ቁንዲፍቱ☺ (@fwodeyes) 's Twitter Profile
ቁንዲፍቱ☺

@fwodeyes

የንጉሶቹ ዘር ። proud Amhara, Arsenal fan ቅንነት፣ ደግነት፣ መልካምነት ለራስ ነው።

ID: 1422919193830252549

calendar_today04-08-2021 13:56:15

3,3K Tweet

577 Followers

444 Following

ቁንዲፍቱ☺ (@fwodeyes) 's Twitter Profile Photo

ሰው ጋር ተቀያይሜ ወድያውኑ ይቅር ተባብየ ስስቅ የሚያዩኝ ወዳጆቼ ይናደዱብኛል.ጥል ያልነበረ እስኪመስል ድረስ ነው እኮ የምትረሽው ይሉኛል😕 እውነት ግን ነገ ነግቶ ስለማየቱ እርግጠኛ ያልነበረ ሰው እንዴት ቂምና ጥላቻውን ይዞ ይተኛል? Happyweekend🙏

Phጨ (@kyisfa) 's Twitter Profile Photo

ታዬ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሰው ደም የሚጫወት አረመኔ ነው ያሉበት ዋነኛው ምክንያት 👇🏿

ቁንዲፍቱ☺ (@fwodeyes) 's Twitter Profile Photo

የቄሳርን ለቄሳር የእግዚአብሄርንም ለእግዚአብሄር እንዳለው ወንድ ልጅ የቤት እራስ ነው አለቀ።ይከበራል ይፈራልም። ያኔ ሴት ልጅ በቤቱ ጎደለብኝን አታውቅም። እውነት የሚያዋጣን መንገድ ይሄው ብቻ ነው👌👌👌

ቁንዲፍቱ☺ (@fwodeyes) 's Twitter Profile Photo

ለዝችው ነው ያን ሁሉ ደብዳቤ ያስነበቡህ😜😜ለ ዪንግ ቻንግ? ኪሽ ቻ ፓ? መወልወያ የመሰልክ ልጅ😏

ለዝችው ነው ያን ሁሉ ደብዳቤ ያስነበቡህ😜😜ለ ዪንግ ቻንግ? ኪሽ ቻ ፓ? መወልወያ የመሰልክ ልጅ😏
ቁንዲፍቱ☺ (@fwodeyes) 's Twitter Profile Photo

አንዳንድ ታሪኮች አሉ ሲወሩ የሚቀሉ መሀላቸው ግን የማይነገር። የዛሬ ሁለት አመት እዚህ መንገድ ላይ የሂወቴ መጨረሻ ሊሆን የሚችል ክስተት ተፈጠረ አደጋ አይደለም። የምታውቁ ታውቃላቹህ ዛሬ ለመጀመሪያ ግዜ ደፍሬ በዛ መንገድሳልፍ የቀረጽኩት ነው🙁

ቁንዲፍቱ☺ (@fwodeyes) 's Twitter Profile Photo

አያቴ በዳኝነት በሚሰራባት አዲስ ዘመን ለእረፍት ክረምት ስንሄድ የፍልሰታ ጾም መጾም ግዴታ ነው ካልሆነ አንቀጽ ጠቅሶ ወደ እስር ቤት😆ሲልቂሳ ማርያም ተራራ ላይ የምትገኝ ጾም መጾምን አሀዱ ብላ ያስተማረችን ደብር❤ እንኩዋን አደረሳቹህ። we did it🏋

ፍልሰታን በቅድስተ ማርያም ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን los Angeles California❤ የአመት ሰው ይበለን😇 happening now. Come join us and let's celebrate together.

ቁንዲፍቱ☺ (@fwodeyes) 's Twitter Profile Photo

ዛሬ በጠዋቱ Stop Trump's war ብሎ አንዱ እጁን ሲያወዛውዝ አይቼ ልቀርጽ ስልኬን ብድግ እንዳደረኩ ፖሊስ ወደል ትኬት ሸለመኝ😪 ስልክ ይዞ በመንዳት ትኬት ሳገኝ ይሄ 3 ኛየ ነው😏 ጎበዝ እስቲ ሌላ stateጠቁሙኝ ደምዳሚ ከመሆኔ በፊት😜😜

Rama ቶራ ⚡️☄️🌪💦 🌊 🍂♎️ 🎯 (@yekunoamlak12) 's Twitter Profile Photo

ከደብረብርሃን ከጥንቷ ከተማ ሂዳለች ይሉኛል ሥላሴን ተሳልማ ምን አለባት እሷ ምን ቸግሯት እጀዋ የፃድቃኔ ልጅ ናት የጭንቅ አማላጅዋ ሸዋ ነች ጠይሞ ያስታውቅ የለ ደሙዋ ስትስቅ በአይኖቿ ገዳይ ሲቀርቧት የፍቅር መናይ ❣️🍃

ቁንዲፍቱ☺ (@fwodeyes) 's Twitter Profile Photo

ትንሽየ የሀበሻ ልጅ ለመተንፈስ ነፍስ ውጭ ነፍስ ግቢ ግብግብ ላይ ተገናኜን።እራሴን እሱዋ ላይ አየሁት። በነጻ የምንተነፍሰው አየር እንዴት ጸጋ እንደሆነ የምናውቀው ስናጣው ነውና ባለን ነገር ሁሉ ደስስስ ይበለን። የተሰጠን ሁሉ ከሌለን ይበልጣል ❤

ትንሽየ የሀበሻ ልጅ ለመተንፈስ ነፍስ ውጭ ነፍስ ግቢ ግብግብ ላይ ተገናኜን።እራሴን እሱዋ ላይ አየሁት። በነጻ የምንተነፍሰው አየር እንዴት ጸጋ እንደሆነ የምናውቀው ስናጣው ነውና ባለን ነገር ሁሉ ደስስስ ይበለን። የተሰጠን ሁሉ ከሌለን ይበልጣል ❤
ቁንዲፍቱ☺ (@fwodeyes) 's Twitter Profile Photo

እንኩዋን አደረሳቹህ አደረሰን። እንግዲህ በአበባ አይነት ሽብርቅቅቅ አድርገን አዲሱን አመት ተቀብለነዋል። እንቁጣጣሽ እያንዳንድሽ❤❤