እስከዳር እምሻው 🇪🇹አስካለ ማርያም (@emishaweskedar) 's Twitter Profile
እስከዳር እምሻው 🇪🇹አስካለ ማርያም

@emishaweskedar

A proud Ethiopian, a Pan-African that believes in the inevitable rise of Africa. Equality,compassion,community.
Views are my own.

ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር!!!

ID: 1362551897639571456

calendar_today18-02-2021 23:57:55

14,14K Tweet

97,97K Takipçi

607 Takip Edilen

እስከዳር እምሻው 🇪🇹አስካለ ማርያም (@emishaweskedar) 's Twitter Profile Photo

ለውጡ ካሰብነው ፍጥነትና ጥራት በላይ እየሄደ ነው ትርጉም፡ድሮን ጭፍጨፋው፣ ዘር ማጥፋቱ፣እምነት ማጥፋቱ እና ባህል መበረዙ እርስ በእርስ ማናከሱ እንዲህ በቀላሉ ይሳካልኛል ብዬ አላሰብኩም ነበር። አንተ እኮ ትለያለህ! 🤭🤭

እስከዳር እምሻው 🇪🇹አስካለ ማርያም (@emishaweskedar) 's Twitter Profile Photo

ይሄን ስርጭት በዩቲውብ ብሎክ ለማድረግ ደግሞ ስንት ቢሊየን አውጥተው ይሆን? አብይ አህመድ የ #አብሮነት ጠላት

እስከዳር እምሻው 🇪🇹አስካለ ማርያም (@emishaweskedar) 's Twitter Profile Photo

"አብይ አህመድ እውቀት የለውም ማለት ጨካኝ አይደለም ማለት አይደለም…የአብይ አህመድ ገዳይ መንፈስ ሰላምን ይጠየፋል፣ሴትና ህፃናትን በመግደል ይረካል" ዘመነ ካሴ #አብሮነት

እስከዳር እምሻው 🇪🇹አስካለ ማርያም (@emishaweskedar) 's Twitter Profile Photo

የአብይ አህመድ ቅዠት ኢትዮጵያ ውስጥ አነቃቂ ነን ከሚሉ ሰዎችን እንዲሁም የአዳራሽ ኮሜዲያን ፓስተሮችን ሳይቀር እያስናቀ ነው። #ቅዠት

እስከዳር እምሻው 🇪🇹አስካለ ማርያም (@emishaweskedar) 's Twitter Profile Photo

ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንደ ኖቤል ሁሉ በአለም አቀፉ ጊነስ World Book Of Records ላይ አሸናፊ እንዲሆን በዘርፉ ወደር የለሽ መሆኑን አረጋግጠን በውሸት ዘርፍ እንዲታጭ ማድረግ አለብን። ከታጨ ያለምንም ተቀናቃኝ እንደሚያሸንፍ ጥርጥር የለኝም። 😉

እስከዳር እምሻው 🇪🇹አስካለ ማርያም (@emishaweskedar) 's Twitter Profile Photo

ይሄንን ነው ጠቅላዩ ካሰብነው ፍጥነትና ጥራት በላይ እየሄደ ነው ያለው። ኦርቶዶክስና አማራ በአርሲ በይፋ ይጨጨፋል ቀሪው ይፈናቀላል አቤት የሚል የለም።ያለማንም ከልካይ መጠነ ሰፊ ጭፍጨፋ እየተካሄደ ነውEthiopian National Dialogue Commission አገራዊ ምክክሩ እንዴት ይዟችኋል?

ነብዩ (@neby_g) 's Twitter Profile Photo

For the first time, the Oromumma regime has allocated the entire federal budget of Addis Ababa to the Oromia region, taking the final step toward fully annexing the capital into Oromia in clear violation of the federal constitution.

For the first time, the Oromumma regime has allocated the entire federal budget of Addis Ababa to the Oromia region, taking the final step toward fully annexing the capital into Oromia in clear violation of the federal constitution.
እስከዳር እምሻው 🇪🇹አስካለ ማርያም (@emishaweskedar) 's Twitter Profile Photo

አይ አንተ ትለያለህ ስንል እኮ በምክንያት ነው 🤣🤣🤣 በቃ ሁሉንም በየተራ እየሰበሰበ ማስፈራራት የሙሉ ጊዜ ስራው ሆነና አረፈ🤭🤭🤭

እስከዳር እምሻው 🇪🇹አስካለ ማርያም (@emishaweskedar) 's Twitter Profile Photo

ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ ያላችሁ! ዘመኑን የዋጀው አሳቢው መንግስታችሁ ቶርቸርን /ተጠርጣሪን ማሰቃየትን/ ሕጋዊ አድርጎታል 🤭😐😐 Neamin Zeleke

ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ ያላችሁ!
ዘመኑን የዋጀው አሳቢው መንግስታችሁ ቶርቸርን /ተጠርጣሪን ማሰቃየትን/ ሕጋዊ አድርጎታል 🤭😐😐
<a href="/NeaminZeleke/">Neamin Zeleke</a>
እስከዳር እምሻው 🇪🇹አስካለ ማርያም (@emishaweskedar) 's Twitter Profile Photo

When will we get out of this vicious cycle of war and displacement? How ironic this story aired just as Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 government made it a law to use any type of torture except that which can lead to death during an investigation. youtu.be/Xoc4zb4Ph9w?si…

እስከዳር እምሻው 🇪🇹አስካለ ማርያም (@emishaweskedar) 's Twitter Profile Photo

እውነተኛ መስሏቸው፣ኢትዮጵያን ማለቱ ብቻ ገዝቷቸው ሺዎች ያለምንም ቀስቃሽ የተሰለፉለት፣ያጨበጨቡለት ሰውዬ ዛሬ ጭምብሉ ሲገለጥ አንድ እዚህ ግባ የማይባል፣ሆድ አደር ዘፋኝ እጄን ሳመኝ ብሎ እንደ ህፃን በደስታ ሲፍነከነክ ማየት ያዝናናል። 🤮🤮🤮

እውነተኛ መስሏቸው፣ኢትዮጵያን ማለቱ ብቻ ገዝቷቸው ሺዎች ያለምንም ቀስቃሽ የተሰለፉለት፣ያጨበጨቡለት ሰውዬ ዛሬ ጭምብሉ ሲገለጥ አንድ እዚህ ግባ የማይባል፣ሆድ አደር ዘፋኝ እጄን ሳመኝ ብሎ እንደ ህፃን በደስታ ሲፍነከነክ ማየት ያዝናናል።
🤮🤮🤮