Ethio telecom(@ethiotelecom) 's Twitter Profileg
Ethio telecom

@ethiotelecom

For Service & Product inquiries and all other information, please tweet here. Also send SMS to 8994 or make a call to 994.

ID:735715114469314560

linkhttps://www.ethiotelecom.et/ calendar_today26-05-2016 06:12:07

17,9K تغريدات

371,7K متابعون

23 التالية

Follow People
Ethio telecom(@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

የማሸነፍ ዕድል በእጅዎ ላይ ነው!

በ23 ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ የ4 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም ሽልማቶች እድለኛ ለመሆን በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ 10 ብር አሁኑኑ ይቁረጡ!

እድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!

የማሸነፍ ዕድል በእጅዎ ላይ ነው! በ23 ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ የ4 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም ሽልማቶች እድለኛ ለመሆን በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ 10 ብር አሁኑኑ ይቁረጡ! እድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!
account_circle
Ethio telecom(@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

መልካም የእናቶች ቀን!

💛🌹ዛሬ ለውድ እናቶቻችን መልካም ምኞታችንን እና ፍቅራችንን እንግለጽ! 💛🌹

መልካም የእናቶች ቀን! 💛🌹ዛሬ ለውድ እናቶቻችን መልካም ምኞታችንን እና ፍቅራችንን እንግለጽ! 💛🌹 #HappyMothersDay
account_circle
Ethio telecom(@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

በዕረፍት ቀንዎ 1 ጊ.ባ ዳታ
ያልተገደበ ደቂቃ እና መልዕክት በ5 ብር ብቻ በመግዛት ከወዳጅ ቤተሰብ ጋር ያውጉ!

ከረፋዱ 4:00-5:00 ሰዓት!


በዕረፍት ቀንዎ 1 ጊ.ባ ዳታ ያልተገደበ ደቂቃ እና መልዕክት በ5 ብር ብቻ በመግዛት ከወዳጅ ቤተሰብ ጋር ያውጉ! ከረፋዱ 4:00-5:00 ሰዓት! #Sunday #StayConnected #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
account_circle
Ethio telecom(@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

አሁንም በቴሌዊን ጨዋታዎች 5ሺህ ኢ-ገንዘብ በቴሌብር፣ ላፕቶፖችን፣ ስማርት ስልኮችን እና አየር ሰዓት ለመሸለም ለዕለታዊ *985*1*1# ለሳምንታዊ *985*1*2# ይደዉሉ!

አሁንም በቴሌዊን ጨዋታዎች 5ሺህ ኢ-ገንዘብ በቴሌብር፣ ላፕቶፖችን፣ ስማርት ስልኮችን እና አየር ሰዓት ለመሸለም ለዕለታዊ *985*1*1# ለሳምንታዊ *985*1*2# ይደዉሉ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
account_circle
Ethio telecom(@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

ባልተገደበ የፕሪሚየም ጥቅላችን ከወዳጅ ዘመድ ጋር ግንኙነትዎ ሳይቋረጥ የስራ እንቅስቃሴዎ ሳይገደብ ዘና ብለው ይጠቀሙ!

በሳምንታዊና በወርሃዊ አማራጮች የቀረቡትን ጥቅሎች በቴሌብር  ሱፐርአፕ፣ በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦትና በ*999# ያገኟቸዋል

ባልተገደበ የፕሪሚየም ጥቅላችን ከወዳጅ ዘመድ ጋር ግንኙነትዎ ሳይቋረጥ የስራ እንቅስቃሴዎ ሳይገደብ ዘና ብለው ይጠቀሙ! በሳምንታዊና በወርሃዊ አማራጮች የቀረቡትን ጥቅሎች በቴሌብር  ሱፐርአፕ፣ በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦትና በ*999# ያገኟቸዋል
account_circle
Ethio telecom(@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

በብዙ ደንበኞቻችን ዘንድ ተወዳጅ የሆኑትን የ ZTE ስማርት ስልኮች በተለያየ አማራጭ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበናል!

በአገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን በመሄድ ወይም በቴሌገበያ ድረ ገጽ telegebeya.ethiotelecom.et ገዝተው የግልዎ ያድርጓቸው!

