ግሎባል ዜና-ኢትዮጵያ (@globalnewset) 's Twitter Profile
ግሎባል ዜና-ኢትዮጵያ

@globalnewset

ID: 1808129854220689408

calendar_today02-07-2024 13:25:36

135 Tweet

16 Takipçi

144 Takip Edilen

ግሎባል ዜና-ኢትዮጵያ (@globalnewset) 's Twitter Profile Photo

በ19ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ወደ ጌቴክ ኮሚኒቲ ስታዲየም ያቀኑት መድፈኞቹ ብሬንትፎርድን 3 ለ 1 አሸንፈዋል፡፡ ጋብሬል ጀሱስ፣ ሚኬል ሜሪኖ እና ጋብሬል ማርቲኔሊ ለመድፈኞቹ ጎሎቹን አስቆጥረዋል

በ19ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ወደ ጌቴክ ኮሚኒቲ ስታዲየም ያቀኑት መድፈኞቹ ብሬንትፎርድን 3 ለ 1 አሸንፈዋል፡፡

 ጋብሬል ጀሱስ፣ ሚኬል ሜሪኖ እና ጋብሬል ማርቲኔሊ ለመድፈኞቹ ጎሎቹን አስቆጥረዋል
ግሎባል ዜና-ኢትዮጵያ (@globalnewset) 's Twitter Profile Photo

በአሜሪካ ኒው ኦርሊንስ ህዝብ ወደተሰበሰበት መኪና የነዳው ግለሰብ የ15 ሰዎች ህይወት ቀጠፈ። በደረሰው አደጋ ህይወታቸውን ካጡ ሰዎች በተጨማሪ 30 ሰዎች ጉዳት የደረሰባቸው መሆኑ ተሰምቷል።

በአሜሪካ ኒው ኦርሊንስ ህዝብ ወደተሰበሰበት መኪና የነዳው ግለሰብ የ15 ሰዎች ህይወት ቀጠፈ። በደረሰው አደጋ ህይወታቸውን ካጡ ሰዎች በተጨማሪ 30 ሰዎች ጉዳት የደረሰባቸው መሆኑ ተሰምቷል።
ግሎባል ዜና-ኢትዮጵያ (@globalnewset) 's Twitter Profile Photo

ዩክሬን ወደ አውሮፓ ሀገራት የሚተላለፈውን የሩሲያ ጋዝ አቋረጠች የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዘሌንስኪ፥ በመሬታችን ሩሲያ ተጨማሪ ቢሊየን ዶላር እንድታገኝ ሀገራችን አትፈቅድም ብለዋል።

ዩክሬን ወደ አውሮፓ ሀገራት የሚተላለፈውን የሩሲያ ጋዝ አቋረጠች

 የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዘሌንስኪ፥ በመሬታችን ሩሲያ ተጨማሪ ቢሊየን ዶላር እንድታገኝ ሀገራችን አትፈቅድም ብለዋል።
ግሎባል ዜና-ኢትዮጵያ (@globalnewset) 's Twitter Profile Photo

በህንድ የኮምፒውተር ባለሙያው ለአለቃው ስራ ማቆም እንደሚፈልግ ከመናገር ይልቅ አራት ጣቶቹን ቆረጠ የ32 ዓመቱ ህንዳዊው ሰው በዘመድ ኩባንያ ውስጥ የኮምፒተር ኦፕሬተር ሆኖ ሲሰራ የነበረ ሲሆን የግራ እጁን አራት ጣቶችን እንደቆረጠ አምኗል።

በህንድ የኮምፒውተር ባለሙያው ለአለቃው ስራ ማቆም እንደሚፈልግ ከመናገር ይልቅ አራት ጣቶቹን ቆረጠ 

የ32 ዓመቱ ህንዳዊው ሰው በዘመድ ኩባንያ ውስጥ የኮምፒተር ኦፕሬተር ሆኖ ሲሰራ የነበረ ሲሆን የግራ እጁን አራት ጣቶችን እንደቆረጠ አምኗል።
ግሎባል ዜና-ኢትዮጵያ (@globalnewset) 's Twitter Profile Photo

ጤነኛ ታዳጊን ህመምተኛ አስመስላ በማጭበርበር ስትለምን የነበረች ግለሰብ በእስራት ተቀጣች፡፡ የግል ተበዳይ የ7 ዓመት ታዳጊና የተከሳሽ ወንድም ሲሆን ከትውልድ አካባቢው ወደ አ/አ ትምህርት ላስተምረው በማለት አምጥታው መለመኛ ማድረጓ ተነግሯል

ጤነኛ ታዳጊን ህመምተኛ አስመስላ በማጭበርበር ስትለምን የነበረች ግለሰብ በእስራት ተቀጣች፡፡ 
 የግል ተበዳይ የ7 ዓመት ታዳጊና የተከሳሽ ወንድም ሲሆን ከትውልድ አካባቢው ወደ አ/አ ትምህርት ላስተምረው በማለት አምጥታው መለመኛ ማድረጓ ተነግሯል
ግሎባል ዜና-ኢትዮጵያ (@globalnewset) 's Twitter Profile Photo

