Eshetu Getnet (@eshetugetnet1) 's Twitter Profile
Eshetu Getnet

@eshetugetnet1

የመከራችን ባህር በክንዳችን መተን እንሻገራለን!!!!

ID: 1460890706013208580

calendar_today17-11-2021 08:41:59

506 Tweet

2,2K Takipçi

454 Takip Edilen

Eshetu Getnet (@eshetugetnet1) 's Twitter Profile Photo

ትግሉ ተፈጥሯዊ እድገቱን ጠብቆ እየሄደ ነው።መሪያችን ዛሬ ያስመረቀው መሳሪያ የራሳችን የእጅ ስራ መሆኑም የዚህ ሂደት በቂ ማሳያ ነው።

ትግሉ ተፈጥሯዊ እድገቱን ጠብቆ እየሄደ ነው።መሪያችን ዛሬ ያስመረቀው መሳሪያ የራሳችን የእጅ ስራ መሆኑም የዚህ ሂደት በቂ ማሳያ ነው።
Eshetu Getnet (@eshetugetnet1) 's Twitter Profile Photo

ሕዝባችን ዛሬ የገባበትን የህልውና ፈተና ለመቀልበስ የነገ እጣ ፈንታውን ለመበየን ወንድማማችነትን ድርጅታዊ መርህ አድርገን እንመክራለን፣አዲስ ሀሳብ እናፈልቃለን፣መሬት ላይ እንተገብራለን፣በውድ ዋጋ እናጸናለን!!!

ሕዝባችን ዛሬ የገባበትን የህልውና ፈተና ለመቀልበስ የነገ እጣ ፈንታውን ለመበየን ወንድማማችነትን ድርጅታዊ መርህ አድርገን እንመክራለን፣አዲስ ሀሳብ እናፈልቃለን፣መሬት ላይ እንተገብራለን፣በውድ ዋጋ እናጸናለን!!!
Eshetu Getnet (@eshetugetnet1) 's Twitter Profile Photo

9ኛ/ሳሙኤል አወቀ ክፍለ ጦር በ5 ግንባር እየተፋለመ ሲሆን እነሴ ቆልና ገንቦሬ ከተማን ነጻ እውጥቶ በዚ ሰዓት መርጦ ለማርያምና ግንደወይን ከተማን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሯል። አዲስ ትውልድ አዲስ እስተሳሰብ አዲስ ተስፋ!!!

9ኛ/ሳሙኤል አወቀ ክፍለ ጦር በ5 ግንባር እየተፋለመ ሲሆን እነሴ ቆልና ገንቦሬ ከተማን ነጻ እውጥቶ በዚ ሰዓት መርጦ ለማርያምና ግንደወይን ከተማን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሯል።
አዲስ ትውልድ
አዲስ እስተሳሰብ
አዲስ ተስፋ!!!
Eshetu Getnet (@eshetugetnet1) 's Twitter Profile Photo

ሰበር ዜና መራዊ ከተማን በእጃችን አስገብተናል!!! አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!!!

ሰበር ዜና

  መራዊ ከተማን በእጃችን አስገብተናል!!!

አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!!!
Eshetu Getnet (@eshetugetnet1) 's Twitter Profile Photo

ለነጻነት!!!የህጻንነት ቡረቃውን፣የወጣትነት ሰርጉን በመቀማት ሁሌ ወደ ውስጥ ማድማት!!! ታዲያ እንዴት ይቻላል ጎበዝ??!

ለነጻነት!!!የህጻንነት ቡረቃውን፣የወጣትነት ሰርጉን በመቀማት ሁሌ ወደ ውስጥ ማድማት!!!
ታዲያ እንዴት ይቻላል ጎበዝ??!
Eshetu Getnet (@eshetugetnet1) 's Twitter Profile Photo

ዛሬ በእናንተ ወደ ውስጥ እናነባለን፣ ነገ በእናንተ ያለጥርጥር አማራ ለመጀመሪያ ጊዜ ጠላቱን ያሸነፈበት ዘመን ብለን እንጽፋለን!!!!