በብዙ ደንበኞቻችን ዘንድ ተወዳጅ የሆኑትን የ ZTE ስማርት ስልኮች በተለያየ አማራጭ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበናል! በአገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን በመሄድ ወይም በቴሌገበያ ድረ ገጽ telegebeya.ethiotelecom.et ገዝተው የግልዎ ያድርጓቸው!
account_circle
Ethio telecom(@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

በምቹ የአገልግሎት ማዕከሎቻችን ጎራ ብለው በቀልጣፋ መስተንግዶ ያለምንም ክፍያ የዲጂታል መታወቂያ ይመዝገቡ!

ከ National ID የሚላክልዎትን ባለ 12 አሃዝ መለያ ቁጥር በመጠቀም የዲጂታል መታወቂያዎን ከቴሌብር ሱፐርአፕ በነጻ ያውርዱ !

በምቹ የአገልግሎት ማዕከሎቻችን ጎራ ብለው በቀልጣፋ መስተንግዶ ያለምንም ክፍያ የዲጂታል መታወቂያ ይመዝገቡ! ከ National ID የሚላክልዎትን ባለ 12 አሃዝ መለያ ቁጥር በመጠቀም የዲጂታል መታወቂያዎን ከቴሌብር ሱፐርአፕ በነጻ ያውርዱ !
account_circle
Ethio telecom(@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

መጪውን ቅዳሜና እሁድ በዮናስ ጨርጨር፣ መዝገበ ስጋ ቤት፣ አንድነት ስጋ ቤትን ጨምሮ ምስሉ ላይ በተዘረዘሩት ሌሎች ታዋቂ ስጋ ቤቶች በምርጥ ቁርጥ እና ጥብስ ተስተናግደው ክፍያዎን በቴሌብር ሲፈጽሙ እስከ 2500 ላለው 10% ተመላሽ ያገኛሉ !

መጪውን ቅዳሜና እሁድ በዮናስ ጨርጨር፣ መዝገበ ስጋ ቤት፣ አንድነት ስጋ ቤትን ጨምሮ ምስሉ ላይ በተዘረዘሩት ሌሎች ታዋቂ ስጋ ቤቶች በምርጥ ቁርጥ እና ጥብስ ተስተናግደው ክፍያዎን በቴሌብር ሲፈጽሙ እስከ 2500 ላለው 10% ተመላሽ ያገኛሉ !
account_circle
Ethio telecom(@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

በትዊተር ገፆቻችን በተደረገው የ10ኛ ዙር ውድድር የ 10 ጊ.ባ የኢንተርኔት ጥቅል አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!

አሸናፊዎች በውስጥ መልዕክት እየሰራ ያለ የስልክ ቁጥር (active) በ 24 ሰዓት ውስጥ ላኩልን፡፡

በትዊተር ገፆቻችን በተደረገው የ10ኛ ዙር #ንቁ_ተሳታፊ ውድድር የ 10 ጊ.ባ የኢንተርኔት ጥቅል አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! አሸናፊዎች በውስጥ መልዕክት እየሰራ ያለ የስልክ ቁጥር (active) በ 24 ሰዓት ውስጥ ላኩልን፡፡
account_circle
Ethio telecom(@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ኃይል መጠባበቂያ በ20% ቅናሽ!

ከጄነሬተር ጋር ሲነፃፀር ዋጋው አነስተኛ፣ ነዳጅ የማይጠቀም፣ ጭስ እና ድምፅ አልባ የኤሌክትሪክ ኃይል መጠባበቂያ ከፈጣን የብሮድባንድ አገልግሎት ጋር ለድርጅትዎ አቅርበናል!

ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ኃይል መጠባበቂያ በ20% ቅናሽ! ከጄነሬተር ጋር ሲነፃፀር ዋጋው አነስተኛ፣ ነዳጅ የማይጠቀም፣ ጭስ እና ድምፅ አልባ የኤሌክትሪክ ኃይል መጠባበቂያ ከፈጣን የብሮድባንድ አገልግሎት ጋር ለድርጅትዎ አቅርበናል!
account_circle
Ethio telecom(@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

በፈጣኑ  የ 5G ኔትወርክ ያለገደብ ይጠቀሙ !

ያልተገደቡ ወርሃዊ የ 5G ዳታ ጥቅሎችን በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት ወይም በ*999# ይግዙ፤ በአዲሱ ትውልድ ፈጣን ኔትወርክ ዘና ይበሉ !

