በርከፈት ጠንክር (@omagurag) 's Twitter Profile
በርከፈት ጠንክር

@omagurag

የቤቶን አመል እዛው ፣ ከመቀበል መሰጠትን ይለማመድ፣ዘረኞች ሀይማኖት የላቸውም#Pray the Rosary 👏📿

ID: 774601602946695168

linkhttps://linktr.ee/guragerights calendar_today10-09-2016 13:33:08

6,6K Tweet

1,1K Followers

1,1K Following

በርከፈት ጠንክር (@omagurag) 's Twitter Profile Photo

ሁለት ሌባ በገበያ ተጣልተው ምክንያታቸው ሲጠየቁ ለዚህ ገበያ ከአንድ በላይ ሌባ ምን ያረጋል አሉ ...በቂ መሀይም ካድሬ በሞላበት ሀገር

በርከፈት ጠንክር (@omagurag) 's Twitter Profile Photo

መሀል ከተማ ያሉት ካድሬዎች አስቂኝ ናቸው አልተገዛናም ይሉና ፣ ኢትዮጵያዊነት ሊያስተምሩነን ያመራቸዋል...በዛው አፄዎች እያሉ ያለቃቅሳሉ 🤣

በርከፈት ጠንክር (@omagurag) 's Twitter Profile Photo

ከዋና መስመር 100 ሜትር ራይድ ወደ ውስጥ በማይገባበት ሀገር ችግር የለም ....አይከብደም 🤔

በርከፈት ጠንክር (@omagurag) 's Twitter Profile Photo

አጣጥ ሆስፒታል 🏥 ሲስተር ኢንጌ ❤️❤️ 90 አመታቸው ነው::60 አመት ሰለቸኝ ደከመኝ ሳይሉ በቅንነት ኢትዮጵያውያን በተለይ የጉራጌ ማህበረሰብ አገልግለዋል አሁንም ያገለግላሉ።ፈጣሪ እድሜ ጤና እንደሰጣቸው እንለምናለን 🙏🙏🙏

አጣጥ ሆስፒታል 🏥
ሲስተር ኢንጌ ❤️❤️
90 አመታቸው ነው::60 አመት ሰለቸኝ  ደከመኝ ሳይሉ  በቅንነት ኢትዮጵያውያን በተለይ የጉራጌ ማህበረሰብ አገልግለዋል  አሁንም ያገለግላሉ።ፈጣሪ እድሜ ጤና እንደሰጣቸው እንለምናለን 🙏🙏🙏