Health Development and Antimalaria Association (@ethiopiahdama) 's Twitter Profile
Health Development and Antimalaria Association

@ethiopiahdama

HDAMA is a national non-political, non-partisan non-profit making and non-governmental organization established in 1999 and re-registered in 2009 by Charities a

ID: 1619237470897324032

calendar_today28-01-2023 07:35:45

169 Tweet

13 Takipçi

3 Takip Edilen

Health Development and Antimalaria Association (@ethiopiahdama) 's Twitter Profile Photo

ከአዲስ አበባ ምግብ መድኃኒት ባለስልጣን ጋር በመተባበር ትምህርት ቤቶችን ከትምባሆ ጭስ ነፃ ለማድረግ ትምህርት ቤቶችን መሰረት ያደረገ የትምባሆ ቁጥጥር የማኅበራዊ ባህሪ ለውጥ የሙከራ ፕሮጀክት ላይ እስካሁን የተሰሩ ስራዎችን ተግምግሟል::

Health Development and Antimalaria Association (@ethiopiahdama) 's Twitter Profile Photo

የጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ አክሊሉ ጌትነት ፤ሃብት አሠባሠብና አባላትን ማበራከት አሥተባባሪ አቶ አድማሡ ሊበን እንዲሁም የማኅበሩ የተግባቦትና አጋርነት ባለሙያ ተገኝተዋል፡፡

Health Development and Antimalaria Association (@ethiopiahdama) 's Twitter Profile Photo

A Support in a Time of Nee HDAMA conducted 29 rounds of transportation, distributing medical supplies valued at ETB ETB 840 Million —three funded by its own resources and 26 in partnership with Chemonics—reaching a total of 649 health facilities in 134 woredas.

A Support in a Time of Nee
HDAMA conducted 29 rounds of transportation, distributing medical supplies valued at ETB ETB 840 Million —three funded by its own resources and 26 in partnership with Chemonics—reaching a total of 649 health facilities in 134 woredas.
Health Development and Antimalaria Association (@ethiopiahdama) 's Twitter Profile Photo

ጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር በቀን 17/ 7/2017 ዓ/ም በአሜሪካ ተራዕዶ ድርጅት (USAID) ከሚደገፍ Project Hope ከተሰኘ ድርጅት ከመጡ ከአቶ ጎበና (የአቅም ግንባታና ኦፕሬሽን ዳይሬክተር ) ጋር ውይይት አካሄደ፡፡

ትብብር እና አጋርነት ለሁለንተናዊ ማኅበረሰብ ለውጥ" በሚል መሪ መልዕክት 24ኛው በአማራ ክልል የሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም ጉባኤ በወሎ ዩኒቨርሲቲ አስተናጋጅነት ደሴ: ሚያዝያ 28 እና 29/2017 ዓ.ም ተካሄዷል።

ለፎረሙ ተሳታፊዎች የክብር ዶ/ር አበረ ምሕረቴ እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ከአሰተላለፉ በሁላ ማኅበሩ ያከናወናቸውን ዋና ዋና ተግባራትን በማንሳት ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡

Health Development and Antimalaria Association (@ethiopiahdama) 's Twitter Profile Photo

የአደጋ ጊዜ ምላሽ እና ሰብአዊ ድጋፍ ማድረግ የሚሉ ዋናዋና መርሆች አሉት፡፡ ሌላው የሕክምና ባለሞያዎች ፣የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና መምህራን የዘመቻ ተሳትፎ በማድርግ ከማኅበሩ ጋር በመሆን ዘመን ተሻጋሪ ሥራዎችን አከናውነዋል፡፡