በፈጣኑ  የ 5G ኔትወርክ ያለገደብ ይጠቀሙ ! ያልተገደቡ ወርሃዊ የ 5G ዳታ ጥቅሎችን በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት ወይም በ*999# ይግዙ፤ በአዲሱ ትውልድ ፈጣን ኔትወርክ ዘና ይበሉ !
account_circle
Ethio telecom(@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

ለተቋማችን ከፍተኛ አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩት የሕዝብ ስልኮቻችን በባለሙያ ጥገና እየተደረገላቸው የሚያሳይ ፎቶ ለትውስታ እናጋራችሁ !


ለተቋማችን ከፍተኛ አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩት የሕዝብ ስልኮቻችን በባለሙያ ጥገና እየተደረገላቸው የሚያሳይ ፎቶ ለትውስታ እናጋራችሁ ! #ትውስታ #throwbackthursday #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
account_circle
Ethio telecom(@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ክፍያዎን በቴሌብር በመፈጸም ህይወትዎን ያቅልሉ፤ ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ!

ቴሌብር ሱፐርአፕን ለመጫን onelink.to/fpgu4m ይጠቀሙ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ክፍያዎን በቴሌብር በመፈጸም ህይወትዎን ያቅልሉ፤ ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ! ቴሌብር ሱፐርአፕን ለመጫን onelink.to/fpgu4m ይጠቀሙ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
account_circle
Ethio telecom(@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

የሞባይል ስልክዎ የአየር ሰዓት በማይኖረው ጊዜ ወደሚፈልጉት ወዳጅ ዘመድ “ቢፕ ኮል” (ሚስድ ኮል) በመላክ ግንኙነትዎን ያስቀጥሉ !

አገልግሎቱን በክፍያ ምክንያት ወጪ ጥሪ ማድረግ የማይችሉ የድህረ ክፍያ ደንበኞችም መጠቀም ይችላሉ!

የሞባይል ስልክዎ የአየር ሰዓት በማይኖረው ጊዜ ወደሚፈልጉት ወዳጅ ዘመድ “ቢፕ ኮል” (ሚስድ ኮል) በመላክ ግንኙነትዎን ያስቀጥሉ ! አገልግሎቱን በክፍያ ምክንያት ወጪ ጥሪ ማድረግ የማይችሉ የድህረ ክፍያ ደንበኞችም መጠቀም ይችላሉ!
account_circle
Ethio telecom(@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

የእንኳን ደህና መጡ ስጦታን ጨምሮ የተለያዩ የሞባይል ጥቅሎችን ለድርጅት ደንበኞቻችን አዘጋጅተናል፤ በተጨማሪም የ2 ዓመት ውል በመግባት እስከ 45% የሚደርስ ስጦታ ያግኙ!

ለመግዛት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የድርጅት አገልግሎት ማዕከል ጎራ ይበሉ!

የእንኳን ደህና መጡ ስጦታን ጨምሮ የተለያዩ የሞባይል ጥቅሎችን ለድርጅት ደንበኞቻችን አዘጋጅተናል፤ በተጨማሪም የ2 ዓመት ውል በመግባት እስከ 45% የሚደርስ ስጦታ ያግኙ! ለመግዛት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የድርጅት አገልግሎት ማዕከል ጎራ ይበሉ!
account_circle
Ethio telecom(@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

Our Managed Security Services provide a robust solution to effectively manage, monitor, detect, prevent, and respond to cyber threats.

Stay ahead of the constantly changing cyber environment by using our services to protect your digital assets and infrastructure.

Our Managed Security Services provide a robust solution to effectively manage, monitor, detect, prevent, and respond to cyber threats. Stay ahead of the constantly changing cyber environment by using our services to protect your digital assets and infrastructure.
account_circle
Ethio telecom(@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

የትንሳኤ ሻሞ እድለኞች በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ!

ክቡራን ደንበኞቻችን ላደረጋችሁት መጠነሰፊ ተሳትፎ ከልብ እያመሰገንን በቀጣይም ለአብሮነታችን የተለያዩ አሳታፊ መርሃግብሮች እናዘጋጃለን!

የአሸናፊዎች ዝርዝር: bit.ly/4b49oen

የትንሳኤ ሻሞ እድለኞች በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ! ክቡራን ደንበኞቻችን ላደረጋችሁት መጠነሰፊ ተሳትፎ ከልብ እያመሰገንን በቀጣይም ለአብሮነታችን የተለያዩ አሳታፊ መርሃግብሮች እናዘጋጃለን! የአሸናፊዎች ዝርዝር: bit.ly/4b49oen
account_circle