmedia) 's Twitter Profile Photo

#ልዩመረጃ በህዳሴ ግድብ የዛሬ የምርቃት ፕሮግራም ዙርያ ያልተሰሙ ልዩ ልዩ መረጃዎችን ላለፉት ጥቂት ሳምንታት ስናሰባስብ ቆይተን ዛሬ ይዘን ቀርበናል የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ: tinyurl.com/m6h6bte9 የፕሪሚየም አባል ለመሆን

#ልዩመረጃ በህዳሴ ግድብ የዛሬ የምርቃት ፕሮግራም ዙርያ ያልተሰሙ ልዩ ልዩ መረጃዎችን ላለፉት ጥቂት ሳምንታት ስናሰባስብ ቆይተን ዛሬ ይዘን ቀርበናል 

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ: 
tinyurl.com/m6h6bte9 

የፕሪሚየም አባል ለመሆን
Meseret Media (@meseretmedia) 's Twitter Profile Photo

🏃🏾‍♀️💨✨ Girls Gotta Run is proud to be a charity partner of the Grand African Run this October! We’re running to empower girls and women in Ethiopia through education, life skills, and athletics — and we’d love for YOU to join us. ✅ Register to run the race using our link below

🏃🏾‍♀️💨✨ Girls Gotta Run is proud to be a charity partner of the Grand African Run this October! We’re running to empower girls and women in Ethiopia through education, life skills, and athletics — and we’d love for YOU to join us.

✅ Register to run the race using our link below
Meseret Media (@meseretmedia) 's Twitter Profile Photo

#ዜናመሠረት በአማራ ክልል የፀጥታ መደፍረስ ጋር በተገናኘ በሽብር ተጠርጥረው በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የሚገኙ የፖለቲካ እስረኞች የርሀብ አድማ በዛሬው ዕለት ጀመሩ እስረኞቹ "አዲስ ዓመት ገና አልጠባም" በሚል ከዛሬ ጷግሜ አምስት የአዲስ ዓመት ዋዜማ

#ዜናመሠረት በአማራ ክልል የፀጥታ መደፍረስ ጋር በተገናኘ በሽብር ተጠርጥረው በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የሚገኙ የፖለቲካ እስረኞች የርሀብ አድማ በዛሬው ዕለት ጀመሩ 

እስረኞቹ "አዲስ ዓመት ገና አልጠባም" በሚል ከዛሬ ጷግሜ አምስት የአዲስ ዓመት ዋዜማ
Meseret Media (@meseretmedia) 's Twitter Profile Photo

መሠረት ሚድያ ለመላው ኢትዮጵያዊያን መልካም አዲስ ዓመት ይመኛል! እንኳን አደረሳችሁ!

መሠረት ሚድያ ለመላው ኢትዮጵያዊያን መልካም አዲስ ዓመት ይመኛል!

እንኳን አደረሳችሁ!
Meseret Media (@meseretmedia) 's Twitter Profile Photo

#YouTube በሳምንት አንድ ቀን አርብ ዕለት በዩትዩብ የምናቀርበው መረጃ ቪድዮ ተለቋል፣ ዩትዩብ ላይ ይከታተሉ  youtu.be/hIh6dObpnUA?si…

Meseret Media (@meseretmedia) 's Twitter Profile Photo

#ዜናመሠረት 'ፊንቴክ ኢንቨስትመንት' ከመኪና ገዢ ደንበኞቹ በርካታ የተታለናል አቤቱታ ቀረበበት "የድርጅቱ የብራንድ አምባሳደር ተብለው የተሠየሙት ብዙ አርቲስቶች እና ታዋቂ ግለሰቦች ናቸው። ገንዘባችንን በተመለከተ ለማስመለስ ወይም መኪናውን

#ዜናመሠረት 'ፊንቴክ ኢንቨስትመንት' ከመኪና ገዢ ደንበኞቹ በርካታ የተታለናል አቤቱታ ቀረበበት 

"የድርጅቱ የብራንድ አምባሳደር ተብለው የተሠየሙት ብዙ አርቲስቶች እና ታዋቂ ግለሰቦች ናቸው። ገንዘባችንን በተመለከተ ለማስመለስ ወይም መኪናውን
Meseret Media (@meseretmedia) 's Twitter Profile Photo

