@freedom44225
Negarit.org
ID: 1563903678267871233
calendar_today28-08-2022 14:58:14
6,6K Tweet
1,1K Takipçi
493 Takip Edilen
5 hours ago
🔥The 9th Round of Easy Loan, Earn $40 Reward is in progress❗️ ⏰ Promotion Period: January 15th - Feburary 15th, 2025 👉 Register now and check more details at gate.io/campaigns/358
11 days ago
#ሼር_ይደረግ !!!👇👇👇
ታሪክ እራሱን እየደገመ ይገኛል❗ ከ 1935 እስከ1940 ድረስ በነበረዉ የጣሊያን ወረራ ወቅት የጣሊያ ጦር ቁጥር 188,000 ነበር። ይህ ጦር አብዛኛዉን ጦርነት ጥቃት የሚያካሒደዉ ጎጃም በላይ ዘለቀ የሚመራዉ ጦር ነበር። የዛኔዉ በላይ ዘለቀም ልክ እንደ
10 days ago
መራራ ሀቅ! 2️⃣ (ከጠማማ ክሶች የቀጠለ) የአፋብኃ የተመሰረተበት ቦታ ~ በቋራው አላጥሽ ፓርክ እና በሱዳኑ ዲንደር መሃል በረሃ ብዛት ~ ስምንት የሳይበሩ የሀሰት ክሶች 1. ጎጠኛ እና 2. ሁሉን ስልጣን ኬኛ የአቅም የችሎታ መመዘኛዎች አፈር ድሜ
ሰው እንሁን!! ክፋት፥ምቀኝነት፥ተንኮልና ቅናት ከድንቁርና ተራራ ስር የሚመነጩ የተበከሉ መርዞች ናቸው።የጠጣቸው ሁሉ ይሞታል አካባቢውንም ይገድላል።እነዚህ ደዌዎች ክቡሩን የሰው ልጅ ክብርት ነፍስ የሚያቆሽሹ እድፎች ናቸው።ብዙዎች ታላላቆቻችን
8 days ago
የዘርፉ ተመራማሪወች delusional grandeur የሚሉት በሽታ አለ። በአማርኛ ምን ልንለው እንደምንችል አላውቅም "ቅዠታዊ ግብዝነት" ብለን ልንጠራው እንችል ይሆን። የበሽታው መገለጫ አንተ ያልሆንከውን እንደሆንክ አድርገህ ማመን፣ ያልሰራኸውን እንደሰራህ
7 days ago
ከአማራ ፋኖ በጎጃም የተሰጠ መግለጫ """""""'"'"'""'"'"'"'"'"'"'"'''"''"''"'''"'"'"'"'" ሐምሌ 25 ቀን 2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ የፖለቲካ ኃይሎች አብይ አህመድን ለማስወገድ ትብብር ማድረግ እንዳለባቸዉ ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ የገለፅነው እና አቋም
👉🏾 ለበላይነህ ክንዴ 👉🏾 ለካሳሁን ምክጋናው(ካሳሁን ካርሎስ) 👉🏾 ለዶክተር መንገሻ(ባህርዳር ዩንቨርስቲ) 👉🏾 ለዶክተር አለማየሁ ዋሴ ይህ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ነው። በላይነህና ካሳሁን ቤተመንግስት እየተመላለሳችሁ ከአብይ ጋር ምን እንደምትመክሩ
“የአማራ አብዮት 2ኛ ዓመት ክብረ በዓል መልእክት” #አርበኛ_ተሰማ_ካሳሁን በአማራ አብዮት 2ኛ ዓመት ክብረ በዓል በ7ኛ ክፍለጦር ቀጠና በረኸኛው አብራጅት ብርጌድ ያስተላለፈው መልእክት! ሐምሌ 26 የአማራ ሕዝብ ለዘመናት የገጠመውን መንግስታዊ
5 days ago
ትውልዱ የራሱ መስመር አለው! አዲሱ ትውልድ የገጠመው ጥያቄ ዘመናትን የቆዬ ቢሆንም በአሮጌ ቀመር ተሰልቶ ምላሽ የሚገኝበት አይደለም። በተሸነፈ አስተሳሰብ እና ቀመሩን ባልተረዳ ቡድን ተመርቶ የሚገኝ ድልም አይኖርም። ትዉልዱ የራሱን የፖለቲካ
4 days ago
“#ጥበበኛው_አፋጎ” 🚩ለአማራ #Cause የተሰበሰበውን ሠራዊት በተገቢው መንገድ ለታለመለት ዓላማ ለመጠቀም ተግባራዊ ብቃቱን በግልፅ አሳይቷል። አርበኛ ወግደረስ እና የትግል አጋሮቹ፣ በአማራ ሕዝብ ላይ የደረሰውን በደል በመቃወም፣ የሕዝባቸውን
“#ጥበበኛው_አፋጎ” 🚩ለአማራ #Cause የተሰባሰበን ሠራዊት ለታለመለት ዓላማ መጠቀምን ያውቅበታል። 🚩 የአገው ማህበረሰብን ለህልውና ትግሉ አጋዥ እንዲሆን ካደረጉትበት ቀጥሎ 2ኛው የስኬት ጉዞ ሆኖ ተመዝግቧል። “አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣
አሳዛኝ መረጃ! #BLUE_CYBER_MEDIA አርበኛ ዘመነ ካሴ ድርጅታዊ ተግባር ወደ ቀጠናው ሂዶ በነበረ ገዜ መሪያችንን አገኘን ብለው በደስታ ተንከባክበው ስለትግሉ በሰፊው ተወያይተው ተስፋ አድርገው ፣ ወደ ጎጃም ሲመለስ ረጅም እጀባ ሽፋን የሰጡት
Ethiopia: Amhara intellectuals — including medical doctors — have joined Fano in resisting Abiy's regime martinplaut.com/2025/08/05/eth…
🚩 የአማራን ሕዝብ #ለማንቃትና_አገዛዙን ለመታገል በነበረው የማንቃትና የማደራጀት ንቅናቄ ላይ ከእስር እስከ ሕይወት መስዋዕትነት የደረሰ ከፍተኛ ዋጋ ተከፍሏል። ይሁን እንጂ፣ በአንዳንድ ቀጠናዎች ያለው የፖለቲካ ሥልጠና እጥረት፣ የትግሉ አላማ
3 days ago
Worsening drought, conflict push millions in Ethiopia into acute food insecurity, FEWS NET warns martinplaut.com/2025/08/06/wor…
👉🏾 #ለአፋብኀ የቀጠና ትግል መሪወች 👉🏾 #ከሰማያዊ ሳይበር ሠራዊት ኮማንድ የተሰጠ ማሳሰቢያ! የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኀይል(አፋብኀ) ሲመሰረት ከማንም የበለጠ በሚባል ደረጃ ደስተኞች እና የትግልን የተቀናጀ አካሄድ ምንኛ ጠቃሚ እንደሆነ የምንረዳ
ከሰሞኑ ይሄን ዘመናዊ መሳሪያ ያዩ ሚሊሾች ፋኖ "ኡፉ " ነው አንገጥምም እያሉ ነው። ከወደ ቡሬ ከተማ እንደሰማነው እኛ እንደድሮው በሚኒሽር መስሎንጂ ባለ 4አፍ ጠመንጃ ታጥቀውስ አንሞክረውም ብለዋል።