ጡጡሻ 🧸 (@hikl_am) 's Twitter Profile
ጡጡሻ 🧸

@hikl_am

Dua can change everything in a blink 🥹🤍. @manUtd 🤌

ID: 1576827602609766400

linkhttp://Instagram.com/hikl_am calendar_today03-10-2022 06:53:09

182 Tweet

485 Takipçi

42 Takip Edilen

ጡጡሻ 🧸 (@hikl_am) 's Twitter Profile Photo

"ከሴት ጋር ብቻህን አትቀመጥ ቁርኣንን እያስተማርካት ቢሆን እንኳ።" የኛስ አቀማመጥ እንዴት ይሆን ግን ዑመር ኢብኑል ኸጣብ

ጡጡሻ 🧸 (@hikl_am) 's Twitter Profile Photo

ወላሂ እንደ እስልምና ትልቅ ነገር አልተሰጠንም እኛ አሳነስነው እንጂ🥺💔

ጡጡሻ 🧸 (@hikl_am) 's Twitter Profile Photo

ልክ ደግሞ ተቀይረህ ዲነኛ ስትሆን አላቃትም እንዴ እቺን ምናምን ብሎ ሊያጣጥልህ ይፈልጋል አያቁህም look a future life🤝

ጡጡሻ 🧸 (@hikl_am) 's Twitter Profile Photo

ረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ :- አንድ ሙዕሚን አንዴ የገባበት ጉድጓድ ዉስጥ መልሶ አይገባም✋

ጡጡሻ 🧸 (@hikl_am) 's Twitter Profile Photo

{. . . ﻭَﻣَﻦ ﻳَﻘْﻨَﻂُ ﻣِﻦ ﺭَّﺣْﻤَﺔِ ﺭَﺑِّﻪِ ﺇِﻻَّ اﻟﻀَّﺎﻟُّﻮﻥَ}° «ከጠማማዎችም በስተቀር ከጌታው እዝነት ተስፋን የሚቆርጥ ማነው?»...።[#አል_ሂጅር፡56]

ጡጡሻ 🧸 (@hikl_am) 's Twitter Profile Photo

ኡሚ እስኪ ምከሪኝ አላት አንድ ወጣት🥹 አለችዉም ❝ አላህ ዘንድ ማንም ሰዉ ወቀሳ እንዳያቀርብብህ ተጠንቀቅ ‼

ጡጡሻ 🧸 (@hikl_am) 's Twitter Profile Photo

ሠይዲ ዑመር ቢን ዐብዱልዐዚዝ ረዲአሏሁ ዐንሁ ለአንዱ ባልንጀራቸው እንዲህ አሉት «መንገድ ስቼ ካየኸኝ ከነልብሴ ጠቅልለህ ትይዘኝና በኃይለኛ ወዝውዘኸኝ "ዑመር ሆይ!.. አሏህን ፍራ ትሞታለህኮ" በለኝ»አሉት።

ጡጡሻ 🧸 (@hikl_am) 's Twitter Profile Photo

አህባቢ ማልቀስ ያለብን ለምን መሰላቹ እንቀየርበታለን ይቀይረናል ብለን ያሰብነውን ረመዳን ባናገኘው ነው🥺💔 ዱዐ እያረግን

ጡጡሻ 🧸 (@hikl_am) 's Twitter Profile Photo

As a reminder; የኛ generation energy full የሚሆነው the first 10 days of remdan ወገባችን መቋጠር ያለብን እየመጡ ላሉት ቀናት ነዉ እንዴት ፈጠነ አንበል እንዴት እንጠቀምበት እንጂ