ሩ - ይርጋቀኔ ♎️ (@g_zhunter) 's Twitter Profile
ሩ - ይርጋቀኔ ♎️

@g_zhunter

#ግዮን_ዓባይ_መተከል_ጎጃም_ዐማራ

ID: 1479695517462454273

calendar_today08-01-2022 06:04:49

18,18K Tweet

2,2K Takipçi

36 Takip Edilen

ሩ - ይርጋቀኔ ♎️ (@g_zhunter) 's Twitter Profile Photo

📌 ፎጋሪው የዐማራ ብሔርተኛ ጎጃሜ ለ2 ቀን ፊት ቢነሳው የአሻቦ እቃ መስሎ ውሃ ፣ውሃ ሲል ከረመ🙈🤣 ወዳጄ ትከሻ መለካካት አያዋጣም ፤ አቅምን ማወቅ ያስፈልጋል። የአቁሙልን ተማጽኖ የጎጃምን አቋም አይቀይረውም።እንደአዲስ ፈርሰህ ት'ሰራለህ‼️

ሩ - ይርጋቀኔ ♎️ (@g_zhunter) 's Twitter Profile Photo

📌 የንጉሥ ልጅ📷 መዓዛ የገዱ ቀኝ እጅ ለሚሽኗ የጋለበችውን  ደሳለኝን ቀላል ትሰክሰዋለች 📷 የንጉሥ ልጅ 700 ኪሜ ተንኳቶ ተጃጅሎ አይመለስም Never 📷 ጥናዣም

📌 የንጉሥ ልጅ📷

መዓዛ የገዱ ቀኝ እጅ ለሚሽኗ የጋለበችውን  ደሳለኝን ቀላል ትሰክሰዋለች 📷

የንጉሥ ልጅ 700 ኪሜ ተንኳቶ ተጃጅሎ አይመለስም Never 📷

ጥናዣም
ሩ - ይርጋቀኔ ♎️ (@g_zhunter) 's Twitter Profile Photo

📌 እበላለሁ ብለህ ስትዶልት ከርመህ ተበላህ የዋይ ዋይ ተረኞችን ዘና ብለን እያየን ነው 🍿 ቀሽም አማካሪ 700ኪሜ ለሴራ ካስኳተናቸው በኋላ የገዱ ድርጅት አሁናዊ ሁኔታ 👇 🤣

📌  

    እበላለሁ ብለህ ስትዶልት ከርመህ ተበላህ

የዋይ ዋይ  ተረኞችን ዘና ብለን እያየን ነው 🍿 

ቀሽም አማካሪ 700ኪሜ ለሴራ ካስኳተናቸው በኋላ የገዱ ድርጅት አሁናዊ ሁኔታ 👇 🤣
ሩ - ይርጋቀኔ ♎️ (@g_zhunter) 's Twitter Profile Photo

📌 ከወንድሞችህ ጋር በውክልና እየተገዳደልክ not even for Amhara cause but for the outsiders interest "አፋጎ" UN peacekeeping ይመስልሃል ሰራዊቱን የሚያዘምትልህ? አጠገብህ ካለው ወንድምህ ሳትስማማ ሌላ ሰፈር መቀላወጥ ነውር ነው‼️ ለህዝብህ ታገል‼️

ሩ - ይርጋቀኔ ♎️ (@g_zhunter) 's Twitter Profile Photo

📌 ቋራ በናፈቀን ጊዜ 🥺 700ኪ.ሜ "ፍቅር" ፣ 600ኪ.ሜ "ትዝታ" የምችለው ስጠኝ አቤት የኔ ጌታ 🤲 🥂 ሃፒ ሳተርዴ ገባሪዎች ✌️

ሩ - ይርጋቀኔ ♎️ (@g_zhunter) 's Twitter Profile Photo

📌ጉራጌው Yuri Tadesse እና የሰናይት ቀሚስ ጎታች አማራ ዛሬ ወረሞው ሰላይ አገልግሎታቸውን ጨርሰው ተጥለዋል btw spotted them long time ago ጩሎ ሲባረር ማልቀስ ግዴታው ነው😂 የሹሩቤ አፈቀላጤ ለመሆን እየተፋተጉ ነው that's fine but mind the damage too

📌ጉራጌው <a href="/tadesse_yuri/">Yuri Tadesse</a> እና የሰናይት ቀሚስ ጎታች <a href="/amharazare/">አማራ ዛሬ</a> ወረሞው ሰላይ አገልግሎታቸውን ጨርሰው ተጥለዋል btw spotted them long time ago 

ጩሎ ሲባረር ማልቀስ ግዴታው ነው😂

የሹሩቤ አፈቀላጤ ለመሆን እየተፋተጉ ነው that's fine but mind the damage too
ሩ - ይርጋቀኔ ♎️ (@g_zhunter) 's Twitter Profile Photo

