Girma Mengesha🌳 (@girmamengesha11) 's Twitter Profile
Girma Mengesha🌳

@girmamengesha11

I'm me!

ID: 1451656537123004416

calendar_today22-10-2021 21:08:22

2,2K Tweet

3,3K Takipçi

4,4K Takip Edilen

Girma Mengesha🌳 (@girmamengesha11) 's Twitter Profile Photo

Ethiopia and Iran signed a Memorandum of Understanding (MOU) on May 6, 2025, aimed at strengthening security and intelligence relations. The MOU includes cooperation, information exchange, capacity building, and experience and training in combating transnational crimes.

አብረን እንስራ ሲባሉ ኑ የተባልነው አራት ኪሎ ነው ብለው ያሰቡ ሳቱ ፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) #ebc #etv #ebcdotstream #abiyahmed #pmabiy #interview #7years

Girma Mengesha🌳 (@girmamengesha11) 's Twitter Profile Photo

"ማንኛውም ትልሞቻችንን ልናሳካ የምንችለው በግዙፉ የኢትዮጵያዊነት ማንነት ውስጥ ነው" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

"ማንኛውም ትልሞቻችንን ልናሳካ የምንችለው በግዙፉ የኢትዮጵያዊነት ማንነት ውስጥ ነው" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
Ambassador General Bacha Debele Buta (@butadubi) 's Twitter Profile Photo

ምርጥ ትምህርት በኢንተርቪው በክቡር የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ!

Girma Mengesha🌳 (@girmamengesha11) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ህዝብ የሀገር መከላከያ ደጀን በመሆን አካባቢውን እና ሀገሩን ከሻቢያ ቅጥረኛ ባንዳዎች መጠበቅ አለበት።

Girma Mengesha🌳 (@girmamengesha11) 's Twitter Profile Photo

We don't want them': Trump bans citizens of 12 countries from entering US Sorry for isolated nations😳 ◉Afghanistan, ◉Myanmar, ◉Chad, ◉Congo-Brazzaville, ◉Equatorial Guinea, ◉Eritrea 🇪🇷 ◉Haiti, ◉Iran, ◉Libya, ◉Somalia, ◉Sudan and ◉Yemen.

We don't want them': Trump bans citizens of 12 countries from entering US
 Sorry for isolated nations😳
◉Afghanistan, 
◉Myanmar, 
◉Chad, 
◉Congo-Brazzaville, 
◉Equatorial Guinea, 
◉Eritrea 🇪🇷
◉Haiti, 
◉Iran, 
◉Libya, 
◉Somalia, 
◉Sudan and 
◉Yemen.
Nataša Pirc Musar (@nmusar) 's Twitter Profile Photo

Sestala sem se tudi s predsednikom etiopske vlade Abiy Ahmed Ali 🇪🇹. Vidimo priložnosti za konkretno sodelovanje na področjih kmetijstva, farmacije, digitalizacije, upravljanja z vodo in čebelarstva. 🤝 Slovenia in Ethiopia

Sestala sem se tudi s predsednikom etiopske vlade <a href="/AbiyAhmedAli/">Abiy Ahmed Ali 🇪🇹</a>. Vidimo priložnosti za konkretno sodelovanje na področjih kmetijstva, farmacije, digitalizacije, upravljanja z vodo in čebelarstva. 🤝 <a href="/SLOinETH/">Slovenia in Ethiopia</a>
Daniel daba (@dany_daba) 's Twitter Profile Photo

ቅናት እና ምቀኝነት የደነደነባቸው ለሱ ክፋት መንገድ ህዝብ እንዲያልቅ ሀገር እንዲፈርስ እየሰሩ ያሉ የኦሮሞ ኢሊቶች ህዝብ አንቅሮ ሊተፋቸው ይገባል።

Eskedar A Bekele (@eskedarab) 's Twitter Profile Photo

ይደመጥ‼️ Let’s play with numbers: PM Abiy said that from 1984-1998 (E.C), 🇪🇹 export earnings totaled $7.5 billion. This year alone (2017), 🇪🇹 is expected to earn $8 billion in exports. 15yrs v 1 yr $7.5 billion v $8 billion Most of the income came from coffee— in 15

Pulp Faction (@danielsonkassa1) 's Twitter Profile Photo

ትኩስ ዜና ‼️ የኦነግ ሸኔ ምክትል አዛዥ ቦና ባሪ ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በሰላም እጁን ሰጠ። በሰላማዊ መንገድ የህዝብ ጥቅም ማስከበር እንደሚቻል አምኜአለሁ በማለት 2 ክላሽንኮቭ ጠብመንጃና ተተኳሾችን አስረክቧል። 🕊️