#ዜናመሠረት ለነገው የመስቀል አደባባይ ፕሮግራም ሲለማመዱ የነበሩ ታዳጊዎች የመድረክ መደርመስ አደጋ አጋጠማቸው፣ በርካቶች ወደ ሆስፒታል ተወስደዋል "የተለያየ የጉዳት መጠን ያላቸውን ወጣቶች ተቀብለናል፣ እስከ አሁን ድረስ እየመጡ ያሉ አሉ"-

#ዜናመሠረት ለነገው የመስቀል አደባባይ ፕሮግራም ሲለማመዱ የነበሩ ታዳጊዎች የመድረክ መደርመስ አደጋ አጋጠማቸው፣ በርካቶች ወደ ሆስፒታል ተወስደዋል 

"የተለያየ የጉዳት መጠን ያላቸውን ወጣቶች ተቀብለናል፣ እስከ አሁን ድረስ እየመጡ ያሉ አሉ"-
Meseret Media (@meseretmedia) 's Twitter Profile Photo

#ዜናመሠረት ለዛሬ ጠዋቱ ሰልፍ ሲዘጋጁ የመድረክ መደርመስ አደጋ ካጋጠማቸው ታዳጊዎች መሀል ህይወታቸው ያለፈ መኖሩ ተሰማ ከየትምህርት ቤቱ ጎበዝ ተማሪዎች ተብለው የተመረጡት እነዚህ ታዳጊዎች ካለ ፍላጎታቸው የአዲስ አመት በዓልን ጨምሮ ለበርካታ

#ዜናመሠረት ለዛሬ ጠዋቱ ሰልፍ ሲዘጋጁ የመድረክ መደርመስ አደጋ ካጋጠማቸው ታዳጊዎች መሀል ህይወታቸው ያለፈ መኖሩ ተሰማ 

ከየትምህርት ቤቱ ጎበዝ ተማሪዎች ተብለው የተመረጡት እነዚህ ታዳጊዎች ካለ ፍላጎታቸው የአዲስ አመት በዓልን ጨምሮ ለበርካታ
Meseret Media (@meseretmedia) 's Twitter Profile Photo

#ComingUp የመሠረት ሚድያ የፕሪሚየም አባል ከሆኑ በዛሬው ዕለት የሚያነቧቸው መረጃዎች: - በአቢሲኒያ ባንክ እና በሰራተኞቹ መሀል የተነሳው የተካረረ ውዝግብ ዝርዝር መረጃ፣  - ለሚሰራው ስራ በአንድ ግዜ ከ1.9 ሚልዮን ዶላር ወደ 7.1 ሚልዮን ዶላር

#ComingUp የመሠረት ሚድያ የፕሪሚየም አባል ከሆኑ በዛሬው ዕለት የሚያነቧቸው መረጃዎች: 

- በአቢሲኒያ ባንክ እና በሰራተኞቹ መሀል የተነሳው የተካረረ ውዝግብ ዝርዝር መረጃ፣  

- ለሚሰራው ስራ በአንድ ግዜ ከ1.9 ሚልዮን ዶላር ወደ 7.1 ሚልዮን ዶላር
Meseret Media (@meseretmedia) 's Twitter Profile Photo

#አስተያየት የስልጠና ሉዓላዊነት አሁኑኑ! "አሁን ላይ የስልጠና ስልቶቻችን፣ ልማዶቻችን እና አመጋገባችን፣ ሁሉንም መርሐግብር በሚያዘጋጁልን ጥቂት አውሮፓውያን እጅ ስር ጠቅልሎ ከገባ ሰነባብቷል። የአብዛኛዎቹ የሀገር ውስጥ አሰልጣኞቻችን ሚናም

#አስተያየት የስልጠና ሉዓላዊነት አሁኑኑ! 

"አሁን ላይ የስልጠና ስልቶቻችን፣ ልማዶቻችን እና አመጋገባችን፣ ሁሉንም መርሐግብር በሚያዘጋጁልን ጥቂት አውሮፓውያን እጅ ስር ጠቅልሎ ከገባ ሰነባብቷል። የአብዛኛዎቹ የሀገር ውስጥ አሰልጣኞቻችን ሚናም
Meseret Media (@meseretmedia) 's Twitter Profile Photo

#ዜናመሠረት ከ2,500 በላይ የአቢሲኒያ ባንክ ሰራተኞች ከስራቸው ሊቀነሱ መሆኑን ተናገሩ፣ ባንኩ በጉዳዩ ዙርያ ለሚድያችን ምላሽ ሰጥቷል "ሁሉን ነገራችንን መስዋዕት አድርገን በብዙ ደንበኞች ዘንድ ተወዳጅ ያደረግነው ባንካችን፣ በቢልዮን ብሮች