📌 ግራካሱን አልፎ ስሙ ነው አገው🫶 እንዲህ ስንጫወት ሚችለን የለም 👏💃 ዋግሹሞች👌

ሩ - ይርጋቀኔ ♎️ (@g_zhunter) 's Twitter Profile Photo

📌 Goጄ ክላ ካለህ ንካው ከጎጃም ውጭ ለ3 ድርጅት እፈጥራለሁ ሲል የከረመ ኮተት ሁላ ብርድ፣ ብርድ ብሎታል 🤣 ፉከራው የት ገባ ደፈር ብላችሁ ራሳችሁን ቻሉ እንጂ🫣 ግዮናዊነት መናበብ ፣መደማመጥ💙 ባይዜ ጎጃሜ ጉጅም ያለብህ'ለት አሏህ ይሁንህ 🤲

📌 Goጄ ክላ ካለህ  ንካው

ከጎጃም ውጭ ለ3 ድርጅት እፈጥራለሁ ሲል የከረመ ኮተት ሁላ ብርድ፣ ብርድ ብሎታል 🤣

ፉከራው የት ገባ  ደፈር ብላችሁ ራሳችሁን ቻሉ እንጂ🫣

ግዮናዊነት መናበብ ፣መደማመጥ💙

ባይዜ ጎጃሜ ጉጅም ያለብህ'ለት አሏህ ይሁንህ 🤲
ሩ - ይርጋቀኔ ♎️ (@g_zhunter) 's Twitter Profile Photo

📌 አማራነትን መስፈርት ካደረግኸው አርፈህ በአቅምህ ታገል ብቁ ስትሆን ተወዳደር ድርጅት ያስፈልገኛል ብለህ ከገገምክ ግን የድርጅት አመሰራረት መስፈርቶችን የግድ ትከተላታለህ "አማራነት" የሚባል መስፈርት አልባ የድርጅት አወቃቀር አታዋልድም‼️

📌
አማራነትን መስፈርት ካደረግኸው አርፈህ በአቅምህ ታገል ብቁ ስትሆን ተወዳደር

ድርጅት ያስፈልገኛል ብለህ ከገገምክ ግን የድርጅት አመሰራረት መስፈርቶችን የግድ ትከተላታለህ  "አማራነት" የሚባል መስፈርት አልባ የድርጅት አወቃቀር አታዋልድም‼️
ሩ - ይርጋቀኔ ♎️ (@g_zhunter) 's Twitter Profile Photo

📌 በድርጅት አሰራር Printing a letter with a heading is the least formality ህዝብ በድርጅታዊ አሰራርና ስርአት ማስተዳደር ካሰብክ ከአፋጎ ልምድ ውሰድ ፣ህዝብን በስራ እንጂ በለቅሶ ማስተዳደር አይቻልም ተለማመድ ፣ኮርጅ አፋጎ እንደጎረበጠህ ነቄ ነነ🤣

📌
በድርጅት አሰራር Printing a letter with a heading is the least formality

ህዝብ በድርጅታዊ አሰራርና ስርአት ማስተዳደር ካሰብክ ከአፋጎ ልምድ ውሰድ ፣ህዝብን በስራ እንጂ በለቅሶ ማስተዳደር አይቻልም ተለማመድ ፣ኮርጅ

አፋጎ እንደጎረበጠህ ነቄ ነነ🤣
ሩ - ይርጋቀኔ ♎️ (@g_zhunter) 's Twitter Profile Photo

📌 Goጄ ውሸታም ማሽሞንሞን አያውቅልህ ጭቃ ነው የሚያደርግህ🤭 ተቀበል ወፍ-ዘራሹ አማራ ዛሬ ውጣ ፣ ተገለጥ ፤ ብሎሃል ኃይሌ ጎዣሜው🤣 ድብቅ ተልእኮ ከሌለህ በስተቀር ተደብቆ ትግል የለም‼️ Power poinቱ Yuri Tadesse ኢህአፓው በጊዜ ተባሯል🙆‍♀️

ሩ - ይርጋቀኔ ♎️ (@g_zhunter) 's Twitter Profile Photo

📌 ተይ ብዬ ነግሬሽ ነበረ. .😂 በሚጢጢ ጭንቅላታቸው ጎጃምን outsmart እንዲያደርጉ ሴራ አሸክመዋቸው 700ኪሜ ተንኳተው የከሰሩ ማናቸው? የ21ኛው ክ/ዘመን ጀምስ ብሩሶች በአጋጣሚ ለምለሚቷን ጎጃም ጎብኝተዋል🙈 ለተልዕኮ ሴራ ምርጥ አእምሮ ያስፈልጋል✌️

