abebe haregewoin, MD, Ph. D. (@haregewoin) 's Twitter Profile
abebe haregewoin, MD, Ph. D.

@haregewoin

Fierce individualist and humanist. Freedom and love are non negotiable God given human rights.

ID: 38540960

calendar_today07-05-2009 22:59:44

2,2K Tweet

3,3K Takipçi

309 Takip Edilen

abebe haregewoin, MD, Ph. D. (@haregewoin) 's Twitter Profile Photo

#ቄስ_ደብዳቢው_ፖሊስ ************************* ስም:- ሙላቱ ጅማ ስልክ:- +251914271504 አድራሻ:- ጎሃ ፅዮን ጥቁር ናዚ

#ቄስ_ደብዳቢው_ፖሊስ
*************************
ስም:- ሙላቱ ጅማ
ስልክ:- +251914271504
አድራሻ:- ጎሃ ፅዮን

ጥቁር ናዚ
abebe haregewoin, MD, Ph. D. (@haregewoin) 's Twitter Profile Photo

ምክር ለሁሉ ጠንካራ ሁን፠፠፠ባለጌ ግን አትሁን ደግ ሁን፠፠፠ልፍስፍስ ግን አትሁን ደፋር ሁን፠፠፠ጥጋበኛ ግን አትሁን ትሁት ሁን፠፠፠ቀለስላሳ ግንአትሁን ኩሩ ሁን፠፠፠ቀብራራ ግን አትሁን

ምክር ለሁሉ

ጠንካራ ሁን፠፠፠ባለጌ ግን አትሁን
ደግ ሁን፠፠፠ልፍስፍስ ግን አትሁን
ደፋር ሁን፠፠፠ጥጋበኛ ግን አትሁን
ትሁት ሁን፠፠፠ቀለስላሳ ግንአትሁን
ኩሩ ሁን፠፠፠ቀብራራ ግን አትሁን
abebe haregewoin, MD, Ph. D. (@haregewoin) 's Twitter Profile Photo

እኛን የጎዳችሁና ያዋረዳችሁ መስሏችሁ እንደ ወርቅ በእሳት የተፈተኑ ሰማእታት እያፈራችሁልን ነው። ዛሬ የናንተ ናት ነገ ግን የኛው ናት። ኦርቶዶክስ መቼም አትፈርስም። እናንተ ግን ታሪክ በክፉ እንጂ በመልካም አያነሳችሁም። ፈጣሪ ይፍረድባችሁ።

ሰዎች ይይዟችኋል፤ ስደት ያደርሱባችኋል እንዲሁም ለምኩራብና ለወህኒ ቤት አሳልፈው ይሰጧችኋል። በስሜም ምክንያት በነገሥታትና በገዢዎች ፊት ያቀርቧችኋል። ይህም ለመመሥከር የሚያስችል አጋጣሚ ይከፍትላችኋል።” ሉቃስ 21:12,13

ሰዎች ይይዟችኋል፤ ስደት ያደርሱባችኋል እንዲሁም ለምኩራብና ለወህኒ ቤት አሳልፈው ይሰጧችኋል። በስሜም ምክንያት በነገሥታትና በገዢዎች ፊት ያቀርቧችኋል። ይህም ለመመሥከር የሚያስችል አጋጣሚ ይከፍትላችኋል።”

ሉቃስ 21:12,13
abebe haregewoin, MD, Ph. D. (@haregewoin) 's Twitter Profile Photo

የአድዋው ጀግና ቅድም አያቴ ደጄች ገብሬ ደለል። ሁለት ልጆቻቸው ተሰውተዋል። እኮራባቸዋለሁ🟢🟡🔴

ያገራችን ጉዳይ አሳሳቢነቱ እየጨመረ ሄዷል። አውሬው ገብቷል። ሁሉም ግን ተደናግጦ ዳር ቆሟል። ረሀቡም አምርሯል። ወደ ፈጣሪ ከማንጋጠጥና ከመለመን ሌላ የምናደርገው ጠፍቶናል። እሱው የተሻለውን ያምጣልን። ፍቅራችንን ይመልስልን።

ጎረቤት ሲታማ የኔ ብለህ ስማ Sudan unrest live news: Explosions, shooting rock Khartoum | News | Al Jazeera aljazeera.com/news/liveblog/…

abebe haregewoin, MD, Ph. D. (@haregewoin) 's Twitter Profile Photo

መልካም ፋሲካ። ልንፈስክ ትንሽ ቀርቶናል እዚህ። እያሸተትን ነው። ማሽተት አይከለከልም።

“የግብጽ ወንድሞች በብርሃን ሲኖሩ የኢትዮጵያ ወንድሞች በጨለማ ይኑሩ የሚል ሀይማኖታዊም ይሁን ሌላም ህግ የለም” ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ኡመር ኢድሪስ

“የግብጽ ወንድሞች በብርሃን ሲኖሩ የኢትዮጵያ ወንድሞች በጨለማ ይኑሩ የሚል ሀይማኖታዊም ይሁን ሌላም ህግ የለም”

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ኡመር ኢድሪስ
abebe haregewoin, MD, Ph. D. (@haregewoin) 's Twitter Profile Photo

The Ethiopian oriole one of the most spectacular endemics of Ethiopia. It’s songs are spectacular. I have seen more of them in Gondar than anywhere else in Ethiopia

ስለ ኢትዮጵያ ማሰብ በደስታና በኩራት ነበር። አሁን ግን መግለጽ በማይቻል ሀዘንና ሀፍረት ነው። ምን ነካን? ምን እንዲህ አውሬ አደረገን? አገር ማለት ምንድነው? ሰላማውያን የሚታረዱበትና መንግሥት ዝም የሚልበት አገር ፣ አገር ነውን። ማረን ፈጣሪ