#ዜናመሠረት ከ2,500 በላይ የአቢሲኒያ ባንክ ሰራተኞች ከስራቸው ሊቀነሱ መሆኑን ተናገሩ፣ ባንኩ በጉዳዩ ዙርያ ለሚድያችን ምላሽ ሰጥቷል 

"ሁሉን ነገራችንን መስዋዕት አድርገን በብዙ ደንበኞች ዘንድ ተወዳጅ ያደረግነው ባንካችን፣ በቢልዮን ብሮች
Meseret Media (@meseretmedia) 's Twitter Profile Photo

#ዜናመሠረት ቅዳሜ ምሽት የመደርመስ አደጋ ያጋጠመው የእንጨት መድረክ በምስል ጥቁር አንበሳ ብቻ ከ80 በላይ ተጎጂዎችን ተቀብሎ ማከሙን፣ ከፍ ያለ ጉዳት ያጋጠማቸው ደግሞ ሪፈር እየተባሉ መሆኑ ታውቋል ተጨማሪ ያንብቡ: tinyurl.com/5xzjzvcd

#ዜናመሠረት ቅዳሜ ምሽት የመደርመስ አደጋ ያጋጠመው የእንጨት መድረክ በምስል 

ጥቁር አንበሳ ብቻ ከ80 በላይ ተጎጂዎችን ተቀብሎ ማከሙን፣ ከፍ ያለ ጉዳት ያጋጠማቸው ደግሞ ሪፈር እየተባሉ መሆኑ ታውቋል 

ተጨማሪ ያንብቡ: 
tinyurl.com/5xzjzvcd
Meseret Media (@meseretmedia) 's Twitter Profile Photo

#የምርመራዘገባ የሰብል ኬሚካል እንዲረጩ በመንግስት የተገዙ አነስተኛ አውሮፕላኖችን ለማስተዳደር ከአንድ የግል ድርጅት ጋር የተፈፀመው አነጋጋሪው የ7.1 ሚሊዮን ዶላር ውል የግብርና ሚኒስቴር የገዛቸውን አምስት የሰብል መርጫ አውሮፕላኖች

#የምርመራዘገባ የሰብል ኬሚካል እንዲረጩ በመንግስት የተገዙ አነስተኛ አውሮፕላኖችን ለማስተዳደር ከአንድ የግል ድርጅት ጋር የተፈፀመው አነጋጋሪው የ7.1 ሚሊዮን ዶላር ውል 

የግብርና ሚኒስቴር የገዛቸውን አምስት የሰብል መርጫ አውሮፕላኖች
Meseret Media (@meseretmedia) 's Twitter Profile Photo

#ዜናመሠረት ሰሜን ወሎ በሚገኘው ጃራ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ካምፕ ላይ በደረሰ ጥቃት የበርካታ ሰው ህይወት መጥፋቱ ታወቀ ተጨማሪ ያንብቡ: tinyurl.com/4hwwn36e የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ: meseretmedia.substack.com/30pcoff

#ዜናመሠረት ሰሜን ወሎ በሚገኘው ጃራ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ካምፕ ላይ በደረሰ ጥቃት የበርካታ ሰው ህይወት መጥፋቱ ታወቀ 

ተጨማሪ ያንብቡ: 
tinyurl.com/4hwwn36e 

የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ: 
meseretmedia.substack.com/30pcoff
Meseret Media (@meseretmedia) 's Twitter Profile Photo

መሠረት ሚድያ ተደራሽነቱን ለማስፋት እያስተዋወቀ ባለው የ30 ፐርሰንት የፕሪሚየም አባልነት በመጠቀም ቤተሰብ ይሁኑ፣ ልዩ መረጃዎቻችን እና የምርመራ ዘገባዎቻችንን ካላገደብ ይከታተሉ። ሊንክ: meseretmedia.substack.com/30pcoff

መሠረት ሚድያ ተደራሽነቱን ለማስፋት እያስተዋወቀ ባለው የ30 ፐርሰንት የፕሪሚየም አባልነት በመጠቀም ቤተሰብ ይሁኑ፣ ልዩ መረጃዎቻችን እና የምርመራ ዘገባዎቻችንን ካላገደብ ይከታተሉ። 

ሊንክ: meseretmedia.substack.com/30pcoff