ሩ - ይርጋቀኔ ♎️ (@g_zhunter) 's Twitter Profile Photo

📌 እውነትም የንጉሥ ልጅ🤣 ፍሬንድ ከጎጃምና ከጎንደር ሰራዊት ለምና ልትታገል ነው ለካ 3ኮታ ይዛ ለውድድር ዱቅ ያለችው? ኧረ ሼ🤭 አማካሪዎቹ ማርስ ላይ አንሳፈው አቅሉን አስተውት የለ እንዴ? ደስሻ በጊዜ ለመከታው ገብር ይሻልሃል 🤣🤣🤣👈በድምፅ

📌 እውነትም የንጉሥ ልጅ🤣

ፍሬንድ ከጎጃምና ከጎንደር ሰራዊት ለምና ልትታገል ነው ለካ 3ኮታ ይዛ ለውድድር ዱቅ ያለችው? ኧረ ሼ🤭

አማካሪዎቹ ማርስ ላይ አንሳፈው አቅሉን አስተውት የለ እንዴ? 

ደስሻ በጊዜ ለመከታው ገብር ይሻልሃል 

🤣🤣🤣👈በድምፅ
ሩ - ይርጋቀኔ ♎️ (@g_zhunter) 's Twitter Profile Photo

📌 ዝም ብላችሁ ጎጅሙ!💙 የመጎጀምን ውጤትና ጥቅም የጎጀመ ያውቀዋል 🔥 ሰራዊት ለምኖ ሲያጣ የሚሳደብ ለማኝ መኖሩንም እያሰብን ጎበዝ✌️

📌

       ዝም ብላችሁ ጎጅሙ!💙

የመጎጀምን ውጤትና ጥቅም የጎጀመ ያውቀዋል 🔥

ሰራዊት ለምኖ ሲያጣ የሚሳደብ ለማኝ መኖሩንም እያሰብን ጎበዝ✌️
ሩ - ይርጋቀኔ ♎️ (@g_zhunter) 's Twitter Profile Photo

🎗️ የጎጥ ብሔርተኝነትን የዐማራ ብሔርተኝነት የምታደርጉት ነገር😂 ወራዶች! አቅም ስለሌላችሁ የትግል ጓዳችሁን በጎን በወያላ ስታሰድቡ የከረማችሁ ልፍስፍሶች!! የምቀኝነት ሴራችሁን አትድግሙትም!! የጎጥ ፌደራሊዝም መስርቱና እንገናኛለን✌️

ሩ - ይርጋቀኔ ♎️ (@g_zhunter) 's Twitter Profile Photo

📌Attention ጎጄ🤟 ሴራው የከሸፈበት ገዱ ከወሎና ከሸዋ የሳይበር ሰራዊቱን በድጋሚ ሰብስቧቸዋል የተሰጣቸውም ትእዛዝ "ጎጃሜ አክርሯል ስለዚህ አብርዱት እንከስራለን የጎጃም ልጆች ፔጅ እየገባችሁ አለዝቧቸው"የሚል ነው! ጎጄ be carfull ድምፁ ይለቀቃል

ሩ - ይርጋቀኔ ♎️ (@g_zhunter) 's Twitter Profile Photo

📌 🔥🔥 "እኔም አዲስ ለመድኩ አንቺን ረስቼ ወጣ ሲሉ ተካ እኔም ካንቺ አይቼ" 💃 ለቲም ገዱ እና ጃዋር ጥምረት በተዘጋጀ Concert ላይ ተገኝተን መልካም ምኞታችንን ገልጸናል 🥂 ቲም ገዱ 🤝 ጃዋር 👉 ኦሮገዱ

ሩ - ይርጋቀኔ ♎️ (@g_zhunter) 's Twitter Profile Photo

📌 ጎጃሜ ሲደማመጥ ግዮንን ይመስላል!💙 ሰሞኑን የተመለከትኩት መደማመጥ ፣መከባበር ፣መናበብ አጀብ ያሰኛል🙌🏽 እያንዳንዱ ጎጃሜ በመክሊቱ በንቃት የተሰለፈበት activity አስደማሚና ለወደፊት ክፍቶችን ለማየትና ለመሙላት አጋጣሚ የፈጠረ ነው ይቀጥል✌️

ሩ - ይርጋቀኔ ♎️ (@g_zhunter) 's Twitter Profile Photo

📌ትናንት ዛሬ አይደለም በብሔርተኝነት ስም ግዙፍ የሰራዊት ቁጥር ካለው አፋጎ እኩል ገንዘብ ስትቀራመት ኖረሃል ዛሬም በጨነገፈ ድርጅት ስም ገንዘብ መቀፈል አይቻልም ሁልህም በየሰፈርህ ሰብስብ ጎጄ የገንዘብ ድጋፍ ቀጥታ👉ለአፋጎ No more መሸወድ