umed ukuri (@i85253) 's Twitter Profile
umed ukuri

@i85253

ID: 1846985709577506816

calendar_today17-10-2024 18:45:03

141 Tweet

3 Takipçi

62 Takip Edilen

Assaye Derbie (@asayederbie) 's Twitter Profile Photo

ዋዜማ ሬዲዮ ዛሬ የሠራኸውን እጅግ አደገኛ ጸረ አማራ ዘገባ ያላዳመጥነው እንዳይመስልህ!!

Asteraw Kebede || አስጠራው ከበደ {RaK} (@rasasteraw) 's Twitter Profile Photo

ተበዳይ ዝም ሲል በዳይ ከሳሽ ይሆናል🤔 ወይ ጉድ እኛም ለአመታት በሚሊዮን የሚቆጠር ወገኖቻችን እንደ ቅጠል በየእለቱ እየረገፉ እንደ እናንተ የጥላቻ መርዝ አልረጨንም። ለነገሩ ይበለን ባለቤቱ ያቀለለውን አሞሌ... እንዲል ተረቱ

ትግስት ዘገየ (@amharadamot) 's Twitter Profile Photo

ታጋይ እስክንድር ነጋ አልተማረም እንዳትለው ዋሽንግተን በሚገኝ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ገብቶ ዲግሪ ጭኖ የወጣ እሳት የላሰ ምሁር ነው። ... ፈሪ ነው እንዳትለው ሁሉም በፍርሀት በተሸበበት በዚያ ዘመን "ምንሊክ" የሚባል ስሙ እንደ ነበልባል የሚፋጅ ጋዜጣ

ታጋይ እስክንድር ነጋ 

አልተማረም እንዳትለው ዋሽንግተን በሚገኝ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ገብቶ ዲግሪ ጭኖ የወጣ እሳት የላሰ ምሁር ነው። 
...
ፈሪ ነው እንዳትለው ሁሉም በፍርሀት በተሸበበት በዚያ ዘመን "ምንሊክ" የሚባል ስሙ እንደ ነበልባል የሚፋጅ ጋዜጣ
Sami_Amhara-ሳሚ ዓምኃራ (@samibebi1) 's Twitter Profile Photo

ጄ/ል ተፈራ ያክል ሸማቂ ኮማንዶ ባለበት ክልል ውስጥ ምግበይ የሚባል የትግሬ ጄ/ል ዘመቻ መራ ቢባል ለሰሚው ግራ ገንፎ በአሬራ አይሆንም ወይ😂የአማራ የጦር መኮንኖችን ለማሳነስ ምርኮኞቹ እነ ጁላ ብዙ ርቀት ተጉዘው ክሬዲት ለጄ/ል ተፈራ ላለመስጠትነዉ

ጄ/ል ተፈራ ያክል ሸማቂ ኮማንዶ ባለበት ክልል ውስጥ ምግበይ የሚባል የትግሬ ጄ/ል ዘመቻ መራ ቢባል ለሰሚው ግራ ገንፎ በአሬራ አይሆንም ወይ😂የአማራ የጦር መኮንኖችን ለማሳነስ ምርኮኞቹ እነ ጁላ ብዙ ርቀት ተጉዘው ክሬዲት ለጄ/ል ተፈራ ላለመስጠትነዉ
Jeff Pearce (@jeffpropulsion) 's Twitter Profile Photo

Compassion does not have ethnicity. Compassion does not have nationality. Compassion does not need religion or ideology. But compassion IS necessary. SAVE A M H A R A NOW

Compassion does not have ethnicity. 
Compassion does not have nationality. 
Compassion does not need religion or ideology. 

But compassion IS necessary. 

SAVE A M H A R A  NOW
Jeff Pearce (@jeffpropulsion) 's Twitter Profile Photo

You have to be a shameless bastard to think this will work. You threaten broadcasters, drag off one of them, and force them to lie. And call Birtukan -- who's been thru hell -- a liar. For both the journalist's & Birtukan's sakes, those of us who support Amhara will NOT forget.

You have to be a shameless bastard to think this will work. You threaten broadcasters, drag off one of them, and force them to lie. And call Birtukan -- who's been thru hell -- a liar.

