Teddy Ethiopia (@tewodrosw) 's Twitter Profile
Teddy Ethiopia

@tewodrosw

✌🏾🇪🇹💪🏾ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር

ID: 328922358

calendar_today04-07-2011 08:09:15

1,1K Tweet

1,1K Followers

4,4K Following

Teddy Ethiopia (@tewodrosw) 's Twitter Profile Photo

BREAKING🚨| Arsenal 🔴 are targeting a HUGE move for Kylian Mbappe in 2024, but know they’ll be 2nd choice to Real Madrid, according to Football Insider 🇫🇷🤯 Where should Mbappe move? #Mbappe #arsenal #PremierLeague #Transfers

BREAKING🚨| Arsenal 🔴 are targeting a HUGE move for Kylian Mbappe in 2024, but know they’ll be 2nd choice to Real Madrid, according to Football Insider 🇫🇷🤯
Where should Mbappe move?

#Mbappe #arsenal #PremierLeague #Transfers
Teddy Ethiopia (@tewodrosw) 's Twitter Profile Photo

😭😭😭 ሁሌም በልባችን ትኖራለህ የአንጋፋው ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ነፍስ ይማር 😭 የኛ አባት ሁሌም እንወድሀለን አስፊቲ 😭

😭😭😭

ሁሌም በልባችን ትኖራለህ

የአንጋፋው ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ 

ነፍስ ይማር 😭

የኛ አባት ሁሌም እንወድሀለን

አስፊቲ 😭
Teddy Ethiopia (@tewodrosw) 's Twitter Profile Photo

ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታይ ወዳጆቼ ♥ እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሳችሁ 🙏 ሰላም ለአገራችን ሠላም ለህዝባችን 🙏 #ጥምቀት #ተዋህዶ #ኦርቶዶክስ

Teddy Ethiopia (@tewodrosw) 's Twitter Profile Photo

የራሳችሁ ታሪክ አድርጋችሁ ለህዝብ ማስተላለፍ ለምን አስፈለገ የልዑሉ ሙሉ ስም ራስ መኮንን ወልደ ሚካኤል ወልደ መለኮት ነው በእርሳቸው እጅ የተፃፈው ታሪካቸው ያንን ነው የሚለው ጉዲሳ የሚለውን በመሃል ማስገባት ምን አስፈለገ ጉድ እኮ ነው😈😈😈

አስተርዮ ማርያም 2⃣1⃣ ................/).(\........... ............../..).(..\............ ............/...)...(...\........... ........../....).....(....\.......... .........(........)(.......).......... ..........\.......|....../........... ........../....../.\......\......

አስተርዮ ማርያም 2⃣1⃣ 
................/).(\...........
............../..).(..\............
............/...)...(...\...........
........../....).....(....\..........
.........(........)(.......)..........
..........\.......|....../...........
........../....../.\......\......
Teddy Ethiopia (@tewodrosw) 's Twitter Profile Photo

ስኳሬ ወርዷል ቶሎ ድረሺልኝ ስትላት ሚሪንዳ ጠጣበት ብላ ስልክ ከምትዘጋ ሚስት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ!! Weird thou! 😈 ''የአበራሽን ጠባሳ ያዬ በእሳት አይጫወትም!''😢 #ገነነ መኩርያ (#ሊብሮ) ነብሥ በሠላም ትረፍ

ስኳሬ ወርዷል ቶሎ ድረሺልኝ ስትላት ሚሪንዳ ጠጣበት ብላ ስልክ ከምትዘጋ ሚስት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ!! Weird thou! 😈 
''የአበራሽን ጠባሳ ያዬ በእሳት አይጫወትም!''😢 #ገነነ መኩርያ (#ሊብሮ) ነብሥ በሠላም ትረፍ
Teddy Ethiopia (@tewodrosw) 's Twitter Profile Photo

ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ በአሜሪካ የነበራቸውን ሀዋሪያዊ ጉዟቸውን አጠናቀው ወደ ሀገራቸው ኢትዮጲያ እንዳይገቡ በመከልከላቸው ወደ አሜሪካ ተመልሰዋል😥😪 ቆይ ምን አድርጉ ነው የሚሏቸው🤔💔🖤 #ኦርቶዶክስ

ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ በአሜሪካ የነበራቸውን ሀዋሪያዊ ጉዟቸውን አጠናቀው ወደ ሀገራቸው ኢትዮጲያ  እንዳይገቡ በመከልከላቸው ወደ አሜሪካ ተመልሰዋል😥😪
          ቆይ ምን አድርጉ ነው የሚሏቸው🤔💔🖤
#ኦርቶዶክስ
Teddy Ethiopia (@tewodrosw) 's Twitter Profile Photo

1-0 Nigeria. EKONG HAS OPENED THE SCORE VS SOUTH AFRICA AND THE AFCON FINAL IS NOW VERY MUCH IN REACH !!!!!!!!!!!! #AFCON2023 #Nigeria

1-0 Nigeria.

EKONG HAS OPENED THE SCORE VS SOUTH AFRICA AND THE AFCON FINAL IS NOW VERY MUCH IN REACH !!!!!!!!!!!!
#AFCON2023 
#Nigeria
Teddy Ethiopia (@tewodrosw) 's Twitter Profile Photo

A 16yr old has a 2PL appearance and 6-0 battering of Westham under his resume. My word. What were you doing at 16. Had more passes than almost ½ of Westham team

Teddy Ethiopia (@tewodrosw) 's Twitter Profile Photo

የህዝብ ልጅ የሆነው ቴዲ አፍሮ በጎፋ በደረሰ ድንገተኛ አደጋ ህይወታቸውን ባጡ ወገኖቻችን የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን በመግለጽ፣ ለደረሰው ድንገተኛ ጉዳት ድጋፍ ይሆን ዘንድ የአንድ ሚሊዮን ብር እረድቷል እናመሠግናለን #ቴዲአፍሮ

የህዝብ ልጅ የሆነው ቴዲ አፍሮ በጎፋ በደረሰ ድንገተኛ አደጋ ህይወታቸውን ባጡ ወገኖቻችን የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን በመግለጽ፣ ለደረሰው ድንገተኛ ጉዳት ድጋፍ ይሆን ዘንድ የአንድ ሚሊዮን ብር እረድቷል
እናመሠግናለን #ቴዲአፍሮ
Teddy Ethiopia (@tewodrosw) 's Twitter Profile Photo

ዘንድሮ 1,363 ትምህርት ቤቶች አንድ ተማሪ እንኳን አላሳለፉም !!! ከ 600 ሺ በላይ ተማሪዎች ወድቀዋል !! 36 ሺ ደሞ ያለፋት ናቸው 5.4 % MOE ትውልድ እየገደላቹ ነው 🤷‍♂️🤦‍♀️

ዘንድሮ 1,363 ትምህርት ቤቶች አንድ  ተማሪ እንኳን አላሳለፉም !!!

ከ 600 ሺ በላይ ተማሪዎች ወድቀዋል !! 
36 ሺ ደሞ ያለፋት ናቸው 5.4 % 
MOE ትውልድ እየገደላቹ ነው 🤷‍♂️🤦‍♀️