Ephrem Madebo (@gtwtw_now) 's Twitter Profile
Ephrem Madebo

@gtwtw_now

Born in Yirgalem & raised in Awassa -Schools: SIM, Comboni School, EEC (Debre Zeith) AAU and GMU- justice, liberty, equality and democracy are my values

ID: 82456816

calendar_today14-10-2009 21:04:44

26,26K Tweet

51,51K Takipçi

862 Takip Edilen

Ephrem Madebo (@gtwtw_now) 's Twitter Profile Photo

የምርጫ ሥርዓትን በተመለከተ ጽሁፍ ጻፍልን ብላችሁ በኢሜይልና በDM በተለይ ከአገር ቤት ለጠየቃችሁኝ ይሄውና የመጀመሪያው ክፍል። ጽሁፉ 4 ክፍሎች አሉት ክፍል ሁለት እሁድ ይቀርባል amharic.borkena.com/2025/08/01/%e1…

Ephrem Madebo (@gtwtw_now) 's Twitter Profile Photo

ጣናነሽ፣ጣናነሽ እባክሽ ስሚኝ ጣናነሽ ምን ያደርግልሻል ኩል ትኩሎ ዙረት ጎንደሬው እጅና እግሩ ታስሮ ሲጎተት ምን ያደርግልሻል መታጀብ በእምቢልታ ሸዋ ላይ ሲወርድ የቦምብ እሩምታ ጣናነሽ ድፈሪ ተናገሪ ምንድነው ዝምታ ጎጃም በድሮን ሲመታ እኮ

ጣናነሽ፣ጣናነሽ እባክሽ ስሚኝ ጣናነሽ 
ምን ያደርግልሻል ኩል ትኩሎ ዙረት
ጎንደሬው እጅና እግሩ ታስሮ ሲጎተት
ምን ያደርግልሻል መታጀብ በእምቢልታ
ሸዋ ላይ ሲወርድ የቦምብ እሩምታ
ጣናነሽ ድፈሪ ተናገሪ ምንድነው ዝምታ 
ጎጃም በድሮን ሲመታ
እኮ
Ephrem Madebo (@gtwtw_now) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ህገመንግስት አንቀጽ 40 ንዑስ አንቀጽ 1 ማንኛውም የኢትዮጵያ ዜጋ የግል ንብረት ባለቤት መሆኑ/መሆኗ ይከበርለታል/ይከበርላታል አንቀጽ 40 ንዑስ አንቀጽ 8 የግል ንብረት ባለቤትነት መብት እንደተጠበቀ ሆኖ፣መንግስት ለህዝብ ጥቅም

Ephrem Madebo (@gtwtw_now) 's Twitter Profile Photo

"በኦሮሞ የፖለቲካ ሃይሎች መካከል የተጀመረው ውይይት እንዲቀጥልና ከሌሎች ብሔረሰቦች ዜጎች ጋር ምክክር ለማድረግ ተስማምተናል” ይህ መልካም ጅምር ነው፣ኢትዮጵያ የሁላችንም አገር ናት፣እቺ አገራችን ዛሬ ያጎበጧትን ችግሮች ፈትተን የወደፊቷ

Ephrem Madebo (@gtwtw_now) 's Twitter Profile Photo

ከአፄ ኃ/ሥላሴ እስከ አቢይ አህመድ በኢትዮጵያና በኤርትራ ህዝብ መካከል የወዳጅነትና የአብሮነት እንጂ የጠላትነት መንፈስ ኖሮ አያውቅም። ሁሌም ችግር የሚፈጥሩት መሪዎች ናቸው። ከመሪዎችም የኢትዮጵያ መሪዎች። ይህ የሁለቱ አገሮች ምሁራን

Alemayehu Geda/ዓለማየሁ ገዳ. 阿莱马耶胡. 格达 (@alemayehugeda) 's Twitter Profile Photo

Ephrem Madebo Infact, according to Institutional economists, security of property ( propert right) is the single most important indicator of whether you have institutions or not. If you don't have it, it kills the incentive to investment & drail development. Last year's Nobel prize in

Ephrem Madebo (@gtwtw_now) 's Twitter Profile Photo

የሰው ልጅ አንዳንዴ ለህልውናው ሲል ሰውነቱን ሊያዝገዛ ይችላል፣ ሆኖም ሂሊናውን እስካልሸጠ ድረስ፣ነፃው ሂሊናው የተገዛውን ሰውነቱን ነፃ ሊያወጣው ይችላል። ሂሊናውን የሸጠ ሰው ግን የገዢው ባሪያ ሆኖ መኖር ነው እንጂ ነፃ መውጫ መንገድ የለውም።

Ephrem Madebo (@gtwtw_now) 's Twitter Profile Photo

እስኪ ሰምና ወርቁን ጀባ በሉ ቡና ጠፋ ብለሽ ስታለቃቅሽ፣ በጅማ ተገኘ ያውም በርካሽ፣ አንቺን ካስቸገረሽ የቡና ሱስሽ፣ እኔ እወቅጠዋለሁ አንቺ ከቆላሽ።

