ዊ ሰቦ... (@zedsa6) 's Twitter Profile
ዊ ሰቦ...

@zedsa6

ID: 1566161871882829828

calendar_today03-09-2022 20:31:16

1,1K Tweet

713 Followers

879 Following

True Win (@truethwin) 's Twitter Profile Photo

Article 26 of the Universal declaration of Human Right States that everyone has the right to education, regardless of gender, nationality/religion. In Ethiopia, Gurage zone morethan 2000 muslim female students banned from their eduction more than 7 months.#EducationForFemals Human Rights Watch

GURAGE AFFAIRS (@gurageaffairs) 's Twitter Profile Photo

የጎጎት ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ መሐመድ አብራር ከሪፖርተር ጋዜጣ ጋር ያደረገው ቃለምልልስ ነው አንብቡት! ethiopianreporter.com/117354/

Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

#ሕዝብ_ጉራጌ በቅንነት ለጉራጌነትህ መቆርቆርን ካዳበርክ በቅንነት በመቆርቆር ስሜት ከተሳሰብክ ከየትኛውም አቅጣጫ ለሚመጣብህ ጠላት በጋራ ከቆምክ ኃይማኖታዊውም ይሁን ፖለቲካዊ ጭቆናዎችን ለማስወገድ በአንድነት ከታገልክ እመነኝ ድሉ በእጅህ ነው

#ሕዝብ_ጉራጌ
በቅንነት ለጉራጌነትህ መቆርቆርን ካዳበርክ
በቅንነት በመቆርቆር ስሜት ከተሳሰብክ
ከየትኛውም አቅጣጫ ለሚመጣብህ ጠላት በጋራ ከቆምክ
ኃይማኖታዊውም ይሁን ፖለቲካዊ ጭቆናዎችን ለማስወገድ በአንድነት ከታገልክ እመነኝ ድሉ በእጅህ ነው
Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

@magiKAL_1 #ሕዝብ_ጉራጌ በቅንነት ለጉራጌነትህ መቆርቆርን ካዳበርክ በቅንነት በመቆርቆር ስሜት ከተሳሰብክ ከየትኛውም አቅጣጫ ለሚመጣብህ ጠላት በጋራ ከቆምክ ኃይማኖታዊውም ይሁን ፖለቲካዊ ጭቆናዎችን ለማስወገድ በአንድነት ከታገልክ እመነኝ ድሉ በእጅህ ነው

@magiKAL_1 #ሕዝብ_ጉራጌ
በቅንነት ለጉራጌነትህ መቆርቆርን ካዳበርክ
በቅንነት በመቆርቆር ስሜት ከተሳሰብክ
ከየትኛውም አቅጣጫ ለሚመጣብህ ጠላት በጋራ ከቆምክ
ኃይማኖታዊውም ይሁን ፖለቲካዊ ጭቆናዎችን ለማስወገድ በአንድነት ከታገልክ እመነኝ ድሉ በእጅህ ነው
True Win (@truethwin) 's Twitter Profile Photo

The Gurage zone passed z decision to form a region in 2019 (2011 EtC) with a full support to become a region according to article 47 of ze Ethiopian constitution. #JusticeForGurage #GurageRegionalStateGovernment Agegnehu Teshager G. UN Human Rights Birtukan Mideksa FDRE Ministry of Justice ኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

The Gurage zone passed z decision to form a region in 2019 (2011 EtC) with a full support to become a region according to article 47 of ze Ethiopian constitution. #JusticeForGurage #GurageRegionalStateGovernment
Agegnehu Teshager G. UN Human Rights Birtukan Mideksa FDRE Ministry of Justice ኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
Agaz Darssamo Press (ADP) (@darssamopress) 's Twitter Profile Photo

The Past and Present: The Historical ነሀሴ 5 Cluster Rejection by Gurage Community and Gogot’s Petition for Regionalization Plea in Ethiopian House of Federation – Qawa Press ⁦🍃 አጅየት⁩ ⁦EthiopiaOnline⁩ #Gurage qawapress.com/2023/08/10/the…

Suleiman Abdella (@suleimanabdell7) 's Twitter Profile Photo

ዋሽንግተን ፖስት ፋኖን አሸባሪ የሚያስብለው በፋኖ የተፈፀመ ድርጊት አለማገኘቱን ዘገበ። ዋሽንግተን ፖስት ወርለድ ኒውስ፣ ጆርዳን ጋዜጣ የህንዱ ቻካር ታየምስ በተመሳሳይ ሰአት ስለፋኖ ይዘውት ባወጡት ዘገባ ላይ ታጣቂዎቹ በውጊያ ስምሪት ላይ ሆነው

ዋሽንግተን ፖስት ፋኖን አሸባሪ የሚያስብለው በፋኖ የተፈፀመ ድርጊት አለማገኘቱን ዘገበ። ዋሽንግተን ፖስት ወርለድ ኒውስ፣ ጆርዳን ጋዜጣ የህንዱ ቻካር ታየምስ በተመሳሳይ ሰአት ስለፋኖ ይዘውት ባወጡት ዘገባ ላይ ታጣቂዎቹ በውጊያ ስምሪት ላይ ሆነው
ዊ ሰቦ... (@zedsa6) 's Twitter Profile Photo

መንግስት በእልልታ ድምፁን የሰጠህ የጉራጌ ህዝብ ዳግመኛ ክህደት ዋጋ ያስከፍላል የጊዜ ጉዳይ ነው ጉራጌ አይጠፋም አይከስምም ይህ ታላቅ ህዝብ የኢትዮጵያ ባለለውታ አታሳንሱትም ሂሳቡን ያወራርዳል

ዊ ሰቦ... (@zedsa6) 's Twitter Profile Photo

የጉራጌ ዞን ምክር ቤት "ህግ ነው" ብሎ አክብሮት፣አስፀዳቂው ግን "ያላከበረው" ህገ መንግስት ዳግም ም/ቤቱ እንዲያፀድቀው ይዞ መምጣት ምክር ቤቱን መናቅ ነው!!

ዊ ሰቦ... (@zedsa6) 's Twitter Profile Photo

የጉራጌን ህዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ዘመቻ በይፋ ያወጀ ገዳይ አስገዳይ የጉራጌ ካንሰር የጊዜ ጉዳይ ነው ሁሉም በጊዜው

የጉራጌን ህዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ዘመቻ በይፋ ያወጀ ገዳይ አስገዳይ የጉራጌ ካንሰር የጊዜ ጉዳይ ነው ሁሉም በጊዜው