@hayuhassen10
ID: 3104151925
calendar_today23-03-2015 03:14:48
86 Tweet
80 Followers
64 Following
5 hours ago
🔥The 9th Round of Easy Loan, Earn $40 Reward is in progress❗️ ⏰ Promotion Period: January 15th - Feburary 15th, 2025 👉 Register now and check more details at gate.io/campaigns/358
10 years ago
ሙስሊሙ ማኅበረሰብ ከሚያዚያ 30 ችሎት ፖለቲካዊ ሳይሆን ፍትሐዊ ፍርድ ይፈልጋል! #Justice4EthioMuslims #Ethiopia
በማእከላዊና በሌሎች ድብቅ ወህኒ ቤቶች ውስጥ የሚፈጸሙ አሰቃቂ ቶርቸሮችን ለማስቆም ሁሉም ወገን ሕጋዊ እርምጃ ሊወስድ ይገባል! #Justice4EthioMuslims #Ethiopia
We stand up saying to our leaders, "History rememebers your commitment!" #Justice4EthioMuslims #Ethiopia
ብዙ ዜጎች በኢትዮጵያ ወህኒ ቤቶች ቶርቸር ይፈጸምባቸዋል! ከእነዚህ መካከል የሙስሊሙ መሪዎችም ይገኙበታል! #Justice4EthioMuslims #Ethiopia
ከመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ጋር የታሰሩ የሃይማኖት መምህራን፣ ሰባኪዎች፣ አክቲቪስቶችና ጋዜጠኞች ፍትሕን ይሻሉ! #Justice4EthioMuslims #Ethiopia
The moral and physical torture Ethio Muslim Committee Members passed through is intolerable and despicable! #Justice4EthioMuslims #Ethiopia
እኛ የመንግስት ጸረ እስልምና እቅድና ድርጊት ሰለባዎች ነን! #Justice4EthioMuslims #Ethiopia
የተከሰስነው እኛው ነን! #Justice4EthioMuslims #Ethiopia
ሙስሊሙ ማሕበረ ሰብ ካብ ሚያዚያ 30 ችሎት ፓለቲካዊ ተይኮነ ፍትሓዊ ፍርዲ እዩ ዝደሊ! #Justic4EthioMuslims #Ethiopia
ዝተኸሰስናዮ ንሕና ኢና! #Justic4EthioMuslims #Ethiopia
ኢህአዴግን የማልመርጥበት 50 ምክንያቶች 1. የካቲት 26/2004 በኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች የቀረቡትን 3 ጥያቄዎች ሳይመልስ በመቅረቱ #Ethiopia #Election2007 #Vote_Against_EPRDF
ኢህአዴግን የማልመርጥበት #50_ምክንያቶች 2. የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ በማሰሩ #Ethiopia #Election2007 #Vote_Against_EPRDF
ኢህአዴግን የማልመርጥበት #50_ምክንያቶች 3. የመጅሊሱን ምርጫ በራሱ ቀበሌ በ‹‹ማስመረጡ›› #Ethiopia #Election2007 #Vote_Against_EPRDF
ኢህአዴግን የማልመርጥበት #50_ምክንያቶች 4. ኮሚቴዎቻችንን በማእከላዊ በቶርቸር በማሰቃየቱ #Ethiopia #Election2007 #Vote_Against_EPRDF
ኢህአዴግን የማልመርጥበት #50_ምክንያቶች 6. ፖሊስና ‹‹ደህንነቶች›› የፍርድ ቤት ወሳኝ የሆኑበት የፍትሕ ሥርዓት በኢትዮጵያ በመፍጠሩ! #Ethiopia #Election2007 #VoteAgainstEPRDF
ኢህአዴግን የማልመርጥበት #50_ምክንያቶች 8. እምነቴንና ነፃነቴን ከምንም ነገር በላይ ስለማስበልጥ ኢህአዴግ ደግሞ ሁለቱንም እየቀማኝ ስለሆነ! ኢህአዴግን አልመርጥም!!! #Ethiopia #Election2007 #Vot
ኢህአዴግን የማልመርጥበት #50_ምክንያቶች 9. ፖሊስ ከፍርድ ቤት በላይ የሆነበት ስርአት በመዘርጋቱ #Ethiopia #Election2007 #VoteAgainstEPRDF
ኢህአዴግን የማልመርጥበት #50_ምክንያቶች 10.#Maternal Health ፎቶውን ይመልከቱ #Ethiopia #Election2007 #VoteAgainstEPRDF