የስኮትላንዷ ግላስጎው ነዋሪዎች በአይጦች በሚደርስባቸው ጥቃት መቸገራው ተነገረ 100 የሚጠጉ ሰዎች በእጅና እግራቸው ላይ በአይጦች በደረሰባቸው ንክሻ በሆስፒታል ህክምና እየተከታተሉ ነው ተብሏል

የስኮትላንዷ ግላስጎው ነዋሪዎች በአይጦች በሚደርስባቸው ጥቃት መቸገራው ተነገረ

100 የሚጠጉ ሰዎች በእጅና እግራቸው ላይ በአይጦች በደረሰባቸው ንክሻ በሆስፒታል ህክምና እየተከታተሉ ነው ተብሏል
ግሎባል ዜና-ኢትዮጵያ (@globalnewset) 's Twitter Profile Photo

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደረገ አንድ ሊተር ቤንዚን የመሸጫ ዋጋ ከ91.14 ወደ 101.47 ብር ከፍ ብሏል። የዋጋ ጭማሪው ከዛሬ ታህሳስ 29 ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ ተግባራዊ መሆን ጀምሯል።

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደረገ

አንድ ሊተር ቤንዚን የመሸጫ ዋጋ ከ91.14 ወደ 101.47 ብር ከፍ ብሏል። የዋጋ ጭማሪው ከዛሬ ታህሳስ 29 ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ ተግባራዊ መሆን ጀምሯል።
ግሎባል ዜና-ኢትዮጵያ (@globalnewset) 's Twitter Profile Photo

ከታኅሣሥ 29 ቀን 2017 ዓ/ም ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ 1 ሊትር -ቤንዚን 101.47 ብር -ናፍጣ 98.98 ብር -ኬሮሲን 98.98 ብር -የአውሮፕላን ነዳጅ 109.56 ብር -ጥቁር ናፍጣ 105.97 ብር -ጥቁር ናፍጣ 108.30 ብር ሆኖ እንዲሸጥ ተወስኗል

ከታኅሣሥ 29 ቀን 2017 ዓ/ም ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ 
1 ሊትር
-ቤንዚን 101.47 ብር
-ናፍጣ 98.98 ብር
-ኬሮሲን 98.98 ብር
-የአውሮፕላን ነዳጅ 109.56 ብር
-ጥቁር ናፍጣ 105.97 ብር 
-ጥቁር ናፍጣ 108.30 ብር ሆኖ እንዲሸጥ ተወስኗል
ግሎባል ዜና-ኢትዮጵያ (@globalnewset) 's Twitter Profile Photo

የንብረት ታክስ አዋጅ ፀደቀ‼️ ዛሬ ጥር 6፣ 2017 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 15ኛ መደበኛ ጉባዔ በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ ከተሞች ውስጥ ተፈጻሚነት የሚኖረው የንብረት ታክስ አዋጅን በአራት ተቃውሞ በአስር ድምጸ ተዓቅቦና በአብላጫ ድምፅ ፀደቀ

የንብረት ታክስ አዋጅ ፀደቀ‼️

ዛሬ ጥር 6፣ 2017 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 15ኛ መደበኛ ጉባዔ በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ ከተሞች ውስጥ ተፈጻሚነት የሚኖረው የንብረት ታክስ አዋጅን በአራት ተቃውሞ በአስር ድምጸ ተዓቅቦና በአብላጫ ድምፅ ፀደቀ
ግሎባል ዜና-ኢትዮጵያ (@globalnewset) 's Twitter Profile Photo

🇪🇹 በትግራይ ክልል መቀሌ በ 75 ዓመታቸው አምጠው የወለዱት ወ/ሮ መድህን ከዚህ ቀደም በ73 ዓመት ህንዳዊት ወ/ሮ ተይዞ የነበረውን ክብረወሰን ሰብረውታል

🇪🇹 በትግራይ ክልል መቀሌ በ 75 ዓመታቸው አምጠው የወለዱት ወ/ሮ መድህን ከዚህ ቀደም በ73 ዓመት ህንዳዊት ወ/ሮ ተይዞ የነበረውን ክብረወሰን ሰብረውታል
Nicolas Boucher (@bouchernicolas) 's Twitter Profile Photo

Finance Master Cheat Sheet Together with my friends Pieter and Josh, we've compiled our best finance resources. Use this cheat sheet to level up your finance skills. If you are a CFO, FP&A analyst, controller, accountant, or finance manager, this resource is for you. What's

Finance Master Cheat Sheet

Together with my friends Pieter and Josh, we've compiled our best finance resources.

Use this cheat sheet to level up your finance skills.

If you are a CFO, FP&A analyst, controller, accountant, or finance manager, this resource is for you.

What's
Nicolas Boucher (@bouchernicolas) 's Twitter Profile Photo

Most finance teams make costly decisions using outdated reports... That can end now for you This Financial Statements Analysis Excel Template shows everything you need in ONE clean view. ⚡ And it’s FREE for the next 48 hours! Here’s what it tracks: 🧠 ➡️ Revenue & Expenses