የከርሞ ሰው (@fikir_yetages) 's Twitter Profile
የከርሞ ሰው

@fikir_yetages

ድንበር አልባ የሰው ልጆች ህብረት....ወደ ተፈጥሮ መመለስ!!!ኢትዮጵያ🇪🇹አባይ።አደዋ። አፍሪካ!.......ጾታ ወንድ።...ተዋህዶ!!

ID: 1204271733378834434

calendar_today10-12-2019 05:29:55

12,12K Tweet

1,1K Takipçi

1,1K Takip Edilen

Daniel Seifemichael Feleke (Memihir) (@memihirdaniel) 's Twitter Profile Photo

+++ አስደናቂዋ የእግዚአብሔር ከተማ መሠረት መሠረቶቹ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው ከያዕቆብ ድንኳኖች ይልቅ እግዚአብሔር የጽዮንን ደጆች ይወዳቸዋል የእግዚአብሔር ከተማ ሆይ በአንቺ የተከበረ ነገር ይባላል መዝሙር 87:1-3 እመቤታችን በጸሎቷ ትርዳን

+++

አስደናቂዋ የእግዚአብሔር ከተማ መሠረት

መሠረቶቹ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው
ከያዕቆብ ድንኳኖች ይልቅ
እግዚአብሔር የጽዮንን ደጆች ይወዳቸዋል

የእግዚአብሔር ከተማ ሆይ
በአንቺ የተከበረ ነገር ይባላል

መዝሙር 87:1-3

እመቤታችን በጸሎቷ ትርዳን
Daniel Seifemichael Feleke (Memihir) (@memihirdaniel) 's Twitter Profile Photo

+++ የተወደደች የዘላለም ማደሪያ እግዚአብሔር ጽዮንን መርጦአታልና ማደሪያውም ትሆነው ዘንድ ወድዶአታልና ይህች ለዘላለም ማረፊያዬ ናት መርጫታለሁና በዚህች አድራለሁ መዝሙር 131፡ 13 የዘላለም ማደሪያው አድርጎ ከመረጠሽ ከልጅሽ ዘንድ ለምኝልን

+++

የተወደደች የዘላለም ማደሪያ

እግዚአብሔር ጽዮንን መርጦአታልና
ማደሪያውም ትሆነው ዘንድ ወድዶአታልና
ይህች ለዘላለም ማረፊያዬ ናት
መርጫታለሁና በዚህች አድራለሁ

መዝሙር 131፡ 13

የዘላለም ማደሪያው አድርጎ ከመረጠሽ ከልጅሽ ዘንድ ለምኝልን
Daniel Seifemichael Feleke (Memihir) (@memihirdaniel) 's Twitter Profile Photo

+++ ምልክት ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች The Lord himself shall give you a sign Behold, a virgin shall conceive & bear the son, & shall call his name Immanuel ኢሳ/ Isa 7፥14

+++

ምልክት

ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል
እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች
ወንድ ልጅም ትወልዳለች
ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች

The Lord himself shall give you a sign
Behold, a virgin shall conceive
& bear the son,
& shall call his name Immanuel

ኢሳ/ Isa 7፥14
Daniel Seifemichael Feleke (Memihir) (@memihirdaniel) 's Twitter Profile Photo

+++ ትክክለኛ የነገረ ማርያም ግንዛቤ ከሌለ ነገረ ክርስቶስንና ነገረ ድኅነትን አሟልቶ መረዳት አይቻልም #አቡነ_ጳውሎስ #Christology without #Mariology is incomplete A fuller understanding of Christ's identity & redemptive work needs Mariology #Abune_Paulos

+++

ትክክለኛ የነገረ ማርያም ግንዛቤ ከሌለ
ነገረ ክርስቶስንና ነገረ ድኅነትን አሟልቶ መረዳት አይቻልም

#አቡነ_ጳውሎስ

#Christology without #Mariology is incomplete

A fuller understanding of Christ's identity & redemptive work needs Mariology

#Abune_Paulos
Daniel Seifemichael Feleke (Memihir) (@memihirdaniel) 's Twitter Profile Photo

+++ በርሷ ትልቅ ሥራን ያደረገ #ብፅዕት እናታችን እነሆም ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል ብርቱ የሆነ እርሱ በእኔ #ታላቅ_ሥራ አድርጎአልና ስሙም ቅዱስ ነው፡ ሉቃስ 1፡ 48 ትውልድ የተባልን እኛ የጽድቅ ንግሥት ሆይ ብፅዕት እንልሻለን

+++

በርሷ ትልቅ ሥራን ያደረገ #ብፅዕት እናታችን

እነሆም ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል
ብርቱ የሆነ እርሱ በእኔ #ታላቅ_ሥራ አድርጎአልና
ስሙም ቅዱስ ነው፡ ሉቃስ 1፡ 48

ትውልድ የተባልን እኛ
የጽድቅ ንግሥት ሆይ ብፅዕት እንልሻለን
Daniel Seifemichael Feleke (Memihir) (@memihirdaniel) 's Twitter Profile Photo

+++ ነፃነት ዛሬ የቤተ ክርስቲያን #ነፃነት ቀን ይታሰባል ታላቁ ጀግና ንጉሥ #ቆስጠንጢኖስ በመስቀሉ ድል ታደርጋለህ በሚል ድምጽና ምልክት የቄሳርን ከፋፋይና አረመኔያዊ አገዛዝ አጠፋ ለዜጎቹ በሙሉ የእምነት ነፃነትን ሰጠ ሮምን አንድ አደረገ 313

+++

ነፃነት

ዛሬ የቤተ ክርስቲያን #ነፃነት ቀን ይታሰባል

ታላቁ ጀግና ንጉሥ #ቆስጠንጢኖስ
በመስቀሉ ድል ታደርጋለህ በሚል ድምጽና ምልክት
የቄሳርን ከፋፋይና አረመኔያዊ አገዛዝ አጠፋ
ለዜጎቹ በሙሉ የእምነት ነፃነትን ሰጠ
ሮምን አንድ አደረገ

313
Abba Henok Archbishop (@archbishophenok) 's Twitter Profile Photo

እንኳን ለበዓለ ደብረ ታቦር በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ ! እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ !

እንኳን ለበዓለ ደብረ ታቦር በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ !

እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ !