Ethiopian Public Health Institute (@ephiethiopia) 's Twitter Profile
Ethiopian Public Health Institute

@ephiethiopia

The official twitter page of Ethiopian Public Health Institute (EPHI)

ID: 4104211157

linkhttps://www.ephi.gov.et calendar_today03-11-2015 11:30:50

3,3K Tweet

66,66K Followers

302 Following

Ethiopian Public Health Institute (@ephiethiopia) 's Twitter Profile Photo

4th Ethiopia Field Epidemiology and Laboratory Training Program Scientific conference theme: Public Health in a Rapidly Changing World: The Role of Field Epidemiology Workforce in Health Sector Transformation facebook.com/share/v/1BifMw…

Ethiopian Public Health Institute (@ephiethiopia) 's Twitter Profile Photo

የኢንስቲትዩቱ የላቦራቶሪ አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የ2017 የኤች አይ ቪ ቫይረስ መጠን ልኬትና የጨቅላ ህጻናት ኤች አይ ቪ ምርመራ (VL/EID) ትግበራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። ephi.gov.et/news facebook.com/share/p/16fSYR…

የኢንስቲትዩቱ የላቦራቶሪ አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የ2017 የኤች አይ ቪ ቫይረስ መጠን ልኬትና የጨቅላ ህጻናት ኤች አይ ቪ ምርመራ (VL/EID) ትግበራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው።
ephi.gov.et/news
facebook.com/share/p/16fSYR…
Ethiopian Public Health Institute (@ephiethiopia) 's Twitter Profile Photo

ከ9 የተለያዩ ክልሎች የተውጣጡ መሠረታዊ የፊልድ ኢፒዲሞሎጂ ስልጠና ያጠናቀቁ የጤና ባለሙያዎች ሰርተፍኬት ተቀበሉ ephi.gov.et/news facebook.com/share/p/1SELU9…

ከ9 የተለያዩ ክልሎች የተውጣጡ መሠረታዊ የፊልድ ኢፒዲሞሎጂ ስልጠና ያጠናቀቁ የጤና ባለሙያዎች ሰርተፍኬት ተቀበሉ
ephi.gov.et/news
facebook.com/share/p/1SELU9…
Ethiopian Public Health Institute (@ephiethiopia) 's Twitter Profile Photo

የኢንስቲትዩቱ የተጓዦችና  የድንበር ጤና ዳይሬክቶሬት ከሁሉም ወደ ሀገር መግበያ ኬላዎች ጤና ላይ የሚሰሩ ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን የአመቱን የጋራ የስራ አፈፃፀምን በመገምገም ላይ ይገኛል። facebook.com/share/p/1LEdcG…

የኢንስቲትዩቱ የተጓዦችና  የድንበር ጤና ዳይሬክቶሬት ከሁሉም ወደ ሀገር መግበያ ኬላዎች ጤና ላይ የሚሰሩ ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን የአመቱን የጋራ የስራ አፈፃፀምን በመገምገም ላይ ይገኛል። 
facebook.com/share/p/1LEdcG…
Ethiopian Public Health Institute (@ephiethiopia) 's Twitter Profile Photo

EPHI in collaboration with Africa CDC, WHO Afro & with the support of the Global Fund, has successfully conducted a three-day Laboratory Systems Maturity Model Assessment Workshop from July 14–16, 2025, in Addis Ababa. web.facebook.com/share/p/1B14wf…

EPHI in collaboration with Africa CDC, WHO Afro & with the support of the Global Fund, has successfully conducted a three-day Laboratory Systems Maturity Model Assessment Workshop from July 14–16, 2025, in Addis Ababa.
web.facebook.com/share/p/1B14wf…
Ethiopian Public Health Institute (@ephiethiopia) 's Twitter Profile Photo

ኢንስቲትዩቱ በአማራ ክልል ከተለያዩ ወረዳዎች ተወጣጥተው መሰረታዊ የፊልድ ኢፒዲሞሎጂ  ስልጠና (Frontline-FETP) ላጠናቀቁ 37  የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ባለሙያዎች ሐምሌ 16 ኮምቦልቻ ከተማ አስመርቋል። ephi.gov.et/news facebook.com/share/p/19JwPq…

ኢንስቲትዩቱ በአማራ ክልል ከተለያዩ ወረዳዎች ተወጣጥተው መሰረታዊ የፊልድ ኢፒዲሞሎጂ  ስልጠና (Frontline-FETP) ላጠናቀቁ 37  የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ባለሙያዎች ሐምሌ 16 ኮምቦልቻ ከተማ አስመርቋል።
ephi.gov.et/news
facebook.com/share/p/19JwPq…
Ethiopian Public Health Institute (@ephiethiopia) 's Twitter Profile Photo

በሀገር አቀፍ ደረጃ ሲካሄድ የነበረዉ የተካሄደው  የአባላዘር በሽታዎች ስርጭት እና መድሀኒት መቋቋም የዳሰሳ ጥናት ዉጤት ይፋ ሆነ facebook.com/share/p/1Z7tv6…

በሀገር አቀፍ ደረጃ ሲካሄድ የነበረዉ የተካሄደው  የአባላዘር በሽታዎች ስርጭት እና መድሀኒት መቋቋም የዳሰሳ ጥናት ዉጤት ይፋ ሆነ
facebook.com/share/p/1Z7tv6…
Ethiopian Public Health Institute (@ephiethiopia) 's Twitter Profile Photo

Ethiopia’s National Action Plan for Health Security (NAPHS) Highlights Progress and Plans Future Directions facebook.com/share/p/19oZe3…

Ethiopia’s National Action Plan for Health Security (NAPHS) Highlights Progress and Plans Future Directions
facebook.com/share/p/19oZe3…
Ethiopian Public Health Institute (@ephiethiopia) 's Twitter Profile Photo

"በመትከል ማንሰራራት" የኢንስቲትዩቱ አመራሮች እና ሰራተኞች ከጉለሌ ክ/ከተማ ጋር በመሆን በሀገር አቀፍ የአንድ ጀምበር 700 ሚሊዮን የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር በእንጦጦ ፓርክ አሻራቸውን አኑረዋል። facebook.com/share/p/16tsfd…

"በመትከል ማንሰራራት" 
የኢንስቲትዩቱ አመራሮች እና ሰራተኞች ከጉለሌ ክ/ከተማ ጋር በመሆን  በሀገር አቀፍ  የአንድ ጀምበር 700 ሚሊዮን የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር  በእንጦጦ ፓርክ  አሻራቸውን አኑረዋል።
facebook.com/share/p/16tsfd…
Ethiopian Public Health Institute (@ephiethiopia) 's Twitter Profile Photo

በጤናው ዘርፍ ለሚወጡ ፖሊሲዎችና እስትራቴጂዎች የኢትዮጰያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ትልቁን ድርሻ እየተወጣ መሆኑ ተገለፀ ephi.gov.et/news facebook.com/share/p/16z6Nj…

በጤናው ዘርፍ ለሚወጡ ፖሊሲዎችና እስትራቴጂዎች የኢትዮጰያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ትልቁን ድርሻ እየተወጣ መሆኑ ተገለፀ
ephi.gov.et/news
facebook.com/share/p/16z6Nj…
Ethiopian Public Health Institute (@ephiethiopia) 's Twitter Profile Photo

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ፈንድ (#UNF) ኮንግረሽናል ልኡካን ቡድን ኢንስቲትዩቱን ጎበኙ facebook.com/share/p/1AsHVr…

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ፈንድ (#UNF) ኮንግረሽናል ልኡካን ቡድን ኢንስቲትዩቱን ጎበኙ
facebook.com/share/p/1AsHVr…
Ethiopian Public Health Institute (@ephiethiopia) 's Twitter Profile Photo

ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት (#IOM) ለኢንስቲትዩቱ የአይቲ እና የሕክምና መሳሪያዎች ድጋፍ አደረገ facebook.com/share/p/19Wpef…

ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት (#IOM) ለኢንስቲትዩቱ የአይቲ እና የሕክምና መሳሪያዎች ድጋፍ አደረገ 
facebook.com/share/p/19Wpef…
Ethiopian Public Health Institute (@ephiethiopia) 's Twitter Profile Photo

የቻይና የበሽታ መቆጣጠርና መከላከል ባለስልጣን ከኢንስቲትዩቱ ጋር በጋራ በሚሰሩባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያየ ephi.gov.et/news facebook.com/share/p/1FKEnA…

የቻይና የበሽታ መቆጣጠርና መከላከል ባለስልጣን ከኢንስቲትዩቱ ጋር በጋራ በሚሰሩባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያየ
ephi.gov.et/news
facebook.com/share/p/1FKEnA…
Ethiopian Public Health Institute (@ephiethiopia) 's Twitter Profile Photo

Ethiopian Delegation Showcases Ethiopian Progress Twenty Third International Congress of Nutrition,Paris. በፓሪሱ 23ኛው አለም አቀፍ የስነ-ምግብ ኮንግረስ የኢትዮጵያ ልኡካን ቡድን በሀገር የተሰሩ ምርምሮችንና መልካም ተግባራትን እያቀረበ ነው facebook.com/share/p/19ZBDP…

Ethiopian Delegation Showcases Ethiopian Progress <a href="/23rd/">Twenty Third</a> International Congress of Nutrition,Paris.
በፓሪሱ 23ኛው አለም አቀፍ የስነ-ምግብ ኮንግረስ የኢትዮጵያ ልኡካን ቡድን በሀገር የተሰሩ ምርምሮችንና መልካም ተግባራትን እያቀረበ ነው
facebook.com/share/p/19ZBDP…