Solomon Hailemariam Shash (@solomonhailem17) 's Twitter Profile
Solomon Hailemariam Shash

@solomonhailem17

MPH candidate.
Ethiopia🇪🇹
Pan Africanist.
First Humanity.

ID: 1461836676620296194

calendar_today19-11-2021 23:20:41

4,4K Tweet

3,3K Followers

2,2K Following

Hirut Z Kassa (@hzk32994126) 's Twitter Profile Photo

Ethiopia's economic pillars—Agriculture, Manufacturing, Tourism, Mining, ICT—unlock vast potential. Invest in our thriving agriculture sector! . #InvestEthiopia #Agribusiness

Ambassador General Bacha Debele Buta (@butadubi) 's Twitter Profile Photo

I had the pleasure of receiving Hon. Ababu Namwamba, Kenya’s Permanent Representative to UNON and UNEP, today at my office for bilateral discussions. We reaffirmed the strong historical ties between Ethiopia and Kenya, explored avenues to deepen bilateral cooperation, and

Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 (@kiyaethiopia) 's Twitter Profile Photo

የእግረኛ መንገዱ ሲገርመን ምቾቱ ሳይክል ተጨመረ በሰው ሀገር አይተን የቀናንበቱ: ይኸው ደግሞ ዛሬ በኮሪደር ሁለት ሀገሬን በአለም ስሟን ከፍ ያረጋት የሯጮች መፍለቂያ ኢትዮጵያ ያስባላት ምስክር ይሆን ዘንድ የመሮጫ ትራክ ይኸው ተሰራለት: ሶምሶማ

የእግረኛ መንገዱ ሲገርመን ምቾቱ
ሳይክል ተጨመረ በሰው ሀገር አይተን የቀናንበቱ:
ይኸው ደግሞ ዛሬ በኮሪደር ሁለት
ሀገሬን በአለም ስሟን ከፍ ያረጋት
የሯጮች መፍለቂያ ኢትዮጵያ ያስባላት 
ምስክር ይሆን ዘንድ የመሮጫ ትራክ ይኸው ተሰራለት: 
ሶምሶማ
Solomon Hailemariam Shash (@solomonhailem17) 's Twitter Profile Photo

ኤርትራን ከኢትዮጵያ ገንጥለን ሲንጋፖር እናደርጋታለን ባሉት መሰረት ሲንጋፖር ሆናለች😂 ሲንጋፎርነቷ የምታየዉ ለሻዕቢያ ሸማግሌ ሹማምንቶችና ኢትዮጵያ ዉሰጥ ለሚገኙት ለፈረሰኞቻችዉ ሰሆን ለተቀረዉ ኤርትራ ህዝብ ግን ንፁህ ሲኦል ናት።

ኤርትራን ከኢትዮጵያ ገንጥለን ሲንጋፖር እናደርጋታለን ባሉት መሰረት ሲንጋፖር ሆናለች😂 
ሲንጋፎርነቷ የምታየዉ ለሻዕቢያ ሸማግሌ ሹማምንቶችና ኢትዮጵያ ዉሰጥ ለሚገኙት ለፈረሰኞቻችዉ ሰሆን ለተቀረዉ ኤርትራ ህዝብ ግን ንፁህ ሲኦል ናት።
Arega Kebede Legas (@aregakebede_l) 's Twitter Profile Photo

በዛሬው ዕለት የክልላችን ሕዝብ ለሰላም መስፈን ያለውን ጽኑ አቋም በተግባር አረጋግጧል።በአደባባይ ፍላጎቱን አንጸባርቋል።ባህልና እሴቱን የሚያዋርዱ፣ ጥቅምና መብቶቹን የሚሸረሽሩ እኩይ ተግባራትን አውግዟል። ሕግ እንዲከበርለት ጠይቋል። 1/1

በዛሬው ዕለት የክልላችን ሕዝብ ለሰላም መስፈን ያለውን ጽኑ አቋም በተግባር አረጋግጧል።በአደባባይ ፍላጎቱን አንጸባርቋል።ባህልና እሴቱን የሚያዋርዱ፣ ጥቅምና  መብቶቹን የሚሸረሽሩ እኩይ ተግባራትን አውግዟል። ሕግ እንዲከበርለት  ጠይቋል። 
1/1
Solomon Hailemariam Shash (@solomonhailem17) 's Twitter Profile Photo

AFRICA WORLD MEDIA TV I am happy as a citizen of East African community. But I am sad that African problems are not being solved by Africans. The conflict in Ethiopia should have been solved by the African Union, just as the conflict in Congo should have been solved there.

Ministry of Health ETHIOPIA (@fmohealth) 's Twitter Profile Photo

የተቀናጀ የኩፍኝ እና ፖሊዮ ክትባት፤ ስርአተ ምግብ፤ እናቶች እና ህጻናት ጤና አገልግሎት ዘመቻ እንዲሳካ ላደረጉ አካላት እዉቅና ተሰጠ። facebook.com/share/p/15WTSH…

የተቀናጀ የኩፍኝ እና ፖሊዮ ክትባት፤ ስርአተ ምግብ፤ እናቶች እና ህጻናት ጤና አገልግሎት ዘመቻ እንዲሳካ ላደረጉ አካላት እዉቅና ተሰጠ።
facebook.com/share/p/15WTSH…
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 (@kiyaethiopia) 's Twitter Profile Photo

በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከግዳን ወረዳ አስተዳደር ም/ቤት የተሰጠ መግለጫ፦ ሙጃ ፦ ሰኔ /22/2017 ዓ,ም ( የግዳን ወረዳ ኮሙኒኬሽን) የግዳን ወረዳ ህዝብ በወያኔ ጦርነት ምክንያት ከደረሰበት ግፍና መከራ እንዲሁም የልማት ዉድመት ከቁስሉ ሳያገግም ባለፉት

በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከግዳን ወረዳ አስተዳደር ም/ቤት የተሰጠ መግለጫ፦

ሙጃ ፦ ሰኔ /22/2017 ዓ,ም ( የግዳን ወረዳ ኮሙኒኬሽን) የግዳን ወረዳ ህዝብ በወያኔ ጦርነት ምክንያት ከደረሰበት ግፍና መከራ እንዲሁም የልማት ዉድመት ከቁስሉ ሳያገግም ባለፉት
Ethiopian Intelligencer (@eth_intell) 's Twitter Profile Photo

Dangote plans $3B fertilizer plant in #Ethiopia, meeting rising demand from gov’t push for modern agriculture & self-sufficiency. Signals growing foreign investment in 🇪🇹 #Economy #Finance #Investment #FDI #EthiopiaStrong

Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 (@abiyahmedali) 's Twitter Profile Photo

This morning, I met with Director General Rafael Mariano Grossi of the International Atomic Energy Agency (IAEA), who is in Addis Ababa for the Rays of Hope Forum. The IAEA’s support in Ethiopia spans a wide range of sectors, including cancer care, veterinary health, tsetse eradication,

This morning, I met with Director General <a href="/rafaelmgrossi/">Rafael Mariano Grossi</a> of the International Atomic Energy Agency (IAEA), who is in Addis Ababa for the Rays of Hope Forum. The IAEA’s support in Ethiopia spans a wide range of sectors, including cancer care, veterinary health, tsetse eradication,
🇪🇹እንደ Habesha |Free 🇵🇸| (@endehabesha) 's Twitter Profile Photo

All Eritreans out of Ethiopia. Where is Ethiopian ICE? No illegals from Eritrea in Ethiopia. There are many of them the got wealthy illegally who should be stripped their wealth & deport Deport before it's too late. 👇🏽👇🏿👇🏽👇🏿👇🏽

All Eritreans out of Ethiopia. Where is Ethiopian ICE? No illegals from Eritrea in Ethiopia. There are many of them the got wealthy illegally who should be stripped their wealth &amp; deport

Deport before it's too late.  
👇🏽👇🏿👇🏽👇🏿👇🏽
Sophie Mokoena (@sophie_mokoena) 's Twitter Profile Photo

Good morning Africa. One passport. One ID. The beautiful Homeland. Africa my home . Let us continue to fight for a better continent. We have no other home. Let’s talk Africa.❤️❤️❤️🙏🏿🙏🏿

ኤልሳቤት 🇪🇹 የኢትዮጵያ ካድሬ 👉 በአገር መከላከያ አልደራደርም❗️ (@eisayohan) 's Twitter Profile Photo

Words PM Doc Abiy Ahmed Planting trees is developing the country Not politics Not religion Not language Planting trees is developing the country to free ourselves from poverty and backwardness Fighting trees is to feed ourselves Planting trees is to improve climate change

ኤልሳቤት 🇪🇹 የኢትዮጵያ ካድሬ 👉 በአገር መከላከያ አልደራደርም❗️ (@eisayohan) 's Twitter Profile Photo

ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የአረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ አ/አ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስን ጨምሮ የቤተክርስቲያኒቷ አባቶች የአረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል።

Solomon Hailemariam Shash (@solomonhailem17) 's Twitter Profile Photo

ትዕግስቴ ከሚያልቅለት ጉዳዮች ዋናው የቀይ ባህር ጉዳይ ነው። የተከበሩ ተረፌ ታደሴ የፓርላማ አባል

ትዕግስቴ ከሚያልቅለት ጉዳዮች ዋናው የቀይ ባህር ጉዳይ ነው።
  የተከበሩ ተረፌ ታደሴ
      የፓርላማ አባል
Solomon Hailemariam Shash (@solomonhailem17) 's Twitter Profile Photo

እንዲህ ስራህን ስትሰራ ትከበራለህ። እነሱ መጀመሪያ ያስፈራሩሃል። ሊጥሉህ ይታገላሉ። ከዛ ተስፋ ይቆርጣሉ። በስተመጨረሻም ለምርቃት ትጠራቸዋለህ 🤣

እንዲህ ስራህን ስትሰራ ትከበራለህ።  እነሱ መጀመሪያ ያስፈራሩሃል። ሊጥሉህ ይታገላሉ። ከዛ ተስፋ ይቆርጣሉ። በስተመጨረሻም ለምርቃት ትጠራቸዋለህ 🤣
Ministry of Health ETHIOPIA (@fmohealth) 's Twitter Profile Photo

"ፐርፎርማንስ ሞኒተሪንግ ፎር አክሽን ፕሮጀክት ከከፍተኛ ት/ት ተቋማትና ማኅበራት ጋር በትብብር እንድንሰራ በማድረግ ትልቅ አቅም ፈጥሮልናል" የጤና ሚኒስትር ድዔታ ዶ/ር ደረጄ ድጉማ facebook.com/EthiopiaFMoH/p…

"ፐርፎርማንስ ሞኒተሪንግ ፎር አክሽን ፕሮጀክት ከከፍተኛ ት/ት ተቋማትና ማኅበራት ጋር በትብብር እንድንሰራ በማድረግ ትልቅ አቅም ፈጥሮልናል" የጤና ሚኒስትር ድዔታ ዶ/ር ደረጄ ድጉማ
facebook.com/EthiopiaFMoH/p…