ትኩስ ዜና ‼️

የኦነግ ሸኔ ምክትል አዛዥ ቦና ባሪ ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በሰላም እጁን ሰጠ።

በሰላማዊ መንገድ የህዝብ ጥቅም ማስከበር እንደሚቻል አምኜአለሁ በማለት 2 ክላሽንኮቭ ጠብመንጃና ተተኳሾችን አስረክቧል። 🕊️
Girma Mengesha🌳 (@girmamengesha11) 's Twitter Profile Photo

አዲሱ ጭምዶ ከወንድሙ ጋር ለመወያየት አይደለም፣ ለመተያየት ተራራ የሆነበት... ከባዕዳን ጋር ተወያይቶ ለውጥ ሊያመጣ ነው! ? ▬▬ ከደብረፂዮን እና ከዘመነ ጋር የሚወያይ ተስፋ የቆረጠ ብቻ ነው! ▬▬▬▬▬▬ 😉😁😂🤣

አዲሱ ጭምዶ

ከወንድሙ ጋር ለመወያየት አይደለም፣ ለመተያየት ተራራ የሆነበት... ከባዕዳን ጋር ተወያይቶ ለውጥ ሊያመጣ ነው! ?
▬▬
ከደብረፂዮን እና  ከዘመነ ጋር የሚወያይ ተስፋ የቆረጠ ብቻ ነው!
▬▬▬▬▬▬
😉😁😂🤣
Girma Mengesha🌳 (@girmamengesha11) 's Twitter Profile Photo

"የኮማንዶ ሀይል የትኛውንም ግዳጅ በአሸናፊነት መወጣት የሚያስችል አስተማማኝ ዝግጁነት ላይ ነው።" ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ

"የኮማንዶ ሀይል የትኛውንም ግዳጅ በአሸናፊነት መወጣት የሚያስችል አስተማማኝ ዝግጁነት ላይ ነው።"
    ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ
Girma Mengesha🌳 (@girmamengesha11) 's Twitter Profile Photo

ያልተደመረ አቅም ሀብትና እውቀት የምናስበውን ብልጽግና አያረጋግጥም - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

ያልተደመረ አቅም ሀብትና እውቀት የምናስበውን ብልጽግና አያረጋግጥም - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
Girma Mengesha🌳 (@girmamengesha11) 's Twitter Profile Photo

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢቲቪ ጋር በነበራቸው ልዩ ቆይታ ስለመንግስት ሰራተኞች ከተናገሩት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢቲቪ ጋር በነበራቸው ልዩ ቆይታ ስለመንግስት ሰራተኞች ከተናገሩት
Girma Mengesha🌳 (@girmamengesha11) 's Twitter Profile Photo

ዲፕሎማሲያችን ወዳጅን የለየ፣ ስትራቴጂክ አጋርነትን የሚያጠናክር ሆኖ በንግግር ብቻ ሳይሆን በመፈራረም፣ በከፍታም በዝቅታም አብረውን የሚቆሙ ወዳጆች አፍርተናል -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

ዲፕሎማሲያችን ወዳጅን የለየ፣ ስትራቴጂክ አጋርነትን የሚያጠናክር ሆኖ በንግግር ብቻ ሳይሆን በመፈራረም፣ በከፍታም በዝቅታም አብረውን የሚቆሙ ወዳጆች አፍርተናል
-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
Girma Mengesha🌳 (@girmamengesha11) 's Twitter Profile Photo

ሻቢያ ያደሯጃቸው ጭምዶ በጀርባ ከሻቢያ ቦንብ እና ክላሽ እየተቀበሉ በአንድ ጎን ስላም ይምጣ እያሉ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ይሳለቃሉ።

Girma Mengesha🌳 (@girmamengesha11) 's Twitter Profile Photo

ሀገር የቅብብሎሽ ውጤት ነው፤ ትውልድን እና ነገን አስቦ መሥራት ያስፈልጋል፤ ለዚህ ነው ትናንትን ከዛሬ፣ ዛሬን ከነገ አስተሣሥረን ሚዛን ጠብቀን ሀገር እንገነባለን ብለን የተነሣነው። - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ(ዶ/ር)

ሀገር የቅብብሎሽ ውጤት ነው፤ ትውልድን እና ነገን አስቦ መሥራት ያስፈልጋል፤ ለዚህ ነው ትናንትን ከዛሬ፣ ዛሬን ከነገ አስተሣሥረን ሚዛን ጠብቀን ሀገር እንገነባለን ብለን የተነሣነው።   - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ(ዶ/ር)