ዛሬ በእናንተ ወደ ውስጥ እናነባለን፣ ነገ በእናንተ ያለጥርጥር አማራ ለመጀመሪያ ጊዜ ጠላቱን ያሸነፈበት ዘመን ብለን እንጽፋለን!!!!
Eshetu Getnet (@eshetugetnet1) 's Twitter Profile Photo

መሪነት ለነገ ሲሉ የዛሬን እሳት መርገጥ፣ለቆምክለት ሕዝብ መአከላዊ ጥቅም ስትል ባልተገለጠላቸው ተቂቶች የእሳት ምላስ መገረፍ!!!በርቱ!!!!

መሪነት ለነገ ሲሉ የዛሬን እሳት መርገጥ፣ለቆምክለት ሕዝብ መአከላዊ ጥቅም ስትል ባልተገለጠላቸው ተቂቶች የእሳት ምላስ መገረፍ!!!በርቱ!!!!
Eshetu Getnet (@eshetugetnet1) 's Twitter Profile Photo

እንኳን ለ 1446ኛው የመስዋእትነትና የመታዘዝ ታላቅ እስላማዊ በአዓል ኢድ አል አድሃ(አረፋ) በሰላም አደረሳችሁ። ኢድ ሙባረክ! አርበኛ ዘመነ ካሴ

እንኳን ለ 1446ኛው የመስዋእትነትና የመታዘዝ ታላቅ እስላማዊ  በአዓል ኢድ አል አድሃ(አረፋ) በሰላም አደረሳችሁ።
     ኢድ ሙባረክ!

አርበኛ ዘመነ ካሴ
Eshetu Getnet (@eshetugetnet1) 's Twitter Profile Photo

ጎጃም ዛሬ በሁሉም አቅጣጫ አየተፋለመ ነው!!! አረመኔው አብይ አህመድ የሕዝባችን የከበሩ መአድናት ሳይቀር አስይዞ የገዛቸው መሳሪያዎችና ውድ ዋጋ ከፍሎ ያሰለጠናቸው አዋጊዎች እየተማረኩ ነው።የድላችን አዋጅ እስኪታወጅ በድል እንገሰግሳለን!!!

Eshetu Getnet (@eshetugetnet1) 's Twitter Profile Photo

የአማራ ፋኖ በጎጃም ዚሬ ባወጀው"ዘመቻ ሰመዓታት የምስራቅ ጎጃም ዞን ደባይ ጠላክትን ወረዳ ዋና ከተማ የሆነችውን ቁይ ከተማን ሙሉበሙሉ ተቆጣጥረናል። አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!!

የአማራ ፋኖ በጎጃም ዚሬ ባወጀው"ዘመቻ ሰመዓታት የምስራቅ ጎጃም ዞን ደባይ ጠላክትን ወረዳ ዋና ከተማ የሆነችውን ቁይ ከተማን ሙሉበሙሉ ተቆጣጥረናል።
አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!!
Eshetu Getnet (@eshetugetnet1) 's Twitter Profile Photo

የዛሬ ሰበር ዜና! የ12ኛ ክፍለጦር ምክትሉ ተማርኳል፣ 15 ፓትሮልና አምቡላንስ ሁለት ኦራል ተማርኳል 👉 343 ጥቁር ክላሽ 👉 16 ብሬን 👉 ሁለት ዲሽቃ 👉 9954 የክላሽ ተተኳሽ 👉 11500 የብሬን ተተኳሽ 👉 7314 የዲሽቃ ተተኳሽ 👉 716 የተደመሰሰ 👉 188 ምርኮኛ

የዛሬ ሰበር ዜና!
የ12ኛ ክፍለጦር  ምክትሉ ተማርኳል፣ 15 ፓትሮልና አምቡላንስ  ሁለት ኦራል ተማርኳል
👉 343 ጥቁር ክላሽ
👉 16 ብሬን
👉 ሁለት ዲሽቃ
👉 9954 የክላሽ ተተኳሽ
👉 11500 የብሬን ተተኳሽ
👉 7314 የዲሽቃ ተተኳሽ
👉 716 የተደመሰሰ
👉 188 ምርኮኛ