Ephrem Madebo (@gtwtw_now) 's Twitter Profile Photo

ከማውቃቸው ሰዎች፣በመንግስት መዋቅር ውስጥ ከሚገኙ ሰዎችና ከፖለቲካ ፓርቲዎች ከኢትዮጵያ በሚደርሱኝ መረጃዎች መሰረት ብልፅግና ካሁኑ የፖለቲካ ፓርቲ አመራር አባላትን ማስርና ማንገላታት ጀምሯል። ምንም የሚያስጠይቅ ስራ ባልሰሩና ህጋዊ የሆነውን

Ephrem Madebo (@gtwtw_now) 's Twitter Profile Photo

ኢትዮጵያ የIMFን ፕሮግራም ተግባራዊ ማድረግ ከጀመረች በኋላ፣የኢትዮጵያ መንግስት የሆነ ያልሆነ ሰበብ እየፈጠረ በሚሰበስበው ግብር የተነሳ፣ኢትዮጵያ ደሞዝ የምትከፍል አገር ሳትሆን ደሞዝ ከፍላ የከፈለችውን ደሞዝ መልሳ የምትወስድ የአለማችን

Ephrem Madebo (@gtwtw_now) 's Twitter Profile Photo

I attended this meeting from start to finish. It was a very fruitful meeting. I have never seen such a civil and peaceful meeting between Ethiopians and Eritreans ever since I started following Ethiopian politics at a young age

Ephrem Madebo (@gtwtw_now) 's Twitter Profile Photo

አንዳንድ አካባቢ የክልል ጥያቄ እንዳለ ይሰማል፣እንኳን የክልል ጥያቄ ከኢትዮጵያ የመገንጠል ጥያቄም ማንሳት ይቻላል! አቢይ አህመድ አገር መሆን እንፈልጋልን ከኢትዮጵያ ተገንጥለን ካሉኮ፣ እራሳቸው የቀረጹት ህገመንግስት ላይ የተቀመጠኮ አንቀጽ

Ephrem Madebo (@gtwtw_now) 's Twitter Profile Photo

I don’t agree with some policies or actions and inactions of Emperor Haile Selassie. But what he said about the possibility of a dam on the Blue Nile is surprisingly prophetic. "በራሱ ንዋይ"

ይህ ኦሮሞ ማጆሪቲ ነው የምትሉትን የሞኝ ፈሊጥ እዚያው እናንተጋ አቆዩት። ኢትዮጵያን ብቻውን መምራት የሚችል ethnic majority ኢትዮጵያ ውስጥ የለም። ደሞስ በምን ሂሳብ ነው ኦሮሞ ኢትዮጵያን የሚመራው? በአንድ በኩል ለሌላው ኢትዮጵያዊ የእንነጋገር

Alemayehu Geda/ዓለማየሁ ገዳ. 阿莱马耶胡. 格达 (@alemayehugeda) 's Twitter Profile Photo

Ephrem Madebo It has been 18 years since Ethiopia took a population census ( the last one is 2007, if I am not mistaken & even that had a lot of issue when it comes to the politics of ethnic compostion - to an extent of a complain at parelliment that led to readjustment ). Unless a new data

Ephrem Madebo (@gtwtw_now) 's Twitter Profile Photo

ህወሓት የፓርላማ ሥርዓት መስርቶ ለ9 ክልሎች የፓርላማ መቀመጫ ለማከፋፈል የተጠቀመው Statistics ምን ያክል በእጅ የተቀመመ Statistics መሆኑን ለማወቅ፣የአማራውን ተውት፣ ለሱማሌ ክልልና ለትግራይ ክልል የተመደበውን የፓርላማ መቀመጫ ቁጥር መመልከቱ

Ephrem Madebo (@gtwtw_now) 's Twitter Profile Photo

Yes, Ethnic nationalism is not the solution, and you’re absolutely right that dialogue is the only way to peace and stability. But, you forgot that the current regime in Ethiopia is ethno nationalist. BTW, instead of asking the end game of Fano, why didn’t you ask the end game of

Ephrem Madebo (@gtwtw_now) 's Twitter Profile Photo

የታንጕት ምስጢር፣ማዕበል ያብዮት ዋዜማ፣ መባቻና ማግስት፣የቴዎድሮስ እምባ፣ ከቴአትር ደሞ ባልቻ አባነፍሶ በፍጹም አይረሱኝም

Ephrem Madebo (@gtwtw_now) 's Twitter Profile Photo

ብልፅግና ፓርቲ የሰሞኑን ስብሰባውን ሲጨርስ ያወጣውን በባትሪ ቢፈለግ አንድም እውነት የሌለበትን መግለጫ አየሁና የሚከተሉት ሦስት ሃሳቦች ትኩረቴን ሳቡት   Ø  ፖለቲካችንን ማንነትንከሚያጫርተው የፖለቲካ ገበያእንዲወጣ አድርገነዋል Ø  በአንድ