مدينا حوسين (@hwsynmdyna) 's Twitter Profile
مدينا حوسين

@hwsynmdyna

ID: 1550573023916396545

calendar_today22-07-2022 20:09:24

43 Tweet

205 Followers

218 Following

Mohammed Abdulkadir (Towil) (@mohamme15748622) 's Twitter Profile Photo

#እኔ_ግን_የምገዛው_ማንንም_የማይመስለው_ከምንም_ነገር_ፈላጊ_ያልሆነውን_አላህ_ነው *** መንገዳችንን ጌታችንን ማጥራት ነው እሱ ባስቀመጠው መልኩ *** ኃያል ነው ከምንም አይፈልግም ስል ቻይነቱን በደንብ እገነዘባለሁ *** አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርል

#እኔ_ግን_የምገዛው_ማንንም_የማይመስለው_ከምንም_ነገር_ፈላጊ_ያልሆነውን_አላህ_ነው
***
መንገዳችንን ጌታችንን ማጥራት ነው እሱ ባስቀመጠው መልኩ
***
ኃያል ነው ከምንም አይፈልግም ስል ቻይነቱን በደንብ እገነዘባለሁ
***
አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርል
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹 (@derejegerefa) 's Twitter Profile Photo

"የኤርትራ እና የኢትዮጵያ ወዳጅነትና ትብብር ወደፊትም ተጠናክሮ የሚቀጥል ነው።ሰላም ቢመጣ ሁላችንንም የሚጠቅም እንጂ የሚጎዳ አይደለም። የህወሓቶችን ባህሪ ጠንቅቀን እናውቃለን። እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝም።" ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ

"የኤርትራ እና የኢትዮጵያ ወዳጅነትና ትብብር ወደፊትም ተጠናክሮ የሚቀጥል ነው።ሰላም ቢመጣ ሁላችንንም የሚጠቅም እንጂ የሚጎዳ አይደለም። የህወሓቶችን ባህሪ ጠንቅቀን እናውቃለን። እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝም።"
ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ
مدينا حوسين (@hwsynmdyna) 's Twitter Profile Photo

ምስኪን አማራ በሀገሩ እደ ድንች በእሣት ነበልባል እየተርመጠመጠ ሰልፊ መነሳት ምን ይሉታል 😭😭😭 አይከብድም ምን አይነት ዘመን ደረሥን የአሏህ አውርድ ረህመትህን ካንተ እንለምናለን ኢላሀነ አንተው ፈርጀን 🤲🤲🤲🤲🤲በቃቹህ በለን

ምስኪን  አማራ በሀገሩ  እደ ድንች በእሣት ነበልባል  እየተርመጠመጠ ሰልፊ መነሳት ምን ይሉታል  😭😭😭 አይከብድም  ምን አይነት ዘመን ደረሥን  የአሏህ  አውርድ ረህመትህን  ካንተ እንለምናለን  ኢላሀነ አንተው ፈርጀን  🤲🤲🤲🤲🤲በቃቹህ በለን
مدينا حوسين (@hwsynmdyna) 's Twitter Profile Photo

አይከብድም ወይ የአሏህን ኸልቅ ያለሀቅ መግደል ያለሀቅ ማንገላታት 😭😭😭😭 ጌትችን ለመኽሉቃቶችህ ድረሥላቸው ድረሥልን ያረብ

አይከብድም ወይ የአሏህን  ኸልቅ ያለሀቅ መግደል  ያለሀቅ  ማንገላታት  😭😭😭😭 ጌትችን ለመኽሉቃቶችህ  ድረሥላቸው  ድረሥልን ያረብ
مدينا حوسين (@hwsynmdyna) 's Twitter Profile Photo

እስከዛሬ የምለው እየጠፋኝ ግራ እጋባ ነበር አሁን ግን መንግስት ወለጋ የምትባል ሀገርን ከስሯ ለማጥፋት የተነሡ ይመሥላል ህዝብ እያለቀ ችላ ብለው ማለፋቸው 💘💘💔💔💔💔በጣም አዝነናል

እስከዛሬ የምለው እየጠፋኝ ግራ እጋባ ነበር አሁን ግን መንግስት ወለጋ የምትባል ሀገርን ከስሯ ለማጥፋት የተነሡ ይመሥላል ህዝብ እያለቀ ችላ ብለው ማለፋቸው 💘💘💔💔💔💔በጣም አዝነናል
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹 (@derejegerefa) 's Twitter Profile Photo

