gemechu geleta (@gemechu3) 's Twitter Profile
gemechu geleta

@gemechu3

I am called upon to take part in a struggle against evil.

ID: 532924044

calendar_today22-03-2012 04:59:03

18,18K Tweet

87,87K Takipçi

67 Takip Edilen

gemechu geleta (@gemechu3) 's Twitter Profile Photo

ለካ ቤቷን ከመወረስ ለማዳን ነበር እንዴ ከእድሜዬ ተቀንሶ ለጠቅላይ ሚኒስቴሩ ይሰጥልኝ ስትል የነበረው?! ወራዳ!

ስትገድል ጀግና ስትገደል አማራ ተውት እባካችሁ በአማራ አትነግዱበት!! የደም ነጋደወች እፈሩ!!!

የደንቆሮዎች ስብስብ ፡ ይገርመኛል ይኼ ዶንቆሮ ስብስብ እንዳጋጣም ሆኖ የአማራን ክልል ብይዝ ያስተዳድራል ? ችሎታ አለው ?

gemechu geleta (@gemechu3) 's Twitter Profile Photo

ለሀገራችን የፖለቲካ ምህዳር ችግሮች ትክክለኛ መፍትሔ ለማስገኘት የአብይ መንግሥት ከሀቀኛው ከኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ጋር ውጤታማ የሆነ ድርድር ሊያካሄድ ይገባል!!

gemechu geleta (@gemechu3) 's Twitter Profile Photo

ከጦረኞች በላይ ጦርነትን የሚያባብሱት ስለጦርነት የማያውቁ ስለሆኑ: ጦርነት ጎጂ መሆኑን ተረድተው : በመንግሥት እና በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት የታጠቁም ሆነ ያልታጠቁ የፖለቲካ ኃይሎች ብሙሉ ሁሉን አቀፍ ድርድር እንዲደረግ እንጠይቃለን!!

gemechu geleta (@gemechu3) 's Twitter Profile Photo

የቀድሞዋ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና በቅርቡ በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተጠባባቂ ጉዳይ ፈጻሚ የነበሩት አምባሳደር አስቴር ማሞ፣ በአሜሪካ የፖለቲካ ጥገኝነት መጠየቃቸው ተሰማ።

Barattoonni Yuunvarsiitii Amboo, Kaampaasii Hacaaluu Hundeessaa, dhumaatii ummata keenya, aanaa Noonnootti raawwatte balaaleffataniiru! Ammallee ummanni keenya, haqaaf eegumsa barbaada! #Noonnoo

gemechu geleta (@gemechu3) 's Twitter Profile Photo

ታኬ ይህችን ፅሑፍ ፅፎ በሶስተኛው ቀን ባቡሩ ላይ አደጋ ደርሶ የሰው ህይወት ጠፍቷል! አደጋው እንዴት እና ማን እንዳደረሰ እስካሁን አልተናገረም::

መንግስት በአንድ በኩል በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ አውጥቶ የቢራ ፋብሪካ ይገንባል በሌላ በኩል ደግሞ የስንት ድሀ እናቶች የገቢ ምንጭ እና መተዳደርያ የሆነው አረቂ ህገወጥ መጠጥ ነው ብሎ በዚህ መልኩ ሜዳ ላይ ይደፋል።

TDF ከዚህ በፊት ሰይዘገጁ በልዩ ሀይሉ ብቻ ነበር የገጠሙት አሁን ግን በመርፌ ቀደደ አልሞ የሚመታ ሰራዊት ፈጥሯል!