henok (@henok2111) 's Twitter Profile
henok

@henok2111

#Habesha #Orthodox

ID: 698087603694755840

calendar_today12-02-2016 10:13:49

36 Tweet

35 Takipçi

259 Takip Edilen

እንጆል (@e_n_j_o_l) 's Twitter Profile Photo

#8091 ኢትዮ ቴሌኮም ከጎፋ ዞን አደጋ መከላከልና ዝግጁነት ጋር በመተባበር በተከሰተወሰ የመሬት ናዳ ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ ማድረጊያ ይፋ ያደረገው ቁጥር ነው #የአቅማችንን_እናድርግ

#8091 

ኢትዮ ቴሌኮም ከጎፋ ዞን አደጋ መከላከልና  ዝግጁነት ጋር በመተባበር በተከሰተወሰ የመሬት ናዳ ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ ማድረጊያ ይፋ ያደረገው ቁጥር ነው 

#የአቅማችንን_እናድርግ
𝐂𝐡𝐢𝐫𝐬𝐭𝐢𝐚𝐧 𝐀𝐛𝐫𝐡𝐚𝐦 (@theabrham33) 's Twitter Profile Photo

በገንዘብ የማይገዛ የማይሸጥ የማይለወጥ እውነተኛ ቀጥተኛ ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናት ለዘላለም ትኑር...

በገንዘብ የማይገዛ የማይሸጥ የማይለወጥ እውነተኛ ቀጥተኛ ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናት ለዘላለም ትኑር...
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret) 's Twitter Profile Photo

ሰዎች ለበርካታ አመታት ከኖሩበት አካባቢ በሁለት እና ሶስት ቀናት አጣድፎ እና ቤት አፍርሶ ማባረር፣ ለሰራተኞች ለሁለት እና ሶስት ወራት ደሞዝ አለመክፈል፣ የአካል ጉዳተኞችን እና የ15 አመት ህፃናትን ጭምር አፍሶ ወስዶ ለመልቀቅ በብር መደራደር...

Nani Taye (@tayenani) 's Twitter Profile Photo

የጎረቤቴ ትንሹ ልጅ የእቃቃ ሽጉጡን ወደኔ ደቅኖ “እጅ ወደላይ አለኝ” እየሳቅኩ እጄን ወደላይ አደረኩለት....ቀጠለና “ወደኃላ ዙሪ አለኝ….” በቃ ሁሉም ወንድ ፊት ለፊት መነጋገር አይወድም ማለት ነው?😁

ራስ መኮንን (@zhossana3) 's Twitter Profile Photo

በዝች ከንቱ አላፊ አለም ኢንተርኔት ላይ ስንት ሚያዝናና እና ሚያዘናጋ አለማዊ ነገር እያለ ሰማያዊ ህይወቱ ያሳሳሰበው ተዋህዶን ለማወቅ የናፈቀ ለሰአታት ቁጭ ብሎ ወንጌል ሚማር ከ9ሺ በላይ ሰው ስትመለከት ምን ይባላል? #እግዚአብሔር ይመስገን ❤🙌

በዝች ከንቱ አላፊ አለም ኢንተርኔት ላይ ስንት ሚያዝናና እና ሚያዘናጋ አለማዊ ነገር እያለ ሰማያዊ ህይወቱ ያሳሳሰበው ተዋህዶን ለማወቅ የናፈቀ ለሰአታት ቁጭ ብሎ ወንጌል ሚማር ከ9ሺ በላይ ሰው ስትመለከት ምን ይባላል? #እግዚአብሔር ይመስገን ❤🙌
Dejaf TV (@dejaftv) 's Twitter Profile Photo

ዳዊት ተስፋዬ ከጋሽ መሠረት አበጀ ጋር ያደረጉት የደጃፍ ጨዋታ 3ተኛውና የመጨረሻው ክፍል አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል:: የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ!

ዳዊት ተስፋዬ ከጋሽ መሠረት አበጀ ጋር ያደረጉት የደጃፍ ጨዋታ 3ተኛውና የመጨረሻው ክፍል አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል:: የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ!