Ephrem Tesfaye (@ephenay) 's Twitter Profile
Ephrem Tesfaye

@ephenay

ሳንለምነው የምንሻውን አውቆ የሚሰጠን።ሳንጠራጠር የምንለምነውን የሚሰማ።...ጸሎተ ኪዳን

ID: 1630648732587810816

calendar_today28-02-2023 19:19:02

8 Tweet

12 Followers

96 Following

Ephrem Tesfaye (@ephenay) 's Twitter Profile Photo

#"አቡዬ" ማለት "አቡየ" ከሚል የግእዝ ቃል የተገኘ ሲሆን አባቴ ማለት ነው። . #አቡነ ገብረ መንፈስቅዱስ

Ephrem Tesfaye (@ephenay) 's Twitter Profile Photo

"ልጅሽ በሥልጣኑ በሌሊት እኩሌታ በሚመጣ ጊዜ ያን ጊዜ ኃጥአን ያለቅሳሉ ጻድቃንም ደስ ይሰኛሉ፤አፍ ትዘጋለች አንደበትም ትታሰራለች።በዚያን ቀን ከቡሩካን አገልጋዮቹ ጋር የጽዮን ተራራ በሚሆን ቦታ በቀኝ ያቁመን።እስከ ዘለዓለም አሜን።" #ሰዓታት

Ephrem Tesfaye (@ephenay) 's Twitter Profile Photo

"እመቤታችንን አምላክን ስለወለደች ሳይሆን ቅድስት የሆነችው፤ ቅድስት ስለሆነች ነው አምላክን የወለደችው ።"መምህር ኄኖክ

Ephrem Tesfaye (@ephenay) 's Twitter Profile Photo

"በፈቃዱ ታመመ።በፈቃዱ ተሰቀለ።በአባቱ ምክርም ሞተ። በሦስተኛውም ቀን ተነሳ::"ቅዱስ ጎርጎርዮስ