For both the journalist's & Birtukan's sakes, those of us who support Amhara will NOT forget.
Elizabeth Altaye (@altayeethiopia) 's Twitter Profile Photo

በዋሽግተን ዲሲ እና አካባቢው በአማራ እህቶቻችን ላይ የተደረገውን ግፍ ፣ ማንነት ተኮር ጥቃት ለመቃወም እና ለአለም አቀፍ ህብረተሰብ ለማሳወቅ በየፊታችን እሁዱ ማርች 30 ከ2 pm ጀምሮ በዋይት ሀውስ በመገኘት ድምፅ እንሁናቸው:: SUNDAY, MARCH, 30

በዋሽግተን ዲሲ እና አካባቢው

በአማራ እህቶቻችን ላይ የተደረገውን ግፍ ፣ ማንነት ተኮር ጥቃት ለመቃወም እና ለአለም አቀፍ ህብረተሰብ ለማሳወቅ በየፊታችን እሁዱ ማርች 30 ከ2 pm ጀምሮ በዋይት ሀውስ በመገኘት ድምፅ እንሁናቸው::

SUNDAY, MARCH, 30
ምህረት (@mehpersie) 's Twitter Profile Photo

በሰርጉ ዕለት ተገኝቶ የራሱን ስጋ አርዶ፤ ብሉልኝ ጠጡልኝ የሚል ሙሽራ ከክርስቶስ ውጪ የት ይገኛል 💜

Belay Manaye (@belay_ma) 's Twitter Profile Photo

#Ethiopia government has arrested health professionals ahead of nationwide strike for demanding better payment, according to BBC. bbc.com/amharic/articl…

Addis Standard (@addisstandard) 's Twitter Profile Photo

Numbers don’t lie: The disconnect between professional growth and financial reward in #Ethiopia’s health sector is a systemic crisis "We save lives but can’t afford rent." This cry from the heart of Tikur Anbessa Specialized Hospital captures the seriousness of the ongoing

Numbers don’t lie: The disconnect between professional growth and financial reward in #Ethiopia’s health sector is a systemic crisis 

"We save lives but can’t afford rent." This cry from the heart of Tikur Anbessa Specialized Hospital captures the seriousness of the ongoing
Assaye Derbie (@asayederbie) 's Twitter Profile Photo

ኢትዮጵያውያንን የሚገድልበት ጠመንጃ በመሸመትና ወታደር በማዝመት 7 ዓመታት ያባከነ አገዛዝ ኢትዮጵያውያንን ከሞት የሚታደጉ ሐኪሞች የሚያነሱት ጥያቄ አያሳስበውም። በዐቢይ ዘንድ አስፈላጊው ነገር ገዳይ ወታደር እንጂ አዳኝ ኃኪም አይደለም።

ትዝብቱ🔔 (@geteriew1) 's Twitter Profile Photo

#Abiy_Ahmed is a Genocide. 🔷Abiy Ahmed is a terrorist. 🔷Abiy Ahmed is the source of terrorists 🔷Yelma Merdasa is a terrorist . 🔷Berehanu Gula is a terrorist. 🔷Abebaw Tades is a terrorist. #AmharaGenocide #Amhara in Ethiopian !

Belete Kassa Mekonnen (@kassa_belete) 's Twitter Profile Photo

ጥንቃቄ ባሕር ዳር የመጀመሪያው በዝንጀሮ ፈንጣጣ ቫይረስ የተጠቃ አንድ ሕፃን ልጅ ተገኝቷል። የምርመራ ናሙና ወደ አዲስ አበባ ተልኮ በተደረገው ምርመራ ውጤቱ የዝንጀሮ በፈንጣጣ መሆኑ ተረጋግጧል። ስለሆነም ኅብረተሰቡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ

ጥንቃቄ 

ባሕር ዳር የመጀመሪያው በዝንጀሮ ፈንጣጣ ቫይረስ የተጠቃ አንድ ሕፃን ልጅ ተገኝቷል።

የምርመራ ናሙና ወደ አዲስ አበባ ተልኮ በተደረገው ምርመራ ውጤቱ የዝንጀሮ በፈንጣጣ መሆኑ ተረጋግጧል።

ስለሆነም ኅብረተሰቡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ) (@mulefetg) 's Twitter Profile Photo

" የሀዘን ዜና ! ዝነኛው እግር ኳስ ተጨዋች ሙሉጌታ ከበደ (ወሎየው)ህይወቱ አለፈ! የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን፣ የቅዱስ ጊዮርጊስ ኮከብ ታሪክ ሰሪው ተጨዋች ሙሉጌታ ከበደ ዛሬ ህይወቱ ማለፉ ተሰምቷል። በስታዲየም አካባቢ በሚገኘው የቤተዛታ

" የሀዘን ዜና !

ዝነኛው እግር ኳስ ተጨዋች ሙሉጌታ ከበደ (ወሎየው)ህይወቱ አለፈ!

የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን፣ የቅዱስ ጊዮርጊስ ኮከብ  ታሪክ ሰሪው ተጨዋች  ሙሉጌታ ከበደ ዛሬ ህይወቱ ማለፉ ተሰምቷል።

በስታዲየም አካባቢ በሚገኘው የቤተዛታ