Fikr Habesha (@fikrte03) 's Twitter Profile
Fikr Habesha

@fikrte03

አምላኬ ሆይ መናገር የሚገባኝን ነገር እስካጤነው ድረስ ለአንደበቴ ትዕግስትን ስጠኝ!!!!!!

ID: 3656307328

calendar_today14-09-2015 19:46:51

780 Tweet

5,5K Takipçi

2,2K Takip Edilen

Fikr Habesha (@fikrte03) 's Twitter Profile Photo

"መቼም ነበርኩ እነሆም፥ከዘለአለም እስከ ዘለአለም ድረስ ህያው ነኝ ፥ የሞትና የሲዖል መክፈቻ አለኝ።(የዮሐንስ ራዕይ 1፡18) እንኲን አደረሳችሁ......

"መቼም ነበርኩ እነሆም፥ከዘለአለም እስከ ዘለአለም ድረስ ህያው ነኝ ፥ የሞትና የሲዖል መክፈቻ አለኝ።(የዮሐንስ ራዕይ 1፡18)
እንኲን አደረሳችሁ......
Fikr Habesha (@fikrte03) 's Twitter Profile Photo

ከደረሰብን መከራ ይልቅ የደረሰልን እግዚአብሔር ታላቅ ነው ይገርማል በእኔ በከንቱዋ እድሜ ይኼንን ታላቅ እና ድንቅ ነገር በማየቴ በጣም እድለኛ ነኝ ።ስለሁሉም ነገር ልዑል አምላካችን እግዚአብሔር የመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን

Antonio Mulatu (@anton_i9) 's Twitter Profile Photo

"አቶ ታምራት ላይኔ በጭነት መኪና ከሀገር አባረሩኝ አንተ ግን በአውሮፕላን ወደ ሀገረ እንዲመለስ አደረከኝ " ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ለዶ/ር ዐቢይ የተናገሩት።

"አቶ ታምራት ላይኔ በጭነት መኪና ከሀገር አባረሩኝ አንተ ግን በአውሮፕላን ወደ ሀገረ እንዲመለስ አደረከኝ " ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ለዶ/ር ዐቢይ የተናገሩት።
Fikr Habesha (@fikrte03) 's Twitter Profile Photo

እውነት መሆኑን ተጠራጥሬ ነብስ ይማር እንዳልልህ ድፍረት አጣሁኝ ። ስላንተ የማየውም የምሰማውም ነገር ህልም በሆነ ብዬ ተመኘሁ አርቲስት ፍቃዱ ተ/ማርያም መልካም ስም ከመቃብር በላይ ይውላል እና አንተ አልሞትክም ሁሌም በልባች ስትዘከር ትኖራለህ..

Million Haileselasie (@millionhailese) 's Twitter Profile Photo

የአክሱም ምእመናን ከትላንት ጀምሮ ለተከታታይ ሰባት ቀናት በምህላ ላይ ናቸው፡፡ ምእመናኑ፡ ለሀገራችን ሰላም፡ አንድነትና፡ መረጋጋት ሌተቀን በፀሎት ፈጣሪን ይለምናሉ፡፡ #Tigray #Ethiopia

የአክሱም ምእመናን ከትላንት ጀምሮ ለተከታታይ ሰባት ቀናት በምህላ ላይ ናቸው፡፡ ምእመናኑ፡ ለሀገራችን ሰላም፡ አንድነትና፡ መረጋጋት ሌተቀን በፀሎት ፈጣሪን ይለምናሉ፡፡ 
#Tigray  #Ethiopia
Fikr Habesha (@fikrte03) 's Twitter Profile Photo

እኛ ኦርቶዶክሳዊያን የምንኖረው በአምላካችንና በመድሀኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ምህረትና ልዩ ጥበቃ ነው የሉም ጠፍተዋል አይኖሩም ያሉን እነሱ ቀድመው ጠፍተዋል አሁንም ሊያጠፉን የተነሱ ይጠፋሉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ግን ለዘላለም ትኖራለች !!!

ዮናስ አበበ (Yonas Abebe) (@yona_abebe) 's Twitter Profile Photo

" እስመ አሐዱ ሞተ ቤዛ ኩሉ " " አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ " ፪ኛ ቆሮንጦስ ም ፭ ቁ ፲፬ የእኛን ቅጣት ወሰደ ፣ እኛ በእርሱ ሞት ወደ ቀደመ ክብራችን እንመለስ ዘንድ ሞተ ። #መድሐኒዓለም

Fikr Habesha (@fikrte03) 's Twitter Profile Photo

በሰላም ተመልሰናል ወደ tweet ቤተሰቦቻችን እንዴት ናቹልኝ ሁላችሁ ሉሉ ሰላም ነው....

ውለታህ ብዙ ነው አይከፈልም፣ ግን ሁሌም አመሰግንህ ዘንድ አንደበቴን ክፈት

እግዚአብሔር ጽዮንን መርጧልና ÷ማደሪያውም ትሆን ዘንድ ወዷታልና። መዝ 132÷13 እንኳን አደረሳቹ ለመቤታችን የልደት ቀን

እግዚአብሔር ጽዮንን መርጧልና ÷ማደሪያውም ትሆን ዘንድ ወዷታልና። መዝ 132÷13
 እንኳን አደረሳቹ ለመቤታችን የልደት ቀን
Fikr Habesha (@fikrte03) 's Twitter Profile Photo

ባለም ዙሪያ ሁሉ ያላችሁ እናቶች "መልካም የእናቶች ቀን" ይሁንላችሁ ይሁንልን

ለናት ምንም ቢባል ምንም ቢወራ የሚገልፃት ቃልም ሆነ አንደበት የለም ......ብቻ በህይወት ላሉ እናቶች እድሜና ጤና ይስጥልን ያረፉትንም እግዚአብሄር በቀኙ ያኑራቸው።

Fikr Habesha (@fikrte03) 's Twitter Profile Photo

እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ተአምራዊ ሀይልን ማድረግ የሚቻልሽ የአለም ንግስት እንቺ ነሽና ኢትዮጲያን ሊያጠፉ የመጡትን ጠላቶች አጣድፈሽ ከጥፋት ገደል ጣይልን ...