በመንግሰት መዋቅር ውስጥ ያሉ የፖለቲካ ቁማርተኞች ስፖንሰር በሚያደርጉት ገዳይና አገር አፍራሽ ቡድን በኩል በንፁሃን ዜጎች ህይወት ቁማር ሲጫወቱ ዝም ብሎ የሚያይ የበላይ አካል ከደሙ ንፁህ ሊሆን አይችልም ብቻም ሳይሆን ከተጠያቂነት አያመልጥም።

ustaz jemal Ibrahim الأستاذ جمال إبراهيم (@ustaz_jemal) 's Twitter Profile Photo

አባት ልጁ ሞታበት እጇን መያዝ እንጅ ምንም ማረግ ሳይችል ሲቀር ፤ ልጅ ቤተሰቡን አጥቶ የሚያደርገው ሲጠፋው...ይህ ሁሉ በአንድ ባልታሰበ ለይል የተከሰተ ነው። አሏህ ፅናት እና ሶብርን ይወፍቃቸው። እኛም ለማይለካው ኒዕማው አሏህን እናመስግን

አባት ልጁ ሞታበት እጇን መያዝ እንጅ ምንም ማረግ ሳይችል ሲቀር ፤ ልጅ ቤተሰቡን አጥቶ የሚያደርገው ሲጠፋው...ይህ ሁሉ በአንድ ባልታሰበ ለይል የተከሰተ ነው።
 አሏህ ፅናት እና ሶብርን ይወፍቃቸው።
እኛም ለማይለካው ኒዕማው አሏህን እናመስግን
Muhammad Awel (@muhammadawel6) 's Twitter Profile Photo

“ሴቶቻችን እንደ ወንዶቻችን ወንዶቻችን ደግሞ እንደ ተራራ ናቸው” #ኮምቦልቻ ደግሞ ልዩ ነች።

“ሴቶቻችን እንደ ወንዶቻችን ወንዶቻችን ደግሞ እንደ ተራራ ናቸው”
#ኮምቦልቻ ደግሞ ልዩ ነች።
مدينا حوسين (@hwsynmdyna) 's Twitter Profile Photo

እስልምናን ለማጥፋት ሆብሎ የተነሳ የሙስሊሞች ጠላት ሊወገዙ ይገባል ##### ፍትህ ለመሣጅዶቻችን ያለ ሀቅ ሂወታቸው እደ ቅጠል ለሚረግፉ እህት ወንድሞቻችን ###### ይቁም የሙስሊም ጭቆና

Suleiman Abdella (@suleimanabdell7) 's Twitter Profile Photo

ከወለድኩኝ 4ተኛ ቀኔ ነው 5ኛ ቀኔን ልጀምር ስል እላየ ላየ ላይ ቤቴን አፈረሱብኝ። አራስ ነኝ ስላቸው ባልሽን ጠይቂው እኛ ባልሽ አደለንም አሉኝ የት ልሂድ ልጀን ፀሀይ ይወጋብኛል ስላቸው ጥላ አለበት የትም ሂጅ አሉኝ አለች አንዲት እናት Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

ከወለድኩኝ 4ተኛ ቀኔ ነው 5ኛ ቀኔን ልጀምር ስል እላየ ላየ ላይ ቤቴን አፈረሱብኝ። አራስ ነኝ ስላቸው ባልሽን ጠይቂው እኛ ባልሽ አደለንም አሉኝ የት ልሂድ ልጀን ፀሀይ ይወጋብኛል ስላቸው ጥላ አለበት የትም ሂጅ አሉኝ አለች አንዲት እናት
<a href="/AbiyAhmedAli/">Abiy Ahmed Ali 🇪🇹</a>
Suleiman Abdella (@suleimanabdell7) 's Twitter Profile Photo

ደም የለመደ ስረአት ያለደም መኖር አይችልም። ደሚ ሲፈልግ ሁሌም ሱሱን በመግደል ነው የሚያረካው ስለዚህ ከደም ሱሰኛ መላቀቅ ያለብን እኛ ነን። ራሳችንን ነፃ ማውጣት አለብን።

ደም የለመደ ስረአት ያለደም መኖር አይችልም። ደሚ ሲፈልግ ሁሌም ሱሱን በመግደል ነው የሚያረካው ስለዚህ ከደም ሱሰኛ መላቀቅ ያለብን እኛ ነን። ራሳችንን ነፃ ማውጣት አለብን።
مدينا حوسين (@hwsynmdyna) 's Twitter Profile Photo

ይሄነው በዛሬዋ ኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው ጠግቦ ያላደረን ነብስ ለብሶ ያልታየን ሚስኪን ለአሏህ ግንባሩን ሠቶ ከተነሣበት ያለ ጥፋት አረዱት 😭😭😭حسبون الله ونعمل وكيل