Dereje kebede (@kedereje) 's Twitter Profile
Dereje kebede

@kedereje

የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር ን መፍራት ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤🇪🇹

ID: 1211975256740519937

calendar_today31-12-2019 11:40:08

32 Tweet

36 Takipçi

215 Takip Edilen

ወጋሕታ_፲፮_፳፩✝️⛪🕊️ (@maerg1621) 's Twitter Profile Photo

መልካም እለተ ሰንበት ከሰንበት ረድኤት በረከት ያሳትፈን አምላካችን እመቤቴ ሆይ የእስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያዬን አደራሽን!ባዕታ ማርያም በእለተ ቀኗ ከክፉ ሁሉም ትጠብቀን #ሰናይ_ሰንበት #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘላለም_ፀንታ_ትኑር አሜን🙏💓✝️💒🙌

መልካም እለተ ሰንበት ከሰንበት ረድኤት በረከት ያሳትፈን አምላካችን 
እመቤቴ ሆይ የእስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያዬን አደራሽን!ባዕታ ማርያም በእለተ ቀኗ ከክፉ ሁሉም ትጠብቀን #ሰናይ_ሰንበት 
#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘላለም_ፀንታ_ትኑር 
አሜን🙏💓✝️💒🙌
Sèlâm ፲፮ የኪዳነ † ምህረት😇⛪🙏 ኢትዮጵያን አትናቁ! ወለተ ሚካኤል😇 (@tesfamaryam1221) 's Twitter Profile Photo

#አማኑኤል፳፰💗🙏 አማኑኤል ሆይ፥ የክንፉ መዘርጋት የአገርህን ስፋት ትሞላለች። /ኢሳ ፰:፰/ “እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው። የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አሜኑኤል ሰላሙን ይስጠን! ሀገራችንን ፍፁም ሰላም ያድርግልን💚💛❤ በቀኙ ያውለን🙏

#አማኑኤል፳፰💗🙏

 አማኑኤል ሆይ፥ የክንፉ
 መዘርጋት የአገርህን ስፋት ትሞላለች።
       /ኢሳ ፰:፰/

  “እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው።

የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አሜኑኤል 
ሰላሙን ይስጠን!
ሀገራችንን ፍፁም ሰላም ያድርግልን💚💛❤
 በቀኙ ያውለን🙏