الله اکبر الله اکبر (@feziaahmed) 's Twitter Profile
الله اکبر الله اکبر

@feziaahmed

ID: 3301715160

calendar_today30-07-2015 17:56:11

247 Tweet

1,1K Followers

1,1K Following

الله اکبر الله اکبر (@feziaahmed) 's Twitter Profile Photo

Mshe Allah Mshea. Allah. Selman. Very very Good 😍😍😍😍😍😍😍😍 مشاءالله مشاءالله مشاءالله مشاءالله مشاءالله👇👈👇👇👍

Mshe Allah
Mshea. Allah.
Selman. Very very Good 
😍😍😍😍😍😍😍😍
 مشاءالله
مشاءالله مشاءالله مشاءالله مشاءالله👇👈👇👇👍
الله اکبر الله اکبر (@feziaahmed) 's Twitter Profile Photo

እሮመዳን ወር ምንም ያለትዛበ ቁርአትን የውረደበት የራህመት ወር ነው ቁርአንን መቅራት ማንበብ እዉነቱን ተረድቶ ቀጥተኛውን መንገድ መያዝ የሙስሊም ግደታ ነው። ቁርአን ለእኔ ብርሀኔ♥

እሮመዳን ወር ምንም ያለትዛበ ቁርአትን የውረደበት የራህመት ወር ነው ቁርአንን መቅራት ማንበብ እዉነቱን ተረድቶ ቀጥተኛውን መንገድ መያዝ የሙስሊም ግደታ ነው። ቁርአን ለእኔ ብርሀኔ♥
الله اکبر الله اکبر (@feziaahmed) 's Twitter Profile Photo

አላህ ይጶሙት ዘንድ የወሰነው የእረመዳን ወር ለሰው ዘር መመሪያ የሆነው መለኮታዊ። አመራርናእዉነትን ከሀሰት ለመለየት የሚያስችልግልፅ አንቀፅ የሰፈረበት ቁርአን የወረደበት የሮመዳን የራህመት ወር ነው

الله اکبر الله اکبر (@feziaahmed) 's Twitter Profile Photo

ኢብኑ አልቀዩም። እረሂሙላህ እንድህ ብለዋል የሞተና እናየደረቀ ቀልብ ምሳሊው እንደደረቅ እንጨት ነው!ሁለቱም ለእሳት ማገዶነት እንጀ ለእሊላ አይበጀም።

الله اکبر الله اکبر (@feziaahmed) 's Twitter Profile Photo

ላአባገነኖች ላሳማው ወያኔ ያልተበረከኩ ጀግኖች አሜሮቸ እንደምን አላችሁ ፍትህ ፍትህ ባላችሁ የግፍ ሰቆቃን አስተናገዳችሁ እነሱ ሰቃይ ያብዙባችሁ እናንተ መቸ ተበገራችሁ

الله اکبر الله اکبر (@feziaahmed) 's Twitter Profile Photo

ትንሽ ትልቅ ጥቁር ነጭ ሀብታም ድሀ። ዘር ቀለም ቊንቊ የማይለየው እስልምና እምነት ብቻ ነው እስልምና እምነት ከትውሊድ ትውሊድ እሚተላልፍ ከአለማቱ ከሀርሹ ባሊቤት የተሰጠን ትልቁ ፀጋ ነው።ሁሉንም አንድ የሚያደርግ ሞት