Hailu Jano - Hailu Amerga (@hailujano) 's Twitter Profile
Hailu Jano - Hailu Amerga

@hailujano

Singer | Songwriter | Lyricist| Performer | Music Producer| Lead singer | Jano Band ~#HailuAmerga #JanoBand #HailuJano youtube.com/@hailujano

ID: 1254503251568922630

calendar_today26-04-2020 20:11:38

24 Tweet

1,1K Takipçi

21 Takip Edilen

Hailu Jano - Hailu Amerga (@hailujano) 's Twitter Profile Photo

"የመተማን መንገድ የዶጋሊን ሜዳ የማይጨው የአደዋን የመተማን ሜዳ ተዳኘበት እንጂ መች ዳኘበት ባዳ " !!! ተሾመ አሰግድ -ዘራፌዋ አድዋ💚💛❤️

"የመተማን መንገድ የዶጋሊን ሜዳ የማይጨው የአደዋን የመተማን ሜዳ 
ተዳኘበት እንጂ መች ዳኘበት ባዳ " !!! ተሾመ አሰግድ -ዘራፌዋ  
      አድዋ💚💛❤️
Hailu Jano - Hailu Amerga (@hailujano) 's Twitter Profile Photo

Washington DC አካባቢ የምትገኙ ወዳጅና አድናቂዎቼ ሚያዚያ 15 (April 22 ) ከ @minewshewa ጋር በclub Karma ሙዚቃችንን ለማቅረብ ዝግጅታችንን ጨርሰናል ! ሰላም ያገናኘን !

Washington DC አካባቢ የምትገኙ ወዳጅና አድናቂዎቼ  ሚያዚያ 15 (April 22 ) ከ @minewshewa ጋር በclub Karma  ሙዚቃችንን ለማቅረብ ዝግጅታችንን ጨርሰናል ! ሰላም ያገናኘን !
Hailu Jano - Hailu Amerga (@hailujano) 's Twitter Profile Photo

ከረጅም አመታት በሗላ በአሜሪካ የምናደርገው የሙዚቃ ጉዞዋችን ዛሬ በWashington Dc ይጀምራል ወዳጅ አድናቂዎቼ እዛው እንገናኝ 🙏🏾 🎤🎸🎹🥁🎺📸🎬💚💛❤️

ከረጅም አመታት በሗላ በአሜሪካ የምናደርገው የሙዚቃ ጉዞዋችን ዛሬ በWashington Dc ይጀምራል   ወዳጅ አድናቂዎቼ እዛው እንገናኝ 🙏🏾    🎤🎸🎹🥁🎺📸🎬💚💛❤️
Hailu Jano - Hailu Amerga (@hailujano) 's Twitter Profile Photo

ቀጣይ ዝግጅታችን የፊታችን ማክሰኞ በቬጋስ (Las Vegas) ይሆናል ! ፈታ እንላለን 🎤🎸🎹🥁🎺📸🎬💚💛❤️

Hailu Jano - Hailu Amerga (@hailujano) 's Twitter Profile Photo

DC በነበረን ድግሳችን የታደማችሁ ወዳጅና አድናቂዎቻችን ለሰጣችሁን አክብሮትና ፍቅር ከልብ እናመሰግናለን ! Las Vegas የምትገኙ ወዳጆቻችን ደግሞ ነገ ማክሰኞ April 25 ለምናቀርበው የሙዚቃ ድግስ ወገባችሁን ጠበቅ አርጋችሁ እንድትጠብቁን ጋበዝናችሁ!

"እልል አለች ነብሴ" በቅርብ ቀን ......! የዩትዩብ ቻናሌን ይቀላቀሉ! Please subscribe my YouTube channel. youtube.com/playlist?list=…

"እልል አለች ነብሴ"
 በቅርብ ቀን ......! 
የዩትዩብ ቻናሌን ይቀላቀሉ! 
Please subscribe my YouTube channel. 

youtube.com/playlist?list=…
Hailu Jano - Hailu Amerga (@hailujano) 's Twitter Profile Photo

የፊታችን ቅዳሜ በDallas Texas በማግስቱ እሁድ በDC ዝግጅታችንን እናቀርባለው . እስከዛው ከልምምድ የተቀነጫጨቡትን ሙዚቃውቼን ተጋበዙልኝ !!!💚💛❤️

Hailu Jano - Hailu Amerga (@hailujano) 's Twitter Profile Photo

I vanished to find the sound, now I am tuned in. @hailuamergamusic #hailuamergamusic #music #hailuJano #Ethiopia #AddisAbaba #Africa #EthiopianMusic #Hailu #album #EthiopianArtist @fetil_Picture @mikiyasfoto

I vanished to find the sound, now I am tuned in.

@hailuamergamusic 
#hailuamergamusic #music #hailuJano #Ethiopia #AddisAbaba #Africa #EthiopianMusic #Hailu #album #EthiopianArtist 

@fetil_Picture @mikiyasfoto
Hailu Jano - Hailu Amerga (@hailujano) 's Twitter Profile Photo

ከካሜራው ሌንስ እረፍት ለመወሰድ የጂጂ ከራማ አፍታ እንኳን ዝም አያሰብልም ፥ ውስጥ ዘልቆ ያናግራል… “ኑሪልኝ በጤና” #አልበም_እየመጣ_ነው #Gigi #Legend #Gomelaleye #EjegayehuShibabaw

Hailu Jano - Hailu Amerga (@hailujano) 's Twitter Profile Photo

handled my task… Now I chill in the back and let the rest play out. #hailuamerga #hailuamergamusic #ethiopianmusic #africa #ethiopia #hailujano#albumontheway

ውድ ወዳጆቼና አድናቂዎቼ እጅግ የለፋንበት እና ከረጅም ጊዜ በኃላ ከእናንተ ዘንድ የሚያደረሰኝን አዲስ አልበም እነሆ ጥቅምት 21 ቀን 2018 ዓ/ም በራሴ YouTube channel ላይ እንደምንለቅ ሳበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው።

Hailu Jano - Hailu Amerga (@hailujano) 's Twitter Profile Photo

አሁን የተሰኘዉ አዲስ አልበሜ ላይ ከ bruck afework ጋር 4 ጥንቅቅ ያሉ ስራዎችን ሰርተናል።ደስ በሚል መንፈሰ የሰራነዉ ይህን ስራ ለአድማጭ ለማቅረብ ዝግጅታችንን ጨርሰናል። አልበም እየመጣ ነዉ.... ጥቅምት 21 በራሴ youtube ቻናል ይጠብቁ link in bio

አሁን የተሰኘዉ አዲስ አልበሜ ላይ ከ bruck afework ጋር 4 ጥንቅቅ ያሉ ስራዎችን ሰርተናል።ደስ በሚል መንፈሰ የሰራነዉ ይህን ስራ ለአድማጭ ለማቅረብ ዝግጅታችንን ጨርሰናል። 
አልበም እየመጣ ነዉ.... ጥቅምት 21 በራሴ  youtube ቻናል ይጠብቁ 
 link in bio
Hailu Jano - Hailu Amerga (@hailujano) 's Twitter Profile Photo

አሁን የተሰኘዉ አልበሜ አርብ ጥቅምት 21 በራሴ YouTube channel ይለቀቃል bio ላይ ባለዉ link በመግባት subscribe እንድታረጉ በአክብሮት እጠይቃለሁ። #ahun #hailu #hailuamergamusic #ethiopianmusic #album

አሁን የተሰኘዉ አልበሜ አርብ ጥቅምት 21  በራሴ YouTube channel ይለቀቃል bio ላይ ባለዉ link በመግባት subscribe እንድታረጉ በአክብሮት እጠይቃለሁ።

#ahun #hailu #hailuamergamusic #ethiopianmusic #album
Hailu Jano - Hailu Amerga (@hailujano) 's Twitter Profile Photo

“አሁን” አልበም ቅምሻ ላይ አክብራችሁኝ የተገኛችሁ ሁላችሁንም እግዚያብሔር ያክብርልኝ። ነገ ጥቅምት 21 ቀን በ bio ውስጥ ያለው የእኔ ዩቲዩብ ቻናል በመጀመሪያ ጊዜ ይቀርባል። 👉 YouTube channel link in my bio , subscribe #hailuamergamusic #ethiopianmusic

Hailu Jano - Hailu Amerga (@hailujano) 's Twitter Profile Photo

አንቺም ባዶ አትቅሪ እኔን ባዶ አርገሽ ፍቅር ይበጀናል በሞቴ ተመለሽ #ahun #hailuamergamusic #newalbum #ethiopianmusic #ethiopian_tik_tok

Hailu Jano - Hailu Amerga (@hailujano) 's Twitter Profile Photo

Ahun music video released on my YouTube channel…..go and check it out YouTube link in bio #ahun #hailuamerga #hailuamergamusic #ethiopianmusic

Ahun music video released on my YouTube channel…..go and check it out 

YouTube link in bio 

#ahun #hailuamerga #hailuamergamusic